LIGHT
Статистикаዓይን ስላለህ ብቻ አታይም፤ ማየት ትችል ዘንድ ብርሃን የግድ ያስፈልግኃል። ዓይን ኖሮህ ጨለማ ውስጥ ብትቀመጥ ማየት ታቆማለህ፤ ስለዚህ እንዳትሰናከል በብርሃን ተመላለስ። Telegram Channel Acc: 👉 @Light_key Personal Telegram Acc : 👉 @eyasu_Alemu Facebook Acc:👉https://www.facebook.com/eyasu.alemu.5494
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 64
- 1/48двое суток
- 73
- 1/72трое суток
- 79
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
በዘላለም ህይወት ያመንከውን እግዚአብሔር በነገ ህይወትህ በነገረህ ቃል አጠርጥረው። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
ማቆየት በሌለበት መቀበል ከንቱ ነው። የተቀበላችሁትን አቆዩ @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
ዘር አንዴ ጊዜ ብቻ ውሃ ስለጠጣ አያድግም። የሉቃስ ወንጌል 11:3 የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤ 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
ከምንጩ ጠጣ ምክንያቱም መሐል ላይ ካንቦራጨቁት ሊደፈርስ ይችላልና። ገላትያ 1፥12 “ከማንም ሰው አልተቀበልሁትም፤ ከማንም አልተማርሁትም፤ ይልቁንስ በመገለጥ ከኢየሱስ ክርስቶስ ተቀበልሁት።” 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
ዘር ከአፈር የተጣላ ሰዓት ይሞታል። ከሚሳድጋችሁ ጋር ተጣበቁ። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
If You Have Faith, You Have To Plan. Because Faith Demands Plan! እምነት ካለህ አቅድ፤ ምክንያቱም እምነት እቅድን ይጠይቃል። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
ግቡን ወይም መዳረሻውን ያወቀ ሰው መንገድ ይመርጣል እንጂ፣ ባገኘው ቅያስ ሁሉ አትታጠፍም! #መንገድ_ምረጡ 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
በፀሎት ለእግዚአብሔር ይከፈት ያላችሁት በር ሁሉ ያልተከፈተው ምናልባት እየከለከላችሁ ሳይሆን፣ ከክፉ እየጠበቃችሁ ይሆናል። ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17 . . . እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ። እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
#personal_brand ለአንተ በጣም የቅርብ የሆኑ ሰዎች አንተ እኔ ነኝ ብለህ ከምታስበው በላይ ስላንተ እውነት ሊናገሩ ይችላሉ። ምክንያቱም እንዲህ ሊሉ የቻሉት አንተ ካንፀባረከው ነገር ላይ ተነስተው ነውና። ለዚህ ነው ኢየሱስን መጥምቁ ዩሐንስ ነህ፣ አልያስ፣ ኤርሚያስ እንዲሁም ከነቢያት መካከል አንዱ ነህ ሊሉት የቻሉት። ነገር ግን በጣም የቅርቡ የነበረው ጴጥሮስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ አለው። (ምንም እንኳን ሰማይ ቢገልጥለት) እንዲሁም መጥምቁ ዮሐንስን ስሙ ዮሐንስ ሆኖ ሳለ፣ ኤልያስ ነህ ሊሉ የቻሉት ዮሐንስ ያንፀባረቀረው ኤልያስ የሚመስለው ማንነቱ ነው። እኔ እንዲህ ነኝ ብለን ከምናወራው ይልቅ የቅርባችን የሆኑ ሰዎች ናችሁ ብለው የሚያወሩት እውነት ሊሆን ይችላል! ምክንያቱም እኛ ካፀባረቅነው ነገር ላይ ተነስተው personal brandዳችንን ነግረውን ሊሆን ይችላል። #አንተን_የቅርብ_ጓደኞችህ_ማነህ_ይሉኃል? 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
በሕልምህ ወንድሞችህ ሲሰግዱልህ አይተህ፣ ስትነቃ ከሸጡህ፣ ሕልሙ ተጀመረ እንጂ አልጨነገፈም! #እግዚአይሔር_ታማኝ_ነው 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
#አስምርበት ነቢይ፣ ሐዋሪያ፣ መጋቢ የመሳሰሉትን ተብለው የተዘበራረቀ መርህ አልባ አቆጣጫውን የሳተ ህይወት የሚኖሩ እንዲሁም ሰማያዊ ባህሪ የሌላቸው ብዙ አሉ። በሕይወት ላይ የሚያነግስህ ሰማያዊ መርህ እና ባህሪ እንጂ፣ የፀጋ ስጦታ አይደለም! #Character_&_Principle 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
#ትልቁ_ጥበብ_መያዝ_ሳይሆን_ይዞ_መቆየት_እና_ማቆየት_ላይ_ነው። ማገልገል ቀላል ነው፤ እያገለገሉ መቆየት ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል። ገንዘብ ማግኘት ቀላል ነው፤ ቀዳዳ ኪስ ውስጥ (ያለ አግባባብ አለመበተን) ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል። 👉 ከነዓን በብዙ ውጊያ የገባ ህዝብ፣ በባቢሎን ምርኮ በመወሰዱ ምክንያት ከነዓንን ለቆ ወጥቶ ነበር። (በከነዓን መቆየት እንጂ፣ ከነዓን መግባት ብቻውን ግብ አይደለም) ወ.ዘ.ተ . . . #ማቆየት እንዲሁም #መቆየት 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
እግዚአብሔርን እየጠበኩት ነው ባላችሁት ጉዳይ እግዚአብሔር ራሱ እየጠበቃችሁ ቢሆንስ? 🔱 @eyasu_Alemu (josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
#መና ወደ ከነዓን በሚደረግ ጉዞ ላይ እንጂ፣ በግብፅ ተቀምጦ የለም። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
ህልም ተርጓሚው፣ ህልመኞች መንደር ትኩረት ያገኛል። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
#ዋጋ_ይኑረን ህልም ተርጓሚው፣ ህልመኞች መንደር ትኩረት ያገኛል። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
#እግዚአብሔር_ያዘጋጃል(#jehovah_jireh) ዮሴፍ ህልም ተርጓሚ ስለነበር፣ ዋጋ የሚኖረው ሕልመኛ ሲኖር ብቻ ነው። ስለዚህ ዮሴፍ እስር ቤት ሲገባ፣ እግዚአብሔር እስረኞችን ሕልመኛ ያደረጋቸዋል። (የዮሴፍ ስጦታ ዋጋ እንዲኖረው) ቤተ መንግስት እንዲገባ ሲፈልግ ደግሞ፣ ፈርኦን ሕልም እንዲያይ ያደርገዋል። (መፅሐፍ ቅዱስ ፈርኦን ሕልም ያየው ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደሆነ ይነግረናል) ዘፍጥረት 41:25 ዮሴፍም ፈርዖንን አለው። የፈርዖን ሕልሙ አንድ ነው እግዚአብሔር ሊያደርገው ያለውን ለፈርዖን ነግሮታል። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
ዳዊት ጎልያድን ለመግጠም ልቡ ሙሉ የሆነው የብዙ አመት የወንጭፍ ችሎታውን ተማምኖ ሳይሆን፣ ውጊያው የእግዚአብሔር መሆኑን ስላወቀ ነው። 1ኛ ሳሙኤል 17:45 "ዳዊትም እንዲህ ሲል መለሰ “አንተ ሰይፍ፥ ጦርና ሾተል ይዘህ መጥተህብኛል፤ እኔ ደግሞ አንተ #በምትፈታተነውና በእስራኤል ሠራዊት አምላክ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ፤" 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share