አጋፔ ሪቫይቫል ህብረት
Статистика"ራዕያችን፦ ሰዎችን በክርስቶስ ፍቅር በመማረክ፤ በእግዚአብሔር ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የታጠቀ ሠራዊት ለጌታ ማስነሳት።"
- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 12
- 1/48двое суток
- 13
- 1/72трое суток
- 14
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📖🚨 የእለቱ ቃል ለእናንተ 🔰መልካም ቀን 🤗 #Jo_Revivalist
🚨#የጸጋው_ዙፋን እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። ዕብራውያን 4:16 ✍ይህ ጥቅስ የሚነግረን የእግዚአብሔር ዙፋን #የጸጋ_ዙፋን እንደሆነ ሲሆን ፤ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ደግሞ የሚያስፈልገን ነገር ቢኖር #በእምነት መቅረብ ነው ። የጸጋው ዙፋን እግዚአብሔር ለልጆቹ በህይወታቸው በሚገጥማቸው በእያንዳንዱ ሁኔታዎች ፣ፈተናዎች እና መከራዎችን መቋቋም የሚችሉበት #መለኮታዊ_አቅምና_ችሎታን የሚሰጥበት የከበረ ስፍራ ነው ። 1, ምህረትን እንድንቀበል :- እግዚአብሔር በድካማችን የሚራራልን እንዲሁም #ይቅርታን የሚያደርግ እና #በፍቅር_የሚያልፈን አምላክ እንደሆነ ይነግረናል ። 2, የሚረዳንን ጸጋ :- እግዚአብሔር ለልጆቹ #መለኮታዊ_አቅም ብቃትና ችሎታን መስጠት የሚፈልግ መልካም አባት መሆኑን ያስረዳናል። በአጠቃላይ ወደ ፀጋው ዙፋን #በእምነት እና #በክርስቶስ በተሰራልን በመስቀል ስራ በድፍረት እና ያለ ምንም መሸማቀቅ በፊቱ እንድንቀርብ #የእግዚአብሔር_ምህረትን እንድንቀበል እንዲሁም #እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ #ጸጋ እንድናገኝ ወደ አባታችንን እግዚአብሔር ያለ አንዳች ፍርሀት እንድንቀርብ መለኮታዊ ግብዣ ተደርጎልናል ። አሜን ብላችሁ ተቀበሉ !🛐🖐 🔷መልካም ቀን #Jo_Revivalist Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
🚨 ሻሎም #የአጋፔ_ሪቫይቫል_ህብረት ቤተሰቦች 🖐 እንዴት ናችሁ ! 🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰 የፊታችን ረቡዕ ሐምሌ 29 ከ11:45 ጀምሮ #ጽድቅን_መረዳት በሚል ርዕስ የጀመርነው ትምህርት #ክፍል_2 እንማራለን ። መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር በመያዝ ይምጡ ። #ሁላችንም_ተጋብዛችኋል ብሩኳን ናችሁ መልካም ቀን 🙌 #Jo_Revivalist @AgapeRevival @AgapeRevival
ስለ #ፅድቅ_ማወቅ ያለብን ነገር ! ድንቅ ትምህርት 😱 🔰🔰🔰🔰🔰 ወንድም ህዝቅኤል ረቡዕ 22/11/2018 ዓ.ም @AgapeRevival @AgapeRevival
🚨 የ 21 ቀን ቻሌንጅ ተቀላቀሉን ፋይሉን Download 📥 አድርጋችሁ በወረቀት📄 print አድርጉት ። ⛔️ማሳሰቢያ :- ቻሌንጁ ከ 3 ሳምንት በኃላ ሲያልቅ በሳጥኑ ውስጥ ☑️ ምልክት ✍ያደረጋችሁትን እና ከታች ያሉት ጥያቄዎች ሰርታችሁ ቦታ ካልበቃችሁ ከወረቀቱ ጀርባ 📝 ፅፋችሁ ፎቶ 📲 በማንሳት ትለኩልኛላችሁ ። 💬 Comment እና Reaction ❤️🙏🔥😊 እፈልጋለሁ Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
