𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐎𝐍𝐆𝐒 𝐓𝐔𝐁𝐄
Статистика🎙️በየዕለቱ አዳዲስና ቆየት ያሉ የተመረጡ መዝሙሮችን 🎼🎬 በቪዲዮና Audio 🎶 አማራጭ የሚያገኙበት ተወዳጅ የቴሌግራም ቻናል እነሆ #cover_songs 🎸 #live_worships 🎶 👉በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘመሩ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን ጨምሮ ያገኛሉ 👇አሁኑኑ ይለቀቃሉ 👇 🎙️ HOLYSONGSTUBE🔥
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 41
- 1/48двое суток
- 46
- 1/72трое суток
- 50
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/EA6C-5uEaIw
https://youtu.be/TEfFB7JsKfk?si=e1CSrZHN-f77BUyN
https://youtu.be/u1rc48wrbE0?si=qyqLGq0EQL5MELyP
https://youtu.be/x4Fzj5wiPw0?si=opFhwa74usDuDZah
እንዲሁ በፀጋ ነው የዳንኩት ELORA GOSPEL SINGERS 🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰 ✝ @holysongstube ✝ @holysongstube
"እንደተናገረ ተነስቷል በዚህ የለም" ማቴ 28÷6 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏 መልካም በዓል!!🙏 Holysongstube 🔜 @Holysongstube 🔜 @Holysongstube
" ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" - ