tgindex
Servant Nahom Ephrem

Servant Nahom Ephrem

Статистика
@NahomEphremmанглийский

Welcome to your spiritual home, Family in Christ!🕊️ We are absolutely thrilled and overjoyed to have you join this blessed community. This channel is not just a digital space; it is an altar of prayer and a school of the Word.

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
22:51
Постов за неделю
9
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
824
+28 за 5 дн.
Сутки
+10
+1,23%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
435
24 постов
Вовлечённость
52,8%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
204
1/48двое суток
233
1/72трое суток
252

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ዘማሪ ሊዲያ አንተነህ ተስፋ አለው                👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • Live stream finished (1 hour)

  • Prayer request 👇🏽የፀሎት ጥያቄዎችን ከታች ባለው ኮመንት ስር አስቀምጡልኝ👇🏽                   🙏🙏🕊️🕊️🕊️ 🔥🤲🏥🛐🛐

  • Live stream started

  • ቀሪ 30 ደቂቃ ብቻ! ⏳🛐 ወደ እግዚአብሔር ቅድስት ቅዱሳን ለመግባት 30 ደቂቃዎች ብቻ ቀሩን! የላይቭ (Live) የፀሎት ጊዜያችን አሁኑኑ ሊጀመር ነው። ጸጥ ያለ ስፍራ መርጠው በፀሎት መንፈስ ይጠብቁን። ጌታ ዛሬ በግል ሊጎበኝዎት በደጅ ነው። 👇 አሁኑኑ መስመር ላይ ይግቡ፦                👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • ቀሪ 5 ሰዓታት ብቻ! ⏰🔥 ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት ላይ የሚጀምረው "Personal Visitation" የቀጥታ ስርጭት (Live) የፀሎት ፕሮግራማችን ሊጀመር ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩት! የፀሎት መሠዊያዎን ዳግም ለማቀጣጠል ልብዎን አዘጋጅተው ይጠብቁን። ለወዳጅዎም ሊንኩን አሁኑኑ ያጋሩ! 👇 ቀጥታ ስርጭቱን ለመታደም ይግቡ፦ ⏩ @Nahomephremm ⏪

  • ነገ ማታ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራም! 🚨🔥 "Personal Visitation" የላይቭ የፀሎት ፕሮግራማችን ነገ አርብ ማታ 3:00 ሰዓት ላይ በይፋ ይጀምራል! 📅 ቀን፦ አርብ ማታ 🕒 ሰዓት፦ በትክክል 3:00 ሰዓት ከሳምንቱ የዕለት ተዕለት ውካታ ወጥተው፣ ከጌታ ህልውና ጋር በግል የሚገናኙበትን ሰዓት ቀጠሮ ይያዙ። ለሌሎችም ሼር በማድረግ ጋብዙ! 🔗 ‼️ ማሳሰቢያ ምንም አይነት አገልግሎት እዚ ቻናል ላይ  ከክፍያ ጋር አይገናኝም    ‼️ 👇 ለመጠባበቅ አሁኑኑ ቻናሉን ይቀላቀሉ፦                             👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • 13 авг.23131из NahomEphrem

    Singer    Bereket tesfaye   Deeper worship ❤❤❤🔥🔥🔥🔥    👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • ✨ ታላቅ የአርብ ምሽት የጸሎት ፕሮግራም! ✨ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ መጪው አርብ ምሽት የእግዚአብሔር ክብርና ኃይል በቤታችን ላይ የሚገለጥበት ልዩ የጸሎት ጊዜ ይኖረናል። የኢየሱስ ስም የታሰሩትን የሚፈታበት፣ የታመሙት የሚፈወሱበትና የዛሉትን የሚያድስበት ምሽት እንደሚሆን እናምናለን! 📅 ቀን፦ አርብ (አርብ ማታ) ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ (9:00 PM) 📍 ቦታ፦ እዚሁ ቻናላችን ላይ (በVoice Chat) 💡 ማሳሰቢያ፦ አሁኑኑ ከታች ያለውን ቀጠሮ በመጫን "Remind Me" (አስታውሰኝ) የሚለውን ይጫኑ። ፕሮግራሙ ሲጀምር ወዲያውኑ መልእክት ይደርስዎታል። 📣 እባክዎ ለሌሎችም በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው!                👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • 11 авг.32772из NahomEphrem

    ዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ    በዚ መዝሙር ቀናቹህን ጀምሩ 🔥🔥🔥🔥      👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • 📣 Personal visitation ‼️አስደሳች ዜና በዚህ ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት(Live) የግል የፀሎት ጊዜ በቅርቡ ስለምንጀምር ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ሌሎች እዲቀላቀሉን በጌታ ፍቅር ጋብዙልን።‼️                👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • singer addisu terefe        What a songs 🔥🔥🔥🔥              👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • без подписи

  • 4 авг.57471из NahomEphrem

    የኢየሱስ ፍቅር ❤❤❤😭😭😭😭       👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • ‼️ዝናብ እሰጥአለው‼️ 📍መልህክቴ ለረሀብተኞች ጌታን ያለመታከት ለምትጠባበቁ ብቻ ነው🙏 📍ጌታ ለኤሊያስ ዝናብ እሰጥአለው አለው 📍እንዴት ግን ለሰው ልጅ ዝናብ እሰጥአለው ይባላል🤔⁉️ 📍አሁን ላይ ኤሊያስ ቢኖር🤔 በሶሻል ሚዲያዎች እንዴት እንደሚነግረን አሰብኩት ወይም እኔን እንደ ኤሊያስ ጌታ ብሎኝ ቢሆን በ fb በ titalk.. ብቻ😂 ‼️ ያቆብን ጌታ ይባርከውና ኤሊያስ የተነገረለትን የተስፋ ቃሉን እስኪያገኝ ዝም አላለም ይለናል ይልቁንም  አጥብቆ ነው  የፅለየው ይለናል😭😭❤ ‼️ እናም እኔም እላቹአለው ዘመን ሰጣቹአለው, ትውልድ ሰጣቹአለው, በነገስታት ፊት ትቆማላቹ ,ነጩን እና ጥቁሩን ትወርሳላቹ...... ጌታ ያላቹ ሰዋች ‼️ጌታ አይሰማም ብላቹ መጮህ እንዳታቆሙ እያሪኮ ጋር ከመጮህ ውጪ ሌላ ህግ አይሰራም። ‼️አጥብቆ መጸለይ ወይም ደሞ አጥብቆ መጸለይ😭😭🙏 “ከብዙ ቀንም በኋላ በሦስተኛው ዓመት፦ ሂድ፥ ለአክዓብ ተገለጥ፥ በምድር ላይም ዝናብ እሰጣለሁ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ።”   — 1ኛ ነገሥት 18፥1 ያዕቆብ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ፥ ዝናብም እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፥ በምድርም ላይ ሦስት ዓመት ከስድስት ወር አልዘነበም፤ ሁለተኛም ጸለየ፥ ¹⁸ ሰማዩም ዝናብን ሰጠ ምድሪቱም ፍሬዋን አበቀለች።                👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • 2 авг.52264из NahomEphrem

    ዘማሪ ቤቴል ምትኩ 🔥🔥🔥🔥                👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • 2 авг.561101

    ✝️ ፀልዩልኝ🙏 በፀሎት የሚጋደልላችሁ ሰው አላችሁ⁉️ ካላችሁ፤ እጅግ እድለኞች ናችሁ❗️ “ጌታ ሆይ፤ አገልጋዬ ሽባ ሆኖ እጅግ በመሠቃየት ከቤት ተኝቷል” አለው።” ማቴዎስ 8:6 ይሄ ሰው የታማሚው አለቃ ነው፤ ነገር ግን በዚህ ሰው ፀሎት ምክንያት ፤ በስቃይ ላይ የነበረውን ሰው ኢየሱስ ፈወሰው!! . . . ለአንድ ክርስቲያን ፤ “ተግቶ ከሚፀልይለት ሰው”፤ በላይ የሚወደው ማነው? ተግቶ የሚፀልይልን፤ ከወንድምም በላይ ነው! 🎚️ እግዚአብሄር በጓዳቸው ተግተው በሚፀልዩልን ሰዎች ይባርከን! 🎚️ እግዚአብሄር በዙሪያችን ላሉት ተግተን የምንፀልይበትን ፀጋ ያብዛልን! “ኤጳፍራ . . .ዘወትር ስለ እናንተ በጸሎት እየተጋደለ ነው።” ቆላስይስ 4:12-13                👇 👇 ⏩@Nahomephremm⏪ ⏩@Nahomephremm⏪            ▲join us▲

  • ‼️እግዚአብሔር ሙሴን 40 ቀን በፊቴ ሁን ብሎት 40 አመት በታምራት ሰራበት😭🙌 “ሙሴም ወደ ደመናው ውስጥ ገባ ወደ ተራራውም ወጣ፤ ሙሴም በተራራው ላይ አርባ ቀን አርባ ሌሊትም ቆየ።” — ዘጸአት 24፥18

  • ‼️ጌታ እንዳስለመደን በክብሩ ይጎበኘናል‼️

  • ‼️ እሁድ  ማለዳ በኮዬ በእምነት ብርሃን ቤተክርስቲያን ጌታ እንዳስለመደን  በክብሩ ይጎበኘናል‼️