🚨 የ 21 ቀን Challenge 😱 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌ከላይ የምትመለከቱት ምስል ለእናንተ ያዘጋጀውት የ 21 ቀን ቻሌንጅ ነው 👇 PDF 📄 ፋይሉን ከታች አስቀምጥላችኃለው Download 📥በሉት እናንተ በወረቀት Print 📄አድርጋችሁ ቻሌንጁን ተቀላቀሉን ። 🔰🔰🔰🔰🔰🔰 1, መፅሐፍ ቅዱስ ንባብ (ሉቃስ ወንጌል) በቀን 1 ምዕራፍ ብቻ 📖 2, የግል የፀሎት ጊዜ (30 ደቂቃ) ማለዳ፣ በቀን ወይም ማታ 🛐 3, መንፈሳዊ መፅሐፍ ማንበብ ( 10 ገፅ ) 4, መንፈሳዊ ትምህርት ማዳመጥ ⛔️ማሳሰቢያ :- ቻሌንጁ ከ 3 ሳምንት በኃላ ሲያልቅ በሳጥኑ ውስጥ ☑️ ምልክት ✍ያደረጋችሁትን እና ከታች ያሉት ጥያቄዎች ሰርታችሁ ቦታ ካልበቃችሁ ከወረቀቱ ጀርባ 📝 ፅፋችሁ ፎቶ 📲 በማንሳት ትለኩልኛላችሁ ። 💬 Comment እና Reaction ❤️🙏🔥😊 እፈልጋለሁ Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
🚨ድንቅ ትምህርት በ @AgapeRevival ላይ የተማርነው ከ #JoRevivalist ጋር ሁላችሁም ልትሰሙት የሚገባ 😱🛐 📌 ከእግዚአብሔር ጋር የጠለቀ ህብረት የማድረግ ሚስጥሩ ? 📌 እንዴት ከክርስቲያኖች ጋር ጤናማ ህበረት ማድረግ ይቻላል ? 📌መፅሐፍ ቅዱሳዊ ህብረት ጥቅሞች ! 🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰 Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
#Happy 🎉🎉#Birthday 🎉#Too_Me😇🔥 🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎈🎈🎈 ምሳሌ 9:11 11 ዘመንህ በእኔ ምክንያት ይረዝማልና፤ ዕድሜም በሕይወትህ ላይ ይጨመርልሃል። #ዛሬ_የተወለድኩበት ቀን ነው 😇🎂🎂 እግዚአብሔር ይመስገን 🙌
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
Live stream scheduled for Jan 28 at 03:00
የፊታችን ረቡዕ ጥር 20 ከ11:45 ጀምሮ #እምነት_Faith በሚል ርዕስ የጀመርነው ትምህርት #ክፍል_3 እንማራለን ። መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር በመያዝ ይምጡ ። #ሁላችንም_ተጋብዛችኋል ብሩኳን ናችሁ መልካም ቀን 🙌 #Jo_Revivalist @AgapeRevival @AgapeRevival
🚨ባሳለፍነው ረቡዕ ጥር 13 #በአጋፔ_ሪቫይቫል ህብረት የነበረን መርሀ ግብር አዲስ ትምህርት #እምነት_Faith በሚል ርዕሰ ክፍል ሁለት (2) ቀጥለን የነበረ ሲሆን #መንፈስ_ቅዱስ በመካከላችን ሲንቀሳቀስ ከፀሎት 🔥 ጀምሮ በአምልኮ🙌 ስንረሰርስ የነበረ ሲሆን እንዲሁም #የእግዚአብሔር_ቃል የተማርንበት አስደናቂ ጊዜ ነበር ለማስታወስ ያክል ከተማርነው ትምህርት ውስጥ ..... #Reflation_Time ( የክለሳ ጊዜ ) #እምነት_Faith እምነትን ማጥናት ወይም ማወቅ ለምን አስፈለገ ? 