tgindex
የክርስቶስ ወንጌል

የክርስቶስ ወንጌል

Статистика
@christology_GCанглийский

"For I determined not to know anything among you except Jesus Christ." — 1 Corinthians 2:2 Buy ads: https://telega.io/c/christology_GC

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
12 736
+21 за 5 дн.
Сутки
−23
−0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
282
26 постов
Вовлечённость
2,2%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 26
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
181
1/48двое суток
207
1/72трое суток
223

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • የክርስቶስ ወንጌል pinned an audio file

  • 🗣 በእግዚአብሔር ዕውቅና የምገ ባበት ፈተና አለ??😱😱🙊🙊 PART 1 🗣 የሰይጣን ዓላማና የእግዚአብሔር ሃሳብ ምንድነው?? 🗣 እምነታችሁ ሊገለጥ ይሆን? 🗣 ኢዮብ ለምንድነው የልጆቹን ሕይ ወት አጥብቆ የሚከታተለው?? share💯 share 💯 share💯 https://t.me/wbin3 https://t.me/wbin3 https://t.me/wbin3

  • 11 авг.205из christians_Tweet

    🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • без подписи

  • የክርስቶስ ወንጌል pinned «https://youtube.com/shorts/Fat_5W7T4Sc?si=togUylwRt6kF0v4A»

  • https://youtube.com/shorts/Fat_5W7T4Sc?si=togUylwRt6kF0v4A

  • የክርስቶስ ወንጌል pinned «👇 አስተውሎት👇 ✔️ በቤተክርስትያን ወይም ከሠዎች ጋራ በቡድን የምታደርገው ሕብረት ከእግዚአብሔር ጋራ በግል የሚኖር ህን ግንኙነት ፈጽሞ ሊተካው አይች ልም። በግልህ የምታደርገው fellow Ship ከተበላሸ በጣም ማስታወቂያ የበዛባቸው ፕሮግራሞች በላይ በላዩ ቢደራረቡ እንኳን ሕይወትህን አያሻሽ ለውም ወደ እውነተኛ ደቀመዝሙር ም እውነተኛ የእግዚአብሔር ወዳጅና ተከታይም አያደርግህም። ✔️ ዳዊትን…»

  • 👇 አስተውሎት👇 ✔️ በቤተክርስትያን ወይም ከሠዎች ጋራ በቡድን የምታደርገው ሕብረት ከእግዚአብሔር ጋራ በግል የሚኖር ህን ግንኙነት ፈጽሞ ሊተካው አይች ልም። በግልህ የምታደርገው fellow Ship ከተበላሸ በጣም ማስታወቂያ የበዛባቸው ፕሮግራሞች በላይ በላዩ ቢደራረቡ እንኳን ሕይወትህን አያሻሽ ለውም ወደ እውነተኛ ደቀመዝሙር ም እውነተኛ የእግዚአብሔር ወዳጅና ተከታይም አያደርግህም። ✔️ ዳዊትን እንመልከት፦"እንጨትና ውሃ በሌለበት በምድረ በዳ ስጋዬ አንተን ናፈቀች" ይላል። (መዝ63፥1) እውነተኛ ልብና እግዚአብሔርን የሚፈልግ ንጹህ ልብ ስለነበረው ምንም እንኳ በዙሪያው ቤተመቅደስ ባይኖርም፣ ማምለኪያ ስፍራዎች መስዋዕት የሚያቀርብበት ሁኔታ ባይመቻችም፣አብረውት የሚያሸበ ሽቡና የሚዘምሩ ባይኖሩም፣ኤፉድ የለበሱ ካሕናት ባይኖሩም፣ታቦቱ ባይኖርም በአጠቃላይ እግዚአብ ሔርን ለመገናኘት የሚመች ሁኔታና እግዚአብሔርን ለመፈለግ ምክንያት ባይኖርም ነፍሱ ከእግዚአብሔር ጋራ ሕብረት ለማድግ ጓጉታለች! ናፍቃለች! ☑️ እግዚአብሔር በአንድ ቤተ እምነት አባል ከመሆንህ በፊት ያውቅሃል ይወድህማል። ስለዚህ በቤተክርስትያንህ ወይም በቤተ እምነትህ standard ሳይሆን በራስህ ውስጣዊ ባሕሪያትና አመለካከቶችህና በራስህ ውሳኔዎች ና አካሄድ ነው ሊገመግምህና ሊመዝ ንህ የሚችለው። ✔️ በግል ከእግዚአብሔር ጋራ ያለህ ሕብረትና በቡድን ያለህ ሕብረት ተጣጥሞ መሄድ የሚችለው ያለህን ጊዜ፣ዕድሜ፣ስሜትና ፈቃድህን፣መን ፈስህን ወይም አእምሮህን መስዋዕት አድርገህ በሙሉ መሰጠት ራስህን ለእግዚአብሔር አሳልፈህ መስጠት ስትችል ነው። ✔️ እግዚአብሔር ላንተ ያደረገውን በሙሉ ያደረገው ላንተው ለራስህ ነው!! በክርስቶስ ያዳነህ ከዘላለም ቁጣ ያስመለጠህ ከፍርድ ያዳነህ ደግሞም የወደደህ በግል ነው! የተ ቤዠህ በግል ነው! ስለዚህ በግልህ የጠራህ ያከበረህ በግል ነው! ስለ ዚህ በግልህ ልታመሰግነው፣በግልህ ልትወደው፣በግልህ ልትገዛለትና ልታመልከው ልትከተለውም ይገባል። https://t.me/wbin3 https://t.me/wbin3 https://t.me/wbin3

