tgindex
S H E K A Y I N A H

S H E K A Y I N A H

Статистика

ይህ #የሸካይና ፔጅ ነው የዚህ አገልግሎት አላማ #ትውልዱን ወደ ተገለጠው የእግዚአብሔር ክብር እለት ተዕለት እንድትጠጋ ማገዝ ነው:: ይህ ቻናል የተከፈተው የእግዚአብሔርን_ክብር ለተጠሙ ተሀድሶ ለሚሹ አማኞች ነው። @Shekayinaah @Shekayina_bot

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 124
−1 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
512
29 постов
Вовлечённость
45,6%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 30
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
141
1/48двое суток
161
1/72трое суток
174

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የሐዋርያት ሥራ 3:6 "....በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ” አለው።" 📌በዚህ ክፍል በሐዋሪያቱ ላይ የእግዚአብሔር የፀጋ ስጦታ ሲገለጥ እንመለከታለን። ይህም ለምስክርነት ነው። 📍"የፀጋ ስጦታ:- እግዚአብሔር አብ፣ ክርስቶስ ኢየሱስ በሰራው ስራ ምክንያት፣ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ለሰው ልጆች ለምስክርነት የሰጣቸው ነው።" የሐዋርያት ሥራ 3:13 ".....ብላቴናውን ኢየሱስን አከበረው።" 📌 የፀጋ ስጦታዎች ዋነኛ ዓላማ ኢየሱስን ማክበር ነው! የሐዋርያት ሥራ 3:15 "...ለዚህም ነገር እኛ ምስክሮች ነን።" 📌የኢየሱስ ክርስቶስን ሞት እና ትንሳኤ፣ በስሙም በማመን ስላለው መዳን ህያው መስካሪዎች ነን። 📍"የዳንን ቀን ያልሞትንበት ምክንያት ምስክሮች እንሆን ዘንድ ነው።" https://t.me/shekayinah

  • C A M P U S B R I D G E 2026 Jesus for every campus Great Commission Ministry Ethiopia, 12 graduates yearly training is here. Register 0929518782 / @Shekayinaah GC EMPOWERED FELLOWSHIP SLM “WIN THE STUDENT TODAY WIN THE WORLD TOMORROW” Stay tuned Follow us Instagram | Telegram | TikTok | All students

  • ኦሪት ዘፍጥረት 3:11 (AMH) •••••••••• ¹¹ እግዚአብሔርም አለው። ዕራቁትህን እንደ ሆንህ ማን ነገረህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ በላህን?

  • 6 авг.317302

    እግዚአብሄርን መራብ ያቃተን አለምን መጥገብ ስለከበደን ነው Telegram

  • 4 авг.401391

    ለወንጌል ሰራተኛ ይህች አለም ደሞዝ የመክፈል አቅም የላትም በእግዚአብሄር አክሊል የሚከፈለው ስራ Telegram

  • 4 авг.382183

    እግዚአብሔራዊ ረሀብ ያለበት ሰው ለእራሱ ብቻ አይደለም ለእግዚአብሔር ይተርፈል:: Telegram

  • እርዳታ ከሰማይ ካልመጣ ውለታ ነው ከሰማይ ሲመጣ የፍቅር መገለጫ ነው። ከሰው እጅ ቀድሞ የእግዚአብሄር ይዘርጋላቹ Telegram

  • ብርታትን አቅም ያሳጣ ድካም አቅም የሚያጣው ብርቱ በሆነው በእግዚአብሔር ፀጋ ነው። Telegram

  • ወንጌል ውጪ ከሚሰብከው በላይ ውስጥ ሊኖር ይገባል Telegram

  • S H E K A Y I N A H pinned «ወንጌል የማእረግ ሂወት እንጂ የማእረግ ሞት የለውም ከሞት በሁዋላ ያለው ይበልጣል ሞትን አታሳምሩት ከሞት በሁዋላ ላለ ህይወት ተዘጋጁበት ጌታ ሊመጣ ነው። Telegram»

  • ኢየሱስ ነኝ ያለው ሁሉ ወንጌል ነው 1. "የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ" ዮሐንስ 6:35 — ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።” 2. "የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ" ዮሐንስ 8:12 — ደግሞም ኢየሱስ፦ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም” ብሎ ተናገራቸው። 3. "በሩ እኔ ነኝ" ዮሐንስ 10:9 — “በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፤ ይገባልም ይወጣልም ማሰማርያም ያገኛል።” 4. "መልካም እረኛ እኔ ነኝ" ዮሐንስ 10:11 — “መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ይሰጣል።” 5. "ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ" ዮሐንስ 11:25 — ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል።” 6. "መንገዱና እውነት ሕይወትም እኔ ነኝ" ዮሐንስ 14:6 — ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “መንገዱና እውነት ሕይወትም እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” 7. "እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ" ዮሐንስ 15:1 — “እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።” S H E K A Y I N A H