1, እግዚአብሔር የእምነት አምላክ ስለሆነ 2, የዳነው በፀጋው በእምነት ስለሆነ 3, ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት ስለማይቻል 4, የክርስትና ህይወትን ያለ እምነት መኖር ስለማይቻል 5, መንፈሳዊ ውጊያን ያለ እምነት ማካሄድ ስለማይቻል 📌ክፍል ሁለት ይቀጥላል ..... የፊታችን ረቡዕ ጥር 13 ከ11:45 ጀምሮ በአካል በመገኘት እንማራለን ። #ሁላችንም_ተጋብዛችኋል ብሩኳን ናችሁ ሻሎም መልካም ቀን 🙌 #Jo_Revivalist @AgapeRevival @AgapeRevival
ሻሎም የተወደዳችሁ #የአጋፔ_ህብረት ቤተሰቦች በያላችሁበት #የእግዚአብሔር_ፀጋ እና #ሰላም ይብዛላችሁ 👋 የፊታችን ጥር 13 ረቡዕ ነገ ማለዳ ፀሎት 12:00 ጀምሮ #በቴሌግራም_Live 🔴 ቀጥታ በድምፅ ስለሚኖረን ከወዲሁ እራሳችሁን አዘጋጁ መልካም_ቀን @AgapeRevival @AgapeRevival
Live stream scheduled for Jan 21 at 03:00
🚨ዛሬ ረቡዕ ጥር 6 #በአጋፔ_ሪቫይቫል ህብረት የነበረን መርሀ ግብር አዲስ ትምህርት #እምነት_Faith በሚል ርዕሰ ክፍል አንድ (1) ጀምረን የነበረ ሲሆን #መንፈስ_ቅዱስ በመካከላችን ሲንቀሳቀስ ከፀሎት 🔥 ጀምሮ በአምልኮ🙌 ስንረሰርስ የነበረ ሲሆን እንዲሁም #የእግዚአብሔር_ቃል የተማርንበት አስደናቂ ጊዜ ነበር ለማስታወስ ያክል ከተማርነው ትምህርት ውስጥ ..... #Reflation_Time ( የክለሳ ጊዜ ) #እምነት_Faith ሁለት ዓለማቶች አሉ እነዚህም የመጀመሪያው ተፈጥሯዊው ዓለም 🌍 ሲሆን ሁለተኛ ደግሞም መንፈሳዊው ዓለም 🌍 ነው ። 1, ተፈጥሯዊው አለም :- ይህ ዓለም በአምስቱ የስሜት ህዋሳት ብቻ ተጠቅመን Access አድርገን የምንገናኝበት ነው ። በተፈጥሯዊው ዓለም መረጃዎችን የምናገኘው ደሞ በአምስቱም የስሜት ህዋሳት ብቻ ነው ። 2, መንፈሳዊው ዓለም :- ይህ አለም ደግሞ ከተፈጥሮአዊ አለም በላይ Real የሆነ እና #የምናያቸው_ነገሮች ሁሉ የመጡ #ከመንፈሳዊው_ዓለም እንደሆነ #መፅሐፍ_ቅዱስ ያስተምረናል በዚህ ዓለም ውስጥ መረጃን የምናገኘው #ከእግዚአብሔር_ቃል እውነት ነው ። የዮሐንስ ወንጌል 17:17 ¹⁷ በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው። የእምነታችን መሰረት ደግሞ #የእግዚአብሔር_ቃል ነው ። የእግዚአብሔር ቃል የመጨረሻው ባለ ስልጣን ስለሆነ ሁኔታዎችንና ጊዜያዊ ነገሮችን የመቀየር አቅም ያለው ቃል ነው። #እግዚአብሔር እና #ቃሉ አንድ ናቸው ። 📌 ክፍል ሁለት ይቀጥላል ..... የፊታችን ረቡዕ ጥር 13 ከ11:45 ጀምሮ በአካል በመገኘት እንማራለን ። #ሁላችንም_ተጋብዛችኋል ብሩኳን ናችሁ ሻሎም መልካም ቀን 🙌 #Jo_Revivalist @AgapeRevival @AgapeRevival
Live stream finished (1 hour)
ሰቆ ኤርምያስ 3:22-23 22 ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። 23 ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።
Live stream started
ጥር 5 ረቡዕ ማለዳ ከ 12:00 ጀምሮ Morning Prayer ላይቭ Live 🔴 ስለሚኖረን ተዘጋጁ 👇👇👇👇👇👇 @AgapeRevival @AgapeRevival