GENERAL FIKIR FELLOWSHIP
СтатистикаThis is official channel for General christian's fellowship in Akaki Kaliti "ሰውነትን ለስጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና እግዚአብሔር መምሰል ግን ለአሁኑና ለሚመጣው ተስፋ ስላለው ለነገር ሁሉ ይጠቅማል "1ጢሞ 4:8 (2017)
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 19
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 47
- 1/48двое суток
- 53
- 1/72трое суток
- 58
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
C A M P U S B R I D G E 2026 Jesus for every campus Great Commission Ministry Ethiopia, 12 graduates yearly training is here. Register 👇👇👇 https://event.dsethiopia.org/gcme-slm/campus-bridge GC EMPOWERED FELLOWSHIP SLM “WIN THE STUDENT TODAY WIN THE WORLD TOMORROW” Stay tuned Follow us Instagram | Telegram |All students
без подписи
ሙሉ የሀይስኩል ተማሪዎች የወንጌል ስርጭት ቀን በአንድ ጀንበር አንድ ትውልድ ስለ ኢየሱስ 2024 EMPOWRING THE GENERATION we preach Christ crucified 2nd season STUDENT LED MOVEMENT All High School Fellowships Stay tuned Follow us Instagram | Telegram | TikTok | All students
ሰላም የተወደዳችሁ እንደምን አላችሁ የፊታችን አርብ ማለትም ነገ ጀነራል ስለሆነ ሁላችንም እንድትገኙ ስንል በትህትና እንጠይቃችኋለን በጣም እንወዳችኋለን ልናያችሁም እናፍቃለን❤️ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ፍቅር፣ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን
WORSHIp NIGHT #የገና ልዩ ኘሮግራም #ታህሳስ 25/4/2017 #⏰9:00 # በ ፍቅር ጀነራል ፌሎሺፕ #08 ሙሉ ወንጌል #መቅረት አይታሰብም ማርፈድ አይፈቀድም #እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድሀኒት ሊሆን እንደላከው እንመሰክራለን
ሰላም እንዴት ናችሁ በጉጉት የሚጠበቀው የጀነራል Welcome ጥቅምት 8 አርብ ከ9:00 ይጀመራል መቅረት አይደለም ማረፈድ አይፈቀድም አድራሻ :- ሙሉ ወንጌል ቸርች 08
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” — ዕብራውያን 12፥1-2
ና ና አንዴ ና😭😭😭😭 ➪በጌታ ይህን መዝሙር ስሙት.... አንዴ ብቻ ልይህና....😥 አንዴ ብቻ ራርተኽልኝ... 😥 አንዴ ብቻ በመንፈስህ....😥 አንዴ ብቻ አረስርሰኝ.....😥 አንዴ ብቻ ሁሉን ረስቼ....😥 አንዴ ብቻ እግሮችህ ስር...😥 አንዴ ብቻ ሳልነሳ....😥 አንዴ ብቻ እዛው ልቅር.....😥 ኦ....ኢየሱስ አንዴ ብቻ 😭😭😭😭
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи