tgindex
CHRIST PICTURES

CHRIST PICTURES

Статистика
@CHRIST_PICTURESанглийский

CHRIST PICTURES if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures. መምህሬ ክርስቶስ ነው! Since june 14 2024 Creator > @G1RUM3L4 <

Последний пост
11:34
Последнее чтение
19:54
Постов за неделю
2
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 635
+2 за 3 дн.
Сутки
+3
+0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
621
31 постов
Вовлечённость
38,0%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 33
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
541
1/48двое суток
619
1/72трое суток
668

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11:341126

    ውለታው እጅግ ብዙ ነው አልችልም በቃል ልገልፀው ተመስገን ብቻ ልበለው

  • 05:451411

    አሁን አሁን ላይ በሚድያው ላይ በጣም ወሳኝ እየሆነ ያለውን የ google account password ረስተዋል? እንግዲያውስ ይህንን video እያዩ ያስተካክሉ። 👇👇👇👇 https://youtu.be/CmFrZRm4Cv0?si=51h-j7x2fO-H9qA9 https://youtu.be/CmFrZRm4Cv0?si=51h-j7x2fO-H9qA9

  • የፈለጋችሁትን ፅሁፍ ወደ ድምፅ መቀየር ከፈለጋቹ👇👇 https://youtu.be/9Bzxd00Egn4?si=rOTIIu8mBWr6Xc59 https://youtu.be/9Bzxd00Egn4?si=rOTIIu8mBWr6Xc59

  • “በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።” — ኢሳይያስ 26፥3

  • видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.48582из CHRIST_PICTURES

    መሞት አይደል ወይ ካንተ መለየት

  • በዚ አፕ አላርም ከቀጠራቹ ዘግታችሁ መተኛት አትችሉም! በእንቅልፍ ልብ መመለስ ማትችሉትን ጥያቄ ይጠይቃል ከዛ እነዛን ጥያቄዎች ለመመለስ አዕምሯችሁ መንቃት አለበት... ስለ አፑ ለማየት ሙሉ videoውን እዩት👇👇 https://youtu.be/zWZvTqwRGTo?si=nRjXqWJGo2FfurjZ https://youtu.be/zWZvTqwRGTo?si=nRjXqWJGo2FfurjZ

  • ይቅር ይቅር ይቅር ካንተ ወዲያ ኑሮ

  • መደሰቻ እንደድል ዋንጫ ሚያዘምረኝ ኢየሱስ ነህ ውስጤን በሀሴት የምትሞላኝ

  • видео или голосовое, без подписи

  • በትንሿ ልቤ ስትገባ መውደዴን ገለፅኩልህ በእንባ

  • ዝም ብዬ በየሚድያው ሳይ ፍየል ለመባል ማይቆፍሩት ጉድጓድ ማይወጡት ተራራ የለም ስታገኟቸው እንዲህ በሏቸው በጌታ ከተወደደ በላይ Greatest Of All Time ማነው በሏቸው። “በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።” — ሮሜ 8፥37 ፍየሎች እኛ አደለንምን😁 የገባው 👍😁

  • እንዴት የተጠለፈ የቴሌግራም አካውንት እንደምትመልሱ የሚያሳይ video ተለቋለሰ👇👇 https://youtu.be/EDL8bX-vzEs?si=TKHpjhqX_gaJFUf9 https://youtu.be/EDL8bX-vzEs?si=TKHpjhqX_gaJFUf9

  • ያልወደቅነው ገፊ ጠፍቶ አይደለም ... ደጋፊ ስላለን እንጂ

  • ለአንተ ከመናገር በቀር የልቤን ስብራት እኮ ማን ጋ ልሂድ? ነፍሴን ማን ያክማት እያልኩኝ ለጌታ ለአምላኬ የልቤን ሳወራ ስድን ስፅናና ኖሬአለሁ ከያዘኝ መከራ

  • 22 июл.56112из KINE_TUBE

    አለኝ ወዳጅ🥰 የማይከዳ🫶

  • አማኑኤል

  • ሁኔታው ሲመች      ... ሳይመች ነገሮች ሲቀኑ    ... ሳይቀኑ ደስታ ቢመጣም       ... ቢሄድም በሰዎች ተከበን ብንታጀብ በፍቅር                ... ብቻችንንም ስንቀር          የልጅነት ህልማችን ሲሳካልንም ... ነገሮች ከአቅማችን በላይ ሲሆኑም 🧎‍♂‍➡️የእኛ ፍለጋ ሊሆን ሚገባው እግዚአብሔር ብቻ! 🏃‍♂‍➡️          ...ሩጫችን ወደ እግሮቹ ስር!

  • ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ

  • Let me show you, how can you delete your telegram account in 2 minutes.👇👇 https://youtu.be/tJzHeAZ2xcI?si=CCM1LvaGLhPh-EJY https://youtu.be/tJzHeAZ2xcI?si=CCM1LvaGLhPh-EJY

CHRIST PICTURES — tgindex