Christ Love Ministries ✝️❤️
Статистика👉እንኳን ደህና መጣችሁ ✝️ 🔴የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ Youtube❤️ https://linktw.in/FyxLgl?sub_confirmation=1 ⚫️TikTok❤️ follow me tiktok.com/@jonibehailu 🔵Instagram❤️ Follow me 👇 https://instagram.com/jo_huios?igshid=MzNlNGNkZWQ4Mg==
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 632
- 1/48двое суток
- 724
- 1/72трое суток
- 781
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📌የመዝሙር ግብዣዬ 🛐 #የለኝም_ካንተ_በላይ_ወዳጅ 🚨ዘማሪ ቤቲ ተዘራ | ⌚10:30 ደቂቃ | sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 @JoPropheticVoice12 @JoPropheticVoice12 @JoPropheticVoice12 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
🚨#የጸጋው_ዙፋን እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። ዕብራውያን 4:16 ✍ይህ ጥቅስ የሚነግረን የእግዚአብሔር ዙፋን #የጸጋ_ዙፋን እንደሆነ ሲሆን ፤ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ደግሞ የሚያስፈልገን ነገር ቢኖር #በእምነት መቅረብ ነው ። የጸጋው ዙፋን እግዚአብሔር ለልጆቹ በህይወታቸው በሚገጥማቸው በእያንዳንዱ ሁኔታዎች ፣ፈተናዎች እና መከራዎችን መቋቋም የሚችሉበት #መለኮታዊ_አቅምና_ችሎታን የሚሰጥበት የከበረ ስፍራ ነው ። 1, ምህረትን እንድንቀበል :- እግዚአብሔር በድካማችን የሚራራልን እንዲሁም #ይቅርታን የሚያደርግ እና #በፍቅር_የሚያልፈን አምላክ እንደሆነ ይነግረናል ። 2, የሚረዳንን ጸጋ :- እግዚአብሔር ለልጆቹ #መለኮታዊ_አቅም ብቃትና ችሎታን መስጠት የሚፈልግ መልካም አባት መሆኑን ያስረዳናል። በአጠቃላይ ወደ ፀጋው ዙፋን #በእምነት እና #በክርስቶስ በተሰራልን በመስቀል ስራ በድፍረት እና ያለ ምንም መሸማቀቅ በፊቱ እንድንቀርብ #የእግዚአብሔር_ምህረትን እንድንቀበል እንዲሁም #እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ #ጸጋ እንድናገኝ ወደ አባታችንን እግዚአብሔር ያለ አንዳች ፍርሀት እንድንቀርብ መለኮታዊ ግብዣ ተደርጎልናል ። አሜን ብላችሁ ተቀበሉ !🛐🖐 🔷መልካም ቀን #Jo_Revivalist Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Live stream finished (1 hour)
🚨 ሻሎም #የአጋፔ_ሪቫይቫል_ህብረት ቤተሰቦች 🖐 እንዴት ናችሁ ! 🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰 የፊታችን ረቡዕ ሐምሌ 29 ከ11:45 ጀምሮ #ጽድቅን_መረዳት በሚል ርዕስ የጀመርነው ትምህርት #ክፍል_2 እንማራለን ። መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር በመያዝ ይምጡ ። #ሁላችንም_ተጋብዛችኋል ብሩኳን ናችሁ መልካም ቀን 🙌 #Jo_Revivalist @AgapeRevival @AgapeRevival
📖🚨 የእለቱ ቃል ለእናንተ 🔰መልካም ቀን 🤗 #Jo_Revivalist
እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፤ በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት መዝሙር 92:1-2
📖🚨 የእለቱ ቃል ለእናንተ 🔰መልካም ቀን 🤗 #Jo_Revivalist
🚨 የ 21 ቀን ቻሌንጅ ተቀላቀሉን ፋይሉን Download 📥 አድርጋችሁ በወረቀት📄 print አድርጉት ። ⛔️ማሳሰቢያ :- ቻሌንጁ ከ 3 ሳምንት በኃላ ሲያልቅ በሳጥኑ ውስጥ ☑️ ምልክት ✍ያደረጋችሁትን እና ከታች ያሉት ጥያቄዎች ሰርታችሁ ቦታ ካልበቃችሁ ከወረቀቱ ጀርባ 📝 ፅፋችሁ ፎቶ 📲 በማንሳት ትለኩልኛላችሁ ። 💬 Comment እና Reaction ❤️🙏🔥😊 እፈልጋለሁ Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Christ Love Ministries ✝️❤️ pinned a photo
