YAĎAH(የተገለጠ🔥)
Статистикаድርጊቶች በሙሉ እቺ አለም ጥላ የሆነችለትን እውነተኛው የአካል አለም ነፀብራቅ ናቸው! ምልክት ሰጪዎችን ተመልክተን ሽፉንን በመግፈፍ ወደ ምንጩ እንጠልቃለን🔥 Welcome to YADAH! @YaddahprophetessMic @YaddahprophetessMic @YaddahprophetessMic Contact👉 @FireOnTheAltar
- Последний пост
- 19 мая
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
መዝሙር 55 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ጠላትስ ቢሰድበኝ፥ በታገሥሁ ነበር፤ የሚጠላኝም ራሱን በላዬ ከፍ ከፍ ቢያደርግ፥ ከእርሱ በተሸሸግሁ ነበር። ¹³ አንተ ግን፥ እኩያዬ ሰው፥ ባልንጀራዬና የልቤ ወዳጅ፤......😞 💔ደጋግመህ በአደባባይ እየሞትክላቸው በአደባባይ ሸጠው በቁም ከቀበሩህ ⚰️ እንኳን መስዋዕቶችህ አንተም አትገባቸውም! ገመሀልያ! ገመሀልያ! ገመሀልያ!
#ኢየሱስ_ያድናል_ይታደጋልም በኃጢአት ምክንያት ሞት ተፈርዶባት ለተቅበዘበዘችዋ ነፍስ በሙታን ሸለቆ፣ በተስፋ ቢስ ህይወት፣ በኃጥያት እስራት፣ በበደል ቀንበር ስር በመሆን ለሰነበተች ነፍስ፤ ልክ ዓይኖቿን ወደ ቀራንዮ መስቀል ሥራ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ በእምነት ስታዞር በዘላለማዊ ፍቅርና ምህረት ሊቀበላት ዛሬም በደሙ አጥቦ ሊያነፃ እጆቹን ዘርግቶ ይጠብቃል። ከሰይጣንና ከጨለማው አሰራር ነፃ አውጥቶ በማዳን፤ የመንፈሱን ደስታ ሊሰጥ ዛሬም ዝግጁ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታና አዳኝ ንጉሥም ነው። ዛሬም በእምነት ወደ እርሱ የሚመጡትን ያድናል ይታደጋልም። “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” — ዮሐንስ 3፥16 #መልካም_የትንሳኤ_በአል❤
የዕድሜዬን ቀናት የጨመርክልኝ ደጉ ጌታዬ ከፍ በልልኝ🙏 በእግዚአብሔር ምህረት ባይሆን ዛሬ ይሄን ቀን ማየት የማይታሰብ ነበር...... 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 I BORN TO SUCCEED🎉🎉
የቸኮለ ልብ እንጂ የዘገየ አምላክ የለንም❗️ ⏩ቢዘገይ እንኳን እኮ እግዚአብሔርን የሚቀድመው የለም! https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
እንደ ሰው ትልቁ ውድቀታችን, የተሰጠን ነገር ዋጋ የሚገባን በማግኘታችን ደስታ ውስጥ ሳይሆን ያለን ነገር ከመኖር ወደ ማጣት ሲቀየር ባለው ሀዘን ውስጥ ነው። 👉የተሰጠህ ጤንነት የሚገባህ በሽታ የሚባል ነገር ወደ ህይወትህ ሲገባ ነው! 👉የተሰጠህ አየር የሚገባህ መተንፈስን መቸገር ስትጀምር ነው! 👉መጥገብ የሚገባህ መራብ የሚባል ነገር ሲሰማህ ነው! 👉የተሰጠህ ሰው እንኳን የሚገባህ የተሰጠህን መጠበቅ አቅቶህ ጥሎህ የሄደ ዕለት ነው! 🛑ያለን ነገር እንዲገባን እስኪወሰድብን አንጠብቅ! በጎደለው ለማማረር እንደምንፈጥን እስኪ ስላሉን እና ስለተሰጡን ውድ ነገሮች ለማመስገን እንቸኩል! በዚህ ማለዳ እኮ ነቅተን ስልካችንን መክፈት ስንችል ዛሬን መንቃትን እየፈለጉ ያልቻሉ ዕልፍ ሰዎች አሉ! በነፃ የምንተነፍሰውን አየር እንኳን ብዙ ብር አውጥተው በኦክስጅን እየታገሉ ያሉም አሉ😔😔 #እግዚአብሔር_ሆይ_ስለሁሉ_ተመሰገን🤲
ተጠንቀቁ ⚠️ ህልም እና ራዕይ መጠለፍ ስለሚችሉ ያያችሁትን(በተለይ ስለራሳችሁ ያያችሁት እና የሰማችሁትን) የምትነግሩትን ሰው ለይታችሁ እወቁ❗️ ምክንያቱም ከምትነግሩት ሰው ጀርባ የሚሰራውን መንፈስ እርግጠኛ መሆን አትችሉም! 👉ጠላት በመንፈሳዊ አለም Locate ማረግ ያልቻለውን በስጋዊው አለም ሄዶ ማደን አይችልም። “መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።” — ኤፌሶን 6፥12 https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