  • 7 авг.2571из lid_graphics9

    📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • በብሉይ ኪዳን ውስጥ ደመና እና እሳት የእግዚአብሔር መገኘት (Shekinah Glory)፣ መሪነት እና ቅድስና መገለጫዎች ሆነው በተደጋጋሚ ተጠቅሰዋል። እነዚህ ሁለት ምልክቶች እግዚአብሔር ከሰዎች ጋር ያለውን ግንኙነት ለመግለጽ ያገለግላሉ፤ ደመናው ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔርን መገኘትና መሸፈን (mystery/presence) ሲያመለክት፣ እሳቱ ደግሞ የእግዚአብሔርን ቅድስና፣ ፍርድን ወይም መለኮታዊ መሪነትን ያሳያል። የተጠቀሱባቸው ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች እነሆ፦ 1. ደመና (Cloud) - የእግዚአብሔር መገኘትና መሪነት ደመናው እግዚአብሔር በሕዝቡ መካከል መኖሩንና እንደሚመራቸው የሚያሳይ ምልክት ነው። ከግብፅ ወጪ ሲወጡ፦ "በቀን ደመና፣ በሌሊትም እሳት እንዲያሳይላቸው እግዚአብሔር በሕዝቡ ፊት ለፊት ይሄድ ነበር።" (ዘፀአት 13:21) በድንኳኑ ውስጥ፦ "በድንኳኑም ውስጥ ደመናው ይሞላ ነበር።" (ዘፀአት 40:34) - ይህም እግዚአብሔር በድንኳኑ ውስጥ መኖሩን ያሳያል። በሲና ተራራ፦ "እግዚአብሔርም በእሳት በሚነድ እሳተ ደመና መካከል ወደ ሲና ተራራ ወረደ።" (ዘፀአት 19:18) በመቅደሱ ውስጥ፦ ሰሎሞን ቤተ መቅደሱን ሲሠራ ደመናው የእግዚአብሔርን ክብር አሳይቶ ነበር (1 ነገሥት 8:10-11)። 2. እሳት (Fire) - የእግዚአብሔር ቅድስና፣ ፍርድና መሪነት እሳቱ የእግዚአብሔርን ኃይል፣ መለኮታዊ መገለጥና የኃጢአትን ማቃጠል (ፍርድ) ያሳያል። በሲና ተራራ፦ "እግዚአብሔርም እሳትን በራሱ ላይ እንደ ነበደ እያሳየ፣ በሲና ተራራ በሲና ተራራ እሳተ እሳት መካከል ወረደ።" (ዘፀአት 19:18) የሙሴ ቁጥቋጦ፦ "ቁጥቋሬው በእሳት ይነድ ነበር፥ ቁጥቋሬው ግን አልተቃጠለም ነበር።" (ዘፀአት 3:2) - እግዚአብሔር በእሳቱ ውስጥ ለሙሴ ተገለጠ። በድንኳኑ ውስጥ፦ "ደመናው ከድንኳኑ በላይ ይነድ ነበር፥ የእግዚአብሔርም ክብርም በድንኳኑ ውስጥ ይሞላ ነበር።" (ዘፀአት 40:38) ለአብርሃም መገለጥ፦ "እሳተ እሳት ከእርሱ በኩል passing (እያለፈ) አያቸው፤ አብርሃምም እስከዚያ ጊዜ ድረስ አላወቀም ነበር።" (ዘፍጥረት 15:17) ማጠቃለያ ሰንጠረዥ ምልክት ትርጉሙ (መገለጫው) ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ደመና መገኘት (Presence)፣ መሪነት፣ መሸፈን (Mystery) ዘፀአት 13:21፣ ዘፀአት 40:34፣ 1 ነገሥት 8:10 እሳት ቅድስና፣ ፍርድ፣ መለኮታዊ ኃይል፣ መገለጥ ዘፀአት 3:2፣ ዘፀአት 19:18፣ ዘፀአት 40:38 እነዚህ ምልክቶች በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለሕዝቡ በግልጽ ለመታየት የተጠቀመባቸው መንገዶች ናቸው።

  • 5 авг.289из grow_to_god

    🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 3 авг.328из DAILY_PICTURES1

    ⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 1 авг.395из YADAH_PICTURES

    🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 1 авг.4311из christology_GC

    የተሳሳቱ አስተምሕሮዎችን በእግዚአብሄር ቃል ሲመዘኑ 🤷 ደሕንነቴን ላጣ እችላለሁ??🤷 @christology_GC @christology_GC

  • 30 июл.432из lid_graphics9

    📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 29 июл.3621из DAILY_PICTURES1

    ⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 28 июл.4132из getami_daniel

    🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • የክርስቶስ ወንጌል pinned an audio file

  • без подписи