📌PDF ፋይሉን ልልቀቅላችሁ ? 🗣አዎ ቻሌንጁን እቀላቀላለሁ 🖐🥰
🚨 የ 21 ቀን Challenge 😱 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌ከላይ የምትመለከቱት ምስል ለእናንተ ያዘጋጀውት የ 21 ቀን ቻሌንጅ ነው 👇 PDF 📄 ፋይሉን ከታች አስቀምጥላችኃለው Download 📥በሉት እናንተ በወረቀት Print 📄አድርጋችሁ ቻሌንጁን ተቀላቀሉን ። 🔰🔰🔰🔰🔰🔰 1, መፅሐፍ ቅዱስ ንባብ (ሉቃስ ወንጌል) በቀን 1 ምዕራፍ ብቻ 📖 2, የግል የፀሎት ጊዜ (30 ደቂቃ) ማለዳ፣ በቀን ወይም ማታ 🛐 3, መንፈሳዊ መፅሐፍ ማንበብ ( 10 ገፅ ) 4, መንፈሳዊ ትምህርት ማዳመጥ ⛔️ማሳሰቢያ :- ቻሌንጁ ከ 3 ሳምንት በኃላ ሲያልቅ በሳጥኑ ውስጥ ☑️ ምልክት ✍ያደረጋችሁትን እና ከታች ያሉት ጥያቄዎች ሰርታችሁ ቦታ ካልበቃችሁ ከወረቀቱ ጀርባ 📝 ፅፋችሁ ፎቶ 📲 በማንሳት ትለኩልኛላችሁ ። 💬 Comment እና Reaction ❤️🙏🔥😊 እፈልጋለሁ Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
33. ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። ማቴዎስ 6:33
Live stream started
🚨ጸሎታችሁ እንዳይመለስ የሚያደርጉ 6 አደገኛ እንቅፋቶች ❌🛐 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌ተለቀቀ በፍጥነት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇 ቪዲዮውን ለመመልከት Watch Now Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
መንፈስ ቅዱስ በህይወታችሁ በታላቅ ሀይል እንዲሰራ....ከፈለጋችሁ ! ሰብስክራይብ ለማድረግ Subscribe Now 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌ተለቀቀ በፍጥነት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇 ቪዲዮውን ለመመልከት Watch Now Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
🚨 ጸሎታችሁ እንዳይመለስ የሚያደርጉ 6 አደገኛ እንቅፋቶች ❌🛐 ሰብስክራይብ ለማድረግ Subscribe Now 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌ተለቀቀ በፍጥነት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇 ቪዲዮውን ለመመልከት Watch Now Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
#አዲስ_ቪዲዮ{ New Video } 📢ዛሬ ማክሰኞ 10:00 ላይ 🔔 ሰብስክራይብ አሁኑኑ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 🔶 Subscribe Now 🔶 ሰብስክራይብ ለማድረግ
🚨 ኢየሱስ ወደ ልቤ ገባ ሰብስክራይብ ለማድረግ Subscribe Now 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌ተለቀቀ በፍጥነት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇 ቪዲዮውን ለመመልከት Watch Now Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
🚨ሰብስክራይብ ለማድረግ https://linktw.in/FyxLgl?sub_confirmation=1 በአገልግሎት ስኬታ የምትሆኑበት ሚስጥር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌ተለቀቀ በፍጥነት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇 Watch Video Now https://youtu.be/xfCGecyWVec?si=wR3JKgmdeh835p6n
🚨ከሞት ያስነሳቸው 23 ሰዎች !😱 Part 2 ስሚዝ ዊግልስዎርዝ Subscribe Now ሰብስክራይብ ለማድረግ 😉 🔥🔥🔥🔥🔥 📌ተለቀቀ በፍጥነት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇 አሁኑኑ ለመመልከት Watch Now Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