መዝሙር 64 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ ወደ አንተ በለመንሁ ጊዜ ጸሎቴን ስማኝ፥ ከጠላትም ፍርሃት ነፍሴን አድን። ² ከክፉዎች ሸንጎ ከዓመፀኞችም ብዛት ሰውረኝ። ³ እንደ ሰይፍ ምላሳቸውን አሰሉ፤ መራራ ነገርን ለማድረግ፥ ⁴ ንጹሕንም በስውር ለመንደፍ ቀስትን ገተሩ፤ ድንገት ይነድፉታል አይፈሩምም። ⁵ ለእነርሱ ለራሳቸው ክፉ ነገርን አጸኑ፤ ወጥመድን ይሰውሩ ዘንድ ተማከሩ፤ ማንስ ያየናል? ይላሉ። ⁶ ዓመፃን ፈልጓት፥ ሲፈትኑም አለቁ፤ የሰው የውስጥ አሳቡና ልቡ የጠለቀ ነው፥ ⁷ እግዚአብሔርም ከፍ ከፍ ይላል። የድንገትም ፍላጻ ያቈስላቸዋል፤ ⁸ አንደበታቸው ያሰናክላቸዋል፥ የሚያዩአቸውም ሁሉ ይደነግጣሉ። ⁹ ሰዎች ሁሉ ፈሩ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ ተናገሩ፥ ሥራውንም አስተዋሉ። ¹⁰ ጻድቅ በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፥ በእርሱም ይታመናል፤ ልባቸውም የቀና ሁሉ እልል ይላሉ። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉አምላኬ በዚህ ቀን ለይ ስለ እናንተ ከተነገረ እና ከተመከረ ክፉ ምክር በኢየሱስ ስም ይሰውራችሁ✋ 👉ስማችሁን ከክፉ ጉባኤ ለይ በሀይል ይሸፍነው✋ 👉በእናንተ ህይወት ለይ የሰማይ አምላካችሁ የተናገረው ብቻ ይሁን✋
እናንተ ካበሰላችሁት እግዚአብሔር ያበሰለው ይጣፍጣል! የእግዚአብሔር ያጠግባል! የእግዚአብሔር ያሳድጋል! እውነቴን ነው እናንተ የምትሰሩት ,ጠረጴዛችሁም ሁሉም ይቅር! ሁልጊዜም ለመለኮታዊ ግብዣ ራሳችሁን አዘጋጁ ምክንያቱም አብሳዩ እራሱ እግዚአብሔር ነው!😇 https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
some one said:- "እግዚአብሔር በአይኑ ብሌን አይጫወትም"🙌። “በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።” — ዘዳግም 32፥10 መልካም ምሽት💫
የዳቦ ቤት ባለቤት ልጅ ለብዙዎች የሚተርፉ ዳቦዎችን መቆጣጠር የሚችል ራስ(Head) መሆኑን ሳያውቅ ዳቦ ጥያቄ ሆኖበት እየተራበ ከሆነ ወይ ስለ #አባቱ ወይ ደግሞ ስለ ራሱ #ልጅነት ያልገባው የሆነ ነገር አለ! “ብሩ የእኔ ነው፥ ወርቁም የእኔ ነው፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።” — ሐጌ 2፥8 👉የብሩም የወርቁም ባለቤት የሆነው አባትህ ወይ ደግሞ ከመለኮት የተካፈልከው ልጅነት ካልገባህ አለቃ ልትሆንበት የተገባው ፋይናንስ ባርያ አርጎ ሊያስቃይህ ይችላል! https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
እግዚአብሔር ሁሏም ሴት ውስጥ አስደናቂን ሀይል እና ነገርን አብዢ ጥበባዊ ተፈጥሮን ሰውሮ አስቀምጧል። ነገር ግን እግዚአብሔር ውስጥሽ በአስቀመጠው አቅም ልክ ለመገለጥና ማንነትሽን (እግዚአብሔር በአንቺ ለይ ያለውን አላማ ፈልጎ ማግኘት ይጠበቅብሻል)! 👉እንደ አልማዝ ለመገኘት የማትደረሺ ውድ ሁኚ እንጂ በሁሉም ስፍራ አትገኚ! እንደ አበባም የምትተከይበትን እና የምታፈሪበትን የሚገባሽን መሬት ምረጪ! https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
👉 እግዚአብሔር አብርሃምና ሳራ ጋር ቆይቶ የመጣው የሰው ጊዜ ለእግዚአብሔር ተአምራት አደራረግ ገደብ እንደማይሆን ለማሳየት ብቻ ሳይሆን የሰው ፍፃሜ የእርሱ ጅማሬ መሆኑን ለማሳየትም ጭምር ነው። ምክንያቱም እንግዲህ በእዛ እድሜ እንኳንስ ልጅ ለማግኘት በራሳቸው ስሌት ሊለፉ ይቅርና በእድሜ ስለገፉ ግንኙነት ለማድረግ እራሱ ደክመውና በእዛ ነገር ደስታ የማያገኙበት ጊዜ ለይ ነበሩ። “ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፦ ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት('êden) ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል።” — ዘፍጥረት 18፥12 🛑አያችሁ አንዳንድ ጊዜ እግዘብሔር በእኛ ህይወት ተአምራቱን ለመጀመር የኛ መኳተን እስኪያልቅ እንዲጠብቅ ሊያረገው ይችላል። በራሳችን ማስተዋል እና እውቀት መደገፍ ስናቆም የዛኔ እግዚአብሔር መስራት ይጀምራል። https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
