Kirubel Christian podcast
Статистика“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።” — ዮሐንስ 8፥32
- Последний пост
- 7 янв. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የ 500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ #Telegram_Live ⏰ዛሬ ማታ 3:00⏰ የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት መታሰቢያ በዓል አስመልክቶ ዛሬ ማታ 3:00 በቀጥታ ስርጭት የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው መንፈሳዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።በፍፁም እንዳትቀሩ! ✝️ #Truth #Revolution #Ministry✝️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @Amen_Maranata @Amen_Maranata @Amen_Maranata ❇️Join and Share❇️
እንዴት ከፖርኖግራፊ ሱስ ነፃ መውጣት ይቻላል? ክፍል 1 ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ይህን ት/ት ሰምታችሁ ለሌሎች ሼር እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ።ተባረኩ! @Amen_Maranata @Amen_Maranata @Amen_Maranata ❇️Join and Share❇️
без подписи
ኑ ግቡ ፕሮግራም ጀምረናል ❇️የእየሱስ ዳግም ምፅዓት❇️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ @Kingdomathand @Kingdomathand
አዲሱን አመት/ቀሪውን የምድር ቆይታችሁን በስኬት መኖር ትፈልጋላችሁ? እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።አዲሱን አመት በተመለከተ አጭር መልእክት ላካፍላችሁ ወደድኩ።የምትችሉ ይህን የድምፅ መልእክት ስሙት። ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ተባረኩ! 🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼 @Kingdomathand @Kingdomathand ❇️ Join And Share❇️
በቅርብም ሆነ በሩቁ የምንተዋወቅ ወንሞቼና እህቶቼ እንኳን ለ2017 አመተ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ።የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ! መጪው አዲስ አመት እግዚአብሔርን በመምሰል በእውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት የምናድግበት እንዲሁም የምንመላለስበት ይሁንልን! ከወንድማቹ ኪሩቤል✍
ኑ ግቡ ፕሮግራም ጀምረናል #አዲሱን_አመት_እንዴት_እንኑር? ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ @Kingdomathand @Kingdomathand
#Telegram_Live አዲሱን አመት እንዴት እንኑር? ዛሬ ማታ 3:00 በፍፁም አይቀርም ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ @Kingdomathand @Kingdomathand @Kingdomathand ❇️ Join And Share❇️
ከታላቅ ይቅርታ ጋር ዛሬ ፕሮግራም አይኖረንም ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ቀጣይ ሳምንት እንገናኛለን።ተባረኩ!
ኑ ግቡ ፕሮግራም ጀምረናል 1.የእግዚአብሔርን ድምፅ እንዴት መስማት እንችላለን? 2.የእግዚአብሔርን ድምፅ ከሌሎች ድምፆች እንዴት መለየት እንችላለን? 👇ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ፕሮግራሙን ተከታተሉ👇 @Kingdomathand @Kingdomathand @Kingdomathand ✅Join and Share✅
✅Telegram Live✅ ዛሬ ማታ ⏰3:00⏰ የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት Hearing The voice of God 1.የእግዚአብሔርን ድምፅ እንዴት መስማት እንችላለን? 2.የእግዚአብሔርን ድምፅ ከሌሎች ድምፆች እንዴት መለየት እንችላለን? ዛሬ ምሽት 3:00 ከላይ ባሉት ሀሳቦች ዙሪያ በቀጥታ ስርጭት ስለምንማር የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ ይሁን። በክርስቶስ ተባርካቹሃል! 👇ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ፕሮግራሙን ተከታተሉ👇 @Kingdomathand @Kingdomathand @Kingdomathand ✅Join and Share✅
ክርስቶስን ከተውከው ከቀንህ ላይ ፀሀይን እንደማውጣት፤ከለሊትህም ላይ ጨረቃን እንደማንሳት፤ከባህር ውስጥ ውሃን እንደማጥፋት፤ከወንዝ ውስጥም ጓርፍን እንደመተው፤ከእርሻህ ላይ ሰብልን እንዳለመሰብሰብ፤ከስጋ ውስጥ ነፍስን እንደማውጣት፤ከመንግስተ ሰማያት ውስጥ ሃሴትን እንደማጣት፤ሁሉን ተዘርፎ እንደማጣት ነው። ቻርለስ ስፐርጅን @Kingdomathand @Kingdomathand @Kingdomathand ❇️ Join And Shar❇️
ሰው ሆይ ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? ፍትሕን ታደርግ ዘንድ፣ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ፣በአምላክህም ፊት በትሕትና ትራመድ ዘንድ አይደለምን? ሚክያስ 6:8 @Kingdomathand @Kingdomathand @Kingdomathand ❇️ Join And Shar❇️
ከታላቅ ይቅርታ ጋር ዛሬ ፕሮግራም አይኖረንም ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ቀጣይ ሳምንት እንገናኛለን።ተባረኩ!
