- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 737
- 1/48двое суток
- 844
- 1/72трое суток
- 910
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
𝙼𝚘𝚛𝚗𝚒𝚗𝚐 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎 አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ። — መዝሙረ ዳዊት 51:1
𝙼𝚘𝚛𝚗𝚒𝚗𝚐 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎 ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 🙏🥰እነግረዋለው እንጂ በአንዳች አልጨነቅም 🥰🙏
видео или голосовое, без подписи
ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
видео или голосовое, без подписи
✨ የጓዳችንን የሚያውቅ፣ በአደባባይ የሚያከብር አምላክ! እግዚአብሔር በአደባባይ በሚታየው ጨዋነታችን አይታለልም፤ የጓዳችንን ድክመትና ምስጢር ጠንቅቆ ያውቃልና። ነገር ግን የጓዳችንን ነውር ማወቁ እኛን እንዲንቀን ወይም ተስፋ እንዲቆርጥብን አያደርገውም። ይልቁንም፦ • በጓዳ ደብቆ ይገሥፃል • በፍቅር ይመክራል • በትዕግሥት ያስተምራል • በምሕረቱ በደልን ሽሮ፣ በጸጋው የቅድስና ኀይልን ያስታጥቃል። ከዚያም በአደባባይ በእውነተኛ ክብር ያከብራል! የእግዚአብሔር ፍቅር ድክመታችንን አጋልጦ የሚያዋርድ ሳይሆን፣ በጓዳ አርሞና አቅንቶ በአደባባይ ለክብር የሚያበቃ ነው። መልካም ጊዜ! 🕊️ (ለወዳጅዎ #share ያድርጉት) @GOSP_EL
ፏ ብለን ወደ....... ቸርች!! 🥰
видео или голосовое, без подписи
𝙼𝚘𝚛𝚗𝚒𝚗𝚐 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎 “ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።” — መዝሙር 121፥8 አሜን በል 🔥🔥🙏🙏
видео или голосовое, без подписи
𝙼𝚘𝚛𝚗𝚒𝚗𝚐 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎 “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” — ማቴዎስ 5፥16 🙏🥰🔥 በዉሎዬ ክርስቶስ ይክበር 🔥🥰🙏
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
“ተቆጡ ኃጢአትንም አታድርጉ፤” — ኤፌሶን 4፥26 🫡 ለምን ሀጥያት በሰፈሬ 🫡
видео или голосовое, без подписи
𝙼𝚘𝚛𝚗𝚒𝚗𝚐 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎 “ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” — ማቴዎስ 6፥33 🙏🥰🔥 እናስቀድም ደግሞም ያስቀደምነዉን አብዝተን እንፈልግ🔥🥰🙏
видео или голосовое, без подписи
𝙼𝚘𝚛𝚗𝚒𝚗𝚐 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎 “በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት” — መዝሙር 92፥2 🙏🥰🔥ምህረት ቸርነቱን እናዉራ 🔥🥰🙏
видео или голосовое, без подписи