አድማስ ዲጂታል ሎተሪ
СтатистикаAdmas Digital Lottery ➠ በ605 ወይም *124# በመጠቀም ➠ እድለዎን ለማስፋት በቴሌግራም ግሩፓችን 90+ Add member በማድረግ ተጨማሪ የሎተሪ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ። @admaslotteryethipoia
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 745
- 1/48двое суток
- 853
- 1/72трое суток
- 920
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
መደበኛ ሎተሪ 1770ኛ ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
በአዊ ዞን የኮሰበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ሽፈራው በቆረጡት 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ጌታቸው በንግድ ስራ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ንግዳቸውን ለማጠናከር እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡
በአርሲ ሄጦሳ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ደሜ አለማየሁ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ6ኛው ዕጣ በግማሽ ቲኬት የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ ወ/ሮ ደሜ የቤት እመቤት ሲሆኑ የደረሳቸው ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡
የባህርዳር ነዋሪ የሆኑት አቶ ዜና ገ/መስቀል በቆረጡት ዝሆን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ዜና በማሽነሪ ንግድ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ የባንክ ዕዳቸውን ለመክፈል እንደሚያውሉት በቢሮአችን ቆይታ ገልፀውልናል፡፡
በአርሲ ሄጦሳ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ደሜ አለማየሁ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ6ኛው ዕጣ በግማሽ ቲኬት የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ ወ/ሮ ደሜ የቤት እመቤት ሲሆኑ የደረሳቸው ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 50 በገበያ ላይ ነው ! በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌ ብር በመጠቀም በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
የጅንካ ነዋሪ እና ሹፌርነት ሙያ የሚተዳደሩት አቶ ታደለ ጌታሁን በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ5ኛ ዕጣ በነጠላ ትኬት 1 ሚሊየን 5 መቶ ሺህ ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ታደለ በደረሳቸው ገንዘብ በሾፌርነት ስራቸው በተጓዳኝ የግል ቢዝነስ ለመጀመር እቅድ እንዳላቸው በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ገልፀውልናል፡፡
በአዲስ አበባ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዘለቀ በዛወርቅ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ8ኛ ዕጣ የአንድ ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ዘለቀ በሾፌርነት ሙያ የሚተዳደሩ ሲሆን በደረሳቸው ገንዘብ ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ ገልፀውልናል፡፡
ደረሠ ደረሠ ደረሠ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 መውጫው ቀን ደረሠ። ማን ያውቃል እድለኛው እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ ትኬቱን ዛሬውኑ ይቁረጡ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
በወላይታ በኪንዶ ዲዳይ ወረዳ ነዋሪ የሆነው ወጣት ደረሰ ጨመሳ በቆረጠው ሚሊየን ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ በግማሽ ቲኬት 25 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ደረሰ ልብስ በማዞር በአነስተኛ ንግድ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንደሚያውለው በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
ብዙዎችን ሚሊየነር እያደረገ ያለዉን አድማስ ዲጅታል ሎተሪን በመቁረጥ እርሶም ሚሊየነር ይሁኑ፡፡ 605 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
በአዲስ አበባ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆነቸው ወጣት ትዕግስት እሸቴ በቆረጠችው ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ በነጠላ ቲኬት 6,250,000 (ስድስት ሚሊየን ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) እድለኛ ሆናለች፡፡ ወጣት ትዕግስት በወረዳ ሸማች ማህበር በገንዘብ ያዥነት የምታገለግል ሲሆን የደረሳትን ገንዘብ ከቤተሰብ ጋር በመምከር ለቁም ነገር እንደምታውለው በቢሮአችን ቆያታ ወቅት ገልፃልናለች፡፡
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ወንደሰን ደማ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ በግማሽ ቲኬት 12,500.000 (አስራ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ብር) ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ ባለትዳርና የ2 ልጆች አባት የሆኑት አቶ ወንደሰን ከግል ሥራቸው ባሻገር አልፎ አልፎ ሎተሪ የመግዛት የቆየ ልምድ እንዳላቸው አውስተው ሎተሪን ደግሞ ደጋግሞ የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ እንዲሉ በግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ በግማሽ ቲኬት የ12,500.000 (አስራ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ብር) እድለኛ ሆነዋል፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት የመግዛት እቅድ እንዳላቸው በቢሮአችን ቆይታቸው ገልፀውልናል፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 በገበያ ላይ ነው ! በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌ ብር በመጠቀም በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
መደበኛ ሎተሪ 1767ኛ ዛሬ ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
ትኬትዎን 👉 ይህንን ማስፈንጠሪያ https://ethiolottery.short.gy/dailytg በመጫን፤ ትልልቅ ህልሞች በትንንሽ እርምጃዎች ይጀምራሉ። በ5 ብር እለታዊ ሎተሪ የ25 ሺህ ብር ዕድለኛ ይሁኑና የዕለቱን ትልቅ ሕልም የግልዎ ያድርጉ። 👉 በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ፣ በ *8989# እንዲሁም 8989 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ይቁረጡ። በኃላፊነት ይጫወቱ ! 🔞 ከ18 ዓመት በታች የተከለከለ! መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
👉 ትኬትዎን በ https://ethiolottery.short.gy/dailytg ፣ በቴሌብር ሱፐር አፕ በ *8989# እንዲሁም 8989 ላይ ማንኛውንም ፊደል በመላክ አሁኑኑ ሎተሪ ይግዙ። የሰኔ 20 ቀን 2018 ዕለታዊ ሎተሪ አሸናፊ ትኬት ቁጥሮች ዝርዝር :- በ5 ብር ብቻ የ25 ሺህ ብር ዕድለኛ ይሁኑ፡፡ በየቀኑ ዕድልዎን ይሞክሩ! ✳️ ለበለጠ መረጃ በ8989 ይደውሉ! በኃላፊነት ይቁረጡ! 🔞 ከ18 አመት በታች የተከለከለ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
የሰኔ 16 ቀን 2018 ዕለታዊ ሎተሪ አሸናፊዎች! 1ኛ ዕጣ - 25,000 ብር ተገኝ ሞገስ - ከአዲስ አበባ ስልክ ቁጥር - 097944**10 ዕጣ ቁጥር - 8320918 2ኛ ዕጣ -15,000 ብር መሳይ ፍቅረማርያም - ከአዲስ አበባ ስልክ ቁጥር - 091119**47 ዕጣ ቁጥር - 4688730 3ኛ ዕጣ - 10,000 ብር ስልክ ቁጥር - 091604**49 ዕጣ ቁጥር - 4734715 4ኛ ዕጣ - 5,000 ብር ካህን አሳምነው - ከአዳማ ስልክ ቁጥር - 090916**31 ዕጣ ቁጥር - 1973688 5ኛ ዕጣ - 5 ብር ማስተዛዘኛ ዕጣ የመጨረሻ ቁጥራቸው 0 ለሆነ እድለኞች ወጥቷል:: 👉 በ https://ethiolottery.short.gy/dailytg ፣ በቴሌብር ሱፐር አፕ እና በ *8989# እንዲሁም 8989 ላይ ማንኛውንም ፊደል በመላክ አሁኑኑ ዕለታዊ ሎተሪ ይግዙ። 🔞 ከ18 አመት በታች የተከለከለ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!