tgindex
Revelation Center (apokálypsis) Angel

Revelation Center (apokálypsis) Angel

Статистика

ለህይወትህ የሚጠቅምህ የተፃፈልህ ሳይሆን ከተፃፈልህ ወስጥ የተገለጠልህ ነው። “የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።” — ኤፌሶን 1፥17 @Revelationcenter Contact: My Telegram link: @Angelmiracle

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 307
−4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 158
21 постов
Вовлечённость
50,2%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
23
1/48двое суток
26
1/72трое суток
28

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/L8EBTKgiCsw?si=jz6LRYliDzQ05gWR

  • https://youtu.be/MWvItEZqu-g?si=tXi1S9qldMGHCrA_

  • 🔴 ጥፋት አጥፍታችሁ እግዚአብሔር ሊቀጣኝ ነው ብላችሁ ስትጠብቁ እርሱ ደግሞ ምክንያት የለሽ ፍቅሩን ለማሳየት አዲስ በር ይከፍታል ፣ምህረትን ያበዛላችኋል፣ሞገስን ይሰጣችኋል። ➡️ይህ የእግዚአብሔር ማንነት ነው ፣እርሱ እንደ ሰው አይደለም። 🔴እርሱ ያለምንም ምክንያት እንደወደዳችሁ እንድታውቁለት ይፈልጋል!!! “ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” — ሮሜ 5፥8 @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter Join&share

  • https://youtu.be/U5mHlYX8CME?si=ccMKenO98xE2qbLO

  • 🔴አሁን ላይ በጣም እየተደበላለቁ የመጡ ነገሮች...👇👇👇 1. ብዙ ማውራት እና በራስ መተማመን 2.ትዕቢት እና ለራስ ያለን ከፍተኛ ዋጋ 3.ይቅር አለማለት እና ድንበርን መጠበቅ 4.ሀላፊነትን መሸሽ እና እራስን መጠበቅ 5.መሳደብ፣ሰውን ማዋረድ እና ራስን መሆን 6.ማጭበርበር እና ብልህነት 7.ተግሳፅ እና ፍርደኛ መሆን . . . . ይቀጥላል.... ➡️እግዚአብሔር የእርሱን ባህርይ      እንድንከተል ይርዳን። “ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።”   — 2ኛ ጴጥሮስ 1፥4 @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter Join&share

  • 🔴ያላችሁን ሁሉ ብታጡ እንኳን ድጋሚ ጀምራችሁ ስኬታማ መሆን ትችላላችሁ!!! ➡️ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ፀጋ ከእናንተ ጋር ነው ። ተስፋ አትቁረጡ 🙏 @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter Join&share

  • https://youtu.be/Bj8h9nZx27E?si=QZeGjy4-VqvBr8YA

  • 🔴 ይቅርታ ያላደረግክለትን ሰው የተሳሳተውን ስህተት ደግመህ እንደምትሰራ ማወቅ አለብህ!!! ➡️ነፃ የሚያወጣህ ይቅርታ ማድረግ ብቻ ነው። “እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።” — ኤፌሶን 4፥32 @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter Join&share

  • 🔴መፅሐፍ ቅዱሳችሁን ስታነቡ እግዚአብሔር የትኛውንም ጦርነት እንዳልተሸነፈ ማስተዋል ትችላላችሁ። ➡️ስለዚህ የተከፈቱባችሁን ጦርነቶች ለእርሱ አሳልፋችሁ ስጡ፣እርሱ ድል ያደርግላችኋል!!! ዘጸአት 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥ ⁴ የፈርዖንን ሰረገሎች ሠራዊቱንም በባሕር ጣላቸው፤ የተመረጡት ሦስተኞች በኤርትራ ባሕር ሰጠሙ። @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter Join& share

  • 🔴የሰይጣን ዋና ትኩረቱ የእናንተን ጤና ፣ስራ እና ቤተሰብ መምታት ሳይሆን የእናንተን ሰላም ደስታ እና ሀሴት መንጠቅ ነው ። ➡️ደስታችሁ በምንም ነገር እንዲደፈርስ አትፍቀዱ!!! የሁሉም ነገራችሁ ቁልፍ እርሱ ጋር ነው ። “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” — ዮሐንስ 14፥27 @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter Join&share

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🟥 ክርስቲያን ስትሆኑ ቀድሞ የነበራችሁበትን ባህል፣አስተሳሰብ እና አካሄድ ይዛችሁ ከመጣችሁ መንፈሳዊ ህይወታችሁ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ያደርግባችኋል። ➡️ በእግዚአብሔር ቃል ሀሉንም ለማፍረስ ዝግጁ መሆን አለባችሁ!!! ገላትያ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ይጠቅማል እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና። ¹⁶ በዚህም ሥርዓት በሚመላለሱ ሁሉ ላይ በእግዚአብሔር እስራኤልም ላይ ሰላምና ምሕረት ይሁን። @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter

  • 🔴ወደ ህይወታችሁ እንዲገቡ የፈቀዳችሁላቸውን ሰዎች በማየት ለህይወታችሁ ያላችሁን ዋጋ ማወቅ ይችላል! “ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል፤ የሰነፎች ባልንጀራ ግን ክፉ መከራን ይቀበላል።” — ምሳሌ 13፥20 @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter

  • 🔴ራዕይ ጅማሬ እንዳለው ሁሉ መዳረሻም አለው፣ ስለዚህ ግባችሁን ካላወቃችሁ የትኛው ስፍራ ላይ ሩጫችሁ እንደሚያልቅ አታውቁም!!! “ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።” — ሐዋርያት 20፥24 @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter

  • 🔴ሀሌም በአገልግሎት ህይወታችሁ ከሰዎች ጋር ፉክክር ውስጥ የምትገቡ ከሆነ ውስጣችሁ ያለውን አቅም እየገደባችሁ እንደሆነ እወቁ!!! ➡️መሉ አቅማችሁን የምትጠቀሙት ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንት ማንነታችሁ ጋር መፎካከር ስትጀምሩ ነው። “ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እንዳልያዝሁት እቈጥራለሁ፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ በኋላዬ ያለውን እየረሳሁ በፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ፥” — ፊልጵስዩስ 3፥13 @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter Join&share

  • 🔴ራዕይህ እንቅልፍ የማይነሳህ ከሆነ እና ማንነትህን እንድትቀይር ካላደረገህ የራዕይህን ትክክለኛነት አረጋግጥ!!! 2ኛ ቆሮ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ በድካምና በጥረት ብዙ ጊዜም እንቅልፍ በማጣት፥ በራብና በጥም ብዙ ጊዜም በመጦም፥ በብርድና በራቁትነት ነበርሁ። ²⁸ የቀረውንም ነገር ሳልቆጥር፥ ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው። @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter

  • 🟥የመጨረሻው ዘመን መልዕክት መሉውን አድምጡት ➡️ይህ ትንቢታዊ መልእክት ከዛሬ 60 አመት በፊት በ ነብይ ዊሊያም ብራንሀም ስለመጨረሻው ዘመን የተተነበየ ነው!!! 🔴 Kamala Harris የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆና ከተመረጠች ለሀሰተኛው መሲህ መገለጥ እና ለታላቁ ጥፋት ስለምትሰራ እግዚአብሔር ተጨማሪ ነብሳት እንዲድኑ ትንሽ ጊዜን እንዲጨምልን ፀልዩ!!! ለዶናልድ ትራምፕ እና ለቤተክርስያን እግዚአብሔር ዳግም እድል እንዲሰጥ ፀልዩ🙏🙏🙏 @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter

  • 😷ህመምን ሳይሆን በሽታን ጥሉት! 🔴የህመም ዋና አላማ በሰውነታችሁ ውስጥ ለሚፈጠሩ በሽታዎች ማንቂያ ደውል ነው። ➡️ህመም የሌላቸው በሽታዎች ያለምልክት ሰውን የመግደል አቅም ስላላቸው እጅግ አደገኞች ናቸው!!! 🔴ነገር ግን አብዛኛው ሰው ከበሽታው ይልቅ ከህመም ስሜቱ ነው መገላገል የሚፈልገው ነገር ግን ህመም በሽታው የእኛ ሰውነት ውስጥ ገብቶ እንዳይገይለን እና መድሀኒትን እንድንጠቀም ማንቂያ ደውል ነው። 🙏ምልክት እና ህመም ከሌለው ጥፋት በመንፈስ ቅዱስ የተጠበቃችሁ ሁኑ✋✋✋ “ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ።” — መዝሙር 19፥12 @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter

  • 🟥 የዕለቱ ቃል ምሳሌ 3 ³ ምሕረትና እውነት ከአንተ አይራቁ፤ በአንገትህ እሰራቸው፤ በልብህ ጽላት ጻፋቸው። ⁴ በእግዚአብሔርና በሰው ፊትም ሞገስንና መልካም ዝናን ታገኛለህ። @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter Join& share

  • 🟥አስቸኳይ መልዕክት🔥🔥🔥 🔴ሰላም የ Revelation center ቤተሰቦች እስካሁን በተለያዩ ማስታወቂያዎች ምክንያት መልዕክቶችን ለመልቀቅ አልቻልንም ነበር። ነገር ግን ከአሁን ቦሀላ ማስታወቂያዎች እንደማይኖሩ እና መልዕክቶችን ከቀድሞ በበለጠ ደረጃ ለእናንተ የምናደርስ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን🙏🙏🙏 ስለዚህ በየጊዜው የሚለቀቁ መልዕክቶች እንዳያመልጧችሁ notification ማብራት እንዳትረሱ።እንዲሁም መልዕክቶችን ለምታውቋቸው ሰዎች share በማድረግ አብራችሁን የእግዚአብሔርን ስራ ስሩ🙏🙏🙏 ➡️በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ማደግ ከፈለጋችሁ ትክክለኛው ቻናል ላይ ናችሁ✨ @Revelationcenter @Revelationcenter @Revelationcenter

Revelation Center (apokálypsis) Angel — tgindex