ኦንላይን ላይ ያላችሁ #Live ግቡና ትምህርቱን ተከታተሉ 1️⃣ መንፈስቅዱስ ማነው❓ 2️⃣ በመንፈስ መመራት ምን ማለት ነው❓ 3️⃣ በመንፈስቅዱስ መጠመቅ ምን ማለት ነው❓ 4️⃣ በመንፈስቅዱስ መሞላት ምን ማለት ነው❓ 5️⃣ በመንፈስቅዱስ መሞላት ሁልጊዜ በልሳን መናገር ማለት ነው❓ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ @Kingdomathand @Kingdomathand @Kingdomathand
ዛሬ ማታ በፍፁም አይቀርም #Telegram_Live ማታ ⏰3:00⏰ ዛሬ ምሽት 3:00 በቀጥታ ስርጭት ከታች ባሉት ሀሳቦች ዙሪያ እንማራለን 1️⃣ መንፈስቅዱስ ማነው❓ 2️⃣ በመንፈስ መመራት ምን ማለት ነው❓ 3️⃣ በመንፈስቅዱስ መጠመቅ ምን ማለት ነው❓ 4️⃣ በመንፈስቅዱስ መሞላት ምን ማለት ነው❓ 5️⃣ በመንፈስቅዱስ መሞላት ሁልጊዜ በልሳን መናገር ማለት ነው❓ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ @Kingdomathand @Kingdomathand @Kingdomathand ❇️ Join And Share❇️
#Telegram_Live ቅዳሜ ማታ ⏰3:00⏰ የፊታችን ቅዳሜ ምሽት 3:00 ከታች ባሉት ሀሳቦች ዙሪያ በቀጥታ ስርጭት ስለምንማር የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ ይሁን። 1️⃣ መንፈስቅዱስ ማነው❓ 2️⃣ በመንፈስ መመራት ምን ማለት ነው❓ 3️⃣ በመንፈስቅዱስ መጠመቅ ምን ማለት ነው❓ 4️⃣ በመንፈስቅዱስ መሞላት ምን ማለት ነው❓ 5️⃣ በመንፈስቅዱስ መሞላት ሁልጊዜ በልሳን መናገር ማለት ነው❓ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ @Kingdomathand @Kingdomathand @Kingdomathand ❇️ Join And Share❇️
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም #TELEGRAM_LIVE ዛሬ ማታ ምሽት 3:00 የ ሰው ልጆች የተፈተጠሩበት አላማ ምንድን ነው ? የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ።ከላይ ባለው ሀሳብ ምሽት 3:00 ላይ አገለግላው፡የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ ይሁን።ተባረኩ! ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ @Kingdomathand @Kingdomathand @Kingdomathand Join And Share
ከአራት አመት በፊት በ 2012 ዓ.ም ያስተማርኩት ትምህርት ነበር ብትሰሙት ትጠቀማላችሁ።በክርስቶስ ተባርካቹሃል!
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም TELEGRAM LIVE ዛሬ ማታ ምሽት 3:00 የ ሰው ልጆች የተፈተጠሩበት አላማ ምንድን ነው ? የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ።ከላይ ባለው ሀሳብ ምሽት 3:00 ላይ አገለግላው፡የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ ይሁን።ተባረኩ! ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ @Kingdomathand @Kingdomathand @Kingdomathand Join And Share