  • ወንጌል የማእረግ ሂወት እንጂ የማእረግ ሞት የለውም ከሞት በሁዋላ ያለው ይበልጣል ሞትን አታሳምሩት ከሞት በሁዋላ ላለ ህይወት ተዘጋጁበት ጌታ ሊመጣ ነው። Telegram

  • መዝሙረ ዳዊት 127:1-2 (AMH) •••••••••• ¹ እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፥ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል። ² በማለዳ መገሥገሣችሁም ከንቱ ነው። ለወዳጆቹ እንቅልፍን በሰጠ ጊዜ፥ እናንተ የመከራን እንጀራ የምትበሉ፥ ከተቀመጣችሁበት ተነሡ። Telegram

  • ሰላምህን አገኘሁ ፍቃድህን ለየው Telegram

  • በጥሪ ውስጥ ካላቹ ትግላችሁ ውስጥ ሰላም አለ ያለቦታችሁ ስትሆኑ ግን ሰላማችሁ ውስጥ ብዙ ህመም ያገኛቹሀል Telegram

  • የማይካድ ድንጋጤ ክብርህ ጋር ይገኛል የማይካድ ፍቅር እግርህ ስር ጥሎኛል በምን ቋንቋ ነው ይህ ውበት ሚወራው ይኸው የእኔ አቅም እንባዬን አንብበው Telegram

  • እየሰራቹ ስትታዩ እና ለመታየት ስትሰሩ ልዩነት አለው የፈሪሳዊ እና የኢየሱስ ህይወት ውስጥ ሰፊው ልዩነት ይህ ነበረ መቃብር ምንም ያህል ጥሩ ሀውልት ቢኖረው ውስጡ እሬሳ ነዉ Telegram

  • ሳናስፈልግህ ፈለከን Telegram

  • አትፍሩ ለሁሉም ጊዜ አለው ለጊዜው ደግሞ እግዚአብሄር በተረገዘ ማግስት አይወለድም ሁሉም በጊዜው ያለቅሳል በጊዜው ደግሞ ይስቃል ክረምት ብቻ አይሆንም በጋውም ይመጣል Telegram

  • 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:13-21 (NASV) •••••••••• ¹³ ስለ ጌታ ብላችሁ ለምድራዊ ባለሥልጣን ሁሉ ተገዙ፤ የበላይ ባለሥልጣን ስለሆነ ለንጉሥ ቢሆን፣ ¹⁴ ወይም ክፉ አድራጊዎችን ለመቅጣትና በጎ አድራጊዎችን ለማመስገን እርሱ ለሾማቸው ገዦች ታዘዙ፤ ¹⁵ ምክንያቱም፣ መልካም በማድረግ የአላዋቂዎችን ከንቱ ንግግር ዝም እንድታሰኙ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው። ¹⁶ እንደ እግዚአብሔር አገልጋዮች ሆናችሁ በነጻነት ኑሩ እንጂ ነጻነታችሁን የክፋት መሸፈኛ አታድርጉት። ¹⁷ ለሰው ሁሉ ተገቢውን አክብሮት ስጡ፤ ወንድሞችን ውደዱ፤ እግዚአብሔርን ፍሩ፤ ንጉሥን አክብሩ። ¹⁸ እናንተ አገልጋዮች ሆይ፤ ለደጎችና ለገሮች ጌቶቻችሁ ብቻ ሳይሆን፣ ለክፉዎችም በፍጹም አክብሮት ታዘዙ። ¹⁹ ስለ እግዚአብሔር ሲል የግፍ መከራን የሚቀበል ሰው ምስጋናን ያገኛል። ²⁰ ክፉ ሥራ ሠርታችሁ ብትቀጡና ብትታገሡ ምን ምስጋና ይኖራችኋል? ነገር ግን መልካም ሥራ ሠርታችሁ መከራ ብትቀበሉና ብትታገሡ ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ ምስጋና ያስገኝላችኋል። ²¹ የተጠራችሁትም ለዚሁ ነው፤ ምክንያቱም ክርስቶስ ስለ እናንተ መከራን የተቀበለው የእርሱን ፈለግ እንድትከተሉ ምሳሌን ሊተውላችሁ ነው። Telegram