ብሩህ ቃል 💡 BRIGHT WORDS
Статистикаእዚህ ቻናል ላይ፡ ✨ በየቀኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች 🙏 የጸሎት ሃሳቦች 💪 አነቃቂ መንፈሳዊ መልእክቶች ህይወትህን በእግዚአብሔር ቃል ለማደስ ትክክለኛው ቦታ ላይ ነህ። ሰብስክራይብ ስላደረግክ እናመሰግናለን!
- Последний пост
- 1 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 275
- 1/48двое суток
- 315
- 1/72трое суток
- 339
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በዚ አፕ አላርም ከቀጠራቹ ዘግታችሁ መተኛት አትችሉም! በእንቅልፍ ልብ መመለስ ማትችሉትን ጥያቄ ይጠይቃል ከዛ እነዛን ጥያቄዎች ለመመለስ አዕምሯችሁ መንቃት አለበት... ስለ አፑ ለማየት ሙሉ videoውን እዩት👇👇 https://youtu.be/zWZvTqwRGTo?si=nRjXqWJGo2FfurjZ https://youtu.be/zWZvTqwRGTo?si=nRjXqWJGo2FfurjZ
እንዴት የተጠለፈ የቴሌግራም አካውንት እንደምትመልሱ የሚያሳይ video ተለቋለሰ👇👇 https://youtu.be/EDL8bX-vzEs?si=TKHpjhqX_gaJFUf9 https://youtu.be/EDL8bX-vzEs?si=TKHpjhqX_gaJFUf9
የተያዝንበት እጅ አስተማማኝ ስለሆነ ብንወድቅ እንኳን አንፈራም!
Let me show you, how can you delete your telegram account in 2 minutes.👇👇 https://youtu.be/tJzHeAZ2xcI?si=CCM1LvaGLhPh-EJY https://youtu.be/tJzHeAZ2xcI?si=CCM1LvaGLhPh-EJY
እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። — ወደ ሮሜ ሰዎች 8:28 Amharic Bible Bot
እግዚአብሔር በደልን የማይቈጥርበት በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ምስጉን ነው። — መዝሙረ ዳዊት 32:2 Amharic Bible Bot
እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። — 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31 Amharic Bible Bot
ታላቅም ድምፅ ከሰማይ። እነሆ፥ የእግዚአብሔር ድንኳን በሰዎች መካከል ነው ከእነርሱም ጋር ያድራል፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል፤ — የዮሐንስ ራእይ 21:3-4 Amharic Bible Bot
እንደ ዓለማዊያን ካልሆነልኝ እንደ ዓለማዊያን ካልሆንኩ እንደ ዓለማዊያን ካልፈነጠዝኩ እንደ ዓለማዊያን ካልተንደላቀኩ * * ብለህ #አትነጫነጭ፣ #አታማርር * * ቆይ ግን እኛ ማን እንደሆንን ታውቃለህ? * * እኛ እኮ የክርስቶስ ወገን ነን እኛ እኮ ክርስቲያን ነን እኛ እኮ የተለየን ሕዝብ ነን እኛ እኮ ሕግ ያለን ሕዝብ ነን ©እኛ እኮ ወግ፣ሥርዓት የሚባል ነገር ያለን ሕዝብ ነን ©እኛ የተለቀቅን አይደለንም፣ መሪ ያለን ሕዝብ ነን ©እኛ ማለት የኑሮ መመሪያ፣ መሪህ፣ አቅጣጫ፣ አካሄድ የሚባል ነገር ያለን ሕዝብ ነን ©እኛ እኮ የምንጓዝበት መስመር የተበጀለን ሕዝብ ነን ©እኛ እኮ እንዴ መመላለስ፣ እንዴት መናገር፣ እንዴት መልበስ፣ እንዴት መሥራት፣ እንዴት መኖር ፣እንዴት መሳቅ፣ እንዴት መራመድ፣ እንዴት ማሰብ፣ እንዴት መቀመጥ፣እንዴት መተኛት፣ እንዴት መሆን....እንዳለብን ተገድቦ፣ተለክቶ፣ተመዝኖ፣ ተሰፍሮ፣ የተሰጠን ሥርዓትና ወግ ያለን ሕዝብ ነን። ©እኛ እኮ ልቅ፣ የተለቀቀ፣ ገደብ እና አቅጣጫ የሌለው ሕዝብ አይደለንም። ©እኛ እኮ ቅጥ ያጣ ፣ መረን የወጣ ሕዝብ አይደለንም። ©እኛ እኮ ስድ ፣ያሻንን የምናደርግ ሕዝብ አይደለንም። ©እኛ እኮ እንደተሰማን፣እንዳሻን የምንመላለስ ሕዝብ አይደለንም። ©እኛ እኮ እንደመጣልን የምናወራ ፣ እንደመጣልን የምንስቅ፣ እንዳሻን የምንመላለስ ሕዝብ አይደለንም። ©እኛ እኮ በተንኮል፣ በማጭበርበር፣ በወሸት የምንመላለስ እና የምንደሰት ሕዝብ አይደለንም። ** ሥርዓት እንያዝ! ሥርዓት ይኑረን! ተቆጠብ! ገደብ አብጅ! ልኬት ይኑርህ! ድንበር ይኑርህ! ከተባለው አትለፍ! በፍቅር ተመላለስ! የማይመጥንህ ቦታ አትገኝ! No በል! ሳቅ ነገር ግን ነውር አያስቅህ! ቀልድ ነገር ግን እግዚአብሔር በማይከብር መንገድ እና በዓለማዊያን መንገድ አትቀልድ! ተጫወት ነገር ግን እንደዓለማዊያን አትጫወት! 💡@BIRUH_QAL
ደግሞም ኢየሱስ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው። — የዮሐንስ ወንጌል 8:12 Amharic Bible Bot
ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል። — 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:15-16 Amharic Bible Bot
ታላቅም ድምፅ ከሰማይ። እነሆ፥ የእግዚአብሔር ድንኳን በሰዎች መካከል ነው ከእነርሱም ጋር ያድራል፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል፤ — የዮሐንስ ራእይ 21:3-4 Amharic Bible Bot
በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል። — የዮሐንስ ወንጌል 15:7 Amharic Bible Bot
በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ። — መዝሙረ ዳዊት 119:10 Amharic Bible Bot
በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል። — ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:14 መልካም በአል
ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 Amharic Bible Bot
አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ። — መዝሙረ ዳዊት 51:1 Amharic Bible Bot
መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል። — መዝሙረ ዳዊት 37:5 Amharic Bible Bot
አትበቀልም፥ በሕዝብህም ልጆች ቂም አትያዝ፥ ነገር ግን ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። — ኦሪት ዘሌዋውያን 19:18 Amharic Bible Bot
እግዚአብሔር የወደደውን ይገሥጻልና፥ አባት የሚወድደውን ልጁን እንደሚገሥጽ። — መጽሐፈ ምሳሌ 3:12 Amharic Bible Bot