🛑ውቅያኖስ ከሆንክ ውቅያኖስ ነህ! ሰዎች መዋኘት ስለማይችሉ ብለህ ኩሬ አትሁን! አለቀ! ➡️ሌሎች እንዲመቻቸው ብለህ ራስህን እና አቅምህን አታሳንስ ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች ለራሳቸው ያላቸው ግምት ሊሆኑ ከሚገባው በታች ስለሆነ እና በትናንሽ ግብ ውስጥ መኖር ስለሆነ ደህንነት የሚሰጣቸው የእነሱ የገደብ ሳጥን ውስጥ ለመግባት ራስህን ጨምድደህ አትግደል! https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
በጌታ ስሟት☝️ ፀሎትህ ሳይመለስ የቀረ የመሰለህ እና እግዘብሔርን ዝም ያለህ የመሰለህ ምናልባት እግዚአብሔር ከሆኑ ነገሮች እያስመለጠህ ስለሆነ ይሆናል... https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
👆ማለዳ በፀሎት ለይ ሆኜ እግዚአብሔር ይህን ምስል በመንፈሴ አመጣው እንዲህ ብዬ ልባርካችሁ✋እንኳስ ሊሰብሩት ሊደርሱበት በማይችሉበት ጥልቅ የክርስቶስ መዳፍ ውስጥ ልባችሁ ይሰወር! “Keep me as the apple of the eye, hide me under the shadow of thy wings,” — Psalms 17:8 (KJV) ከየትኛውም አጋንንትም ይሁን ክፉ ሰዎች ልባችሁ በኢየሱስ ስም በሀይል ይጠበቅ🔥🔥
ስማኝ ቀጥታ ከአባት ቤት(ከምቾት ስፍራህ) ወጥተህ ዙፋን ለይ መቀመጥ ከፈለክ እንደ ሃሳብ ስራ ዘርፍ ብትቀይር መልካም ነው! ⏩ንግስና ዋጋ ያስከፍላል የረጅም ዘመን ንግስና ደግሞ እጅግ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል! የመንገስ 👑 ራዕይ ካለህ ይሄን ራስህን ጠይቅ👉የዙፋንህን ዋጋ ለሚያህል መስዋዕት ምን ያህል ዝግጁ ነህ? https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
እርግጠኛ ነኝ ዛሬ የሆነ ፍራፍሬ በልተሀል🤏 ልብ ያላልከው ነገር የበላኸው ፍሬ በገንዘብ ስለገዛኸው ወይም ከሆነ ስፍራ በድንገት ስለመጣ አይደለም! ህይወት ለይ ምንም ድንገትና አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም። ▶️ ያ ፍሬ ከጅምሩ(ሲዘራም ጀምሮ) ላንተ ስለተባለ ነው ያንን ሁሉ መንገድ አቋርጦም በነጋዴዎች ተሽጦም በእጅህ የገባው! 🛑ታዲያ እግዚአብሔር ላንተ ያዘጋጀውን ምድር ያበቀለውን ፍሬ አድራሻውን ጠብቆ ወዳንተ ካመጣው የሰማዩ በረከትህስ እንዴት ይስትሀል? እመነኝ ጊዜውን ጠብቆ ስፍራህን አድኖ ይመጣል! “ለሁሉ ዘመን አለው፥....” — መክ 3፥1 https://t.me/YaddahprophetessMic join and shafe
“እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥” — ዕብራውያን 11፥33 https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
🛑በፈሪሳዊያን እና በደቀመዛሙርት መሀል የነበረው ልዩነት:- ፈሪሳዊያን (the walking encyclopedia) ናቸው ማለትም በህግ(ቶራህ) እውቀት የረቀቁ እና ብዙ ፅሁፎችን የማስታወስ እና የመናገር ክህሎት ነበራቸው። ደቀመዛሙርት ግን ከእውቀቱ ባለቤት እና ከራሱ ከአካሉ ጋር የተነካኩና የተጣበቁ ነበሩ። ▶️አስታውሱ ስለአንድ ነገር የጠለቀ መረጃ አላችሁ ማለት ያንን ነገር በግል ታውቁታላችሁ ወይም ከነገሩ ጋር ጥልቅ መነካካት አላችሁ ማለት አይደለም!!! intimacy በሀይል ይብዛላችሁ✋🔥 https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
YAĎAH(የተገለጠ🔥) pinned a photo