tgindex
EᒪKᗩᒪ ᖴEᒪᒪOᗯSᕼIᑭ

EᒪKᗩᒪ ᖴEᒪᒪOᗯSᕼIᑭ

Статистика

እንኳን በደና መጣቹ ይህ ኤል-ቃል የወጣቶች እና የተማሪዎች ህብረት ነው ! “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።” — ዮሐንስ 1፥1 ይህም ቃል በልባችን ዙፋን ላይ ፈሶ ወደ ዘላለም ህይወ ት ይመራናል! ከቃሉ ውጪ አናይም! ከቃሉ ውጪ አንሰማም! ከቃሉ ውጪ አናወራም! ሀሳብ ለመስጠት እና መዝሙር ለመላክ ⏩🔽⏪

Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
778
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
634
20 постов
Вовлечённость
81,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
148
1/48двое суток
169
1/72трое суток
182

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሰላም የ ኤል-ቃል ቤተሰቦኝ እንዴት ናቹ? አንድ ፕሮግራም ልጋብዛቹ ነው የመጣውት የፊታችን እሁድ በፌሎ በ ቁጥር 1 ወጣቶች የተዘጋጀ በአይነቱ ለየት ያለ ልዮ የአምልኮ ምሽት ስላለ በፕሮግራሙ ላይ እንድትገኙልን ስንል እናሳስባለን ፕሮግራሙ ፌሎ ለይ ነው ሚደረገው ሁላችሁም ባይብልና የትኬት ብር በመያዝ በጊዜ 9:30 እድትገኙልን እናሳስባለን

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ዛሬ በነበረው የመጀመሪያ ትምረት እንደተባረካቹ ተስፋ እናረጋለን ያው እሁድ አይኖረንም ከዛ ቀጥሎ ባሉት ሳምንታት ባይብልና ማስታወሻ እዳይረሳ ሀሳባችሁን በ comment መግለፅ ትችላላቹ ተባረኩ

  • ውድ ኤልቃሎች እንዴት ናቹ? ያው ከፊታችን ባሉት ሳምታት የትምርት ጊዜ እዳለን ይታወቃል ሚጀምረው የፊታችን እሁድ ሀምሌ 5 ከ 9:30 ጀምሮ ነው እና ሁላችሁም በጌታ ፍቅር ባይብልና ማስታወሻ በመያዝ በጊዜ እንድትገኙልን እናሳስባለን ተባረኩ @elkal_fellow

  • без подписи

  • без подписи

  • ሲከፋኝ የማዋይህ፤ ገበናዬን የማሳይህ ለክፉ ቀን ትሆናለህ፤ ቢመኩብህ ታስመካለህ❤️ @elkal_fellow

  • без подписи

  • без подписи

  • ሰው መውደዱን ሲገልፅ በከንፈሩ ቃል፤ አንተ ግን ለኔ ሞተሀል❤️ @elkal_fellow

  • 6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። መዝሙረ ዳዊት 23:6 @elkal_fellow

  • “There is a God-shaped vacuum in the heart of each man which cannot be satisfied by any created thing, but only by God the Creator, made known through Jesus Christ.” - Blaise Pascal

  • 7 አቤቱ፥ ምሕረትህን እንዴት አበዛህ! የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ይታመናሉ። መዝሙረ ዳዊት 36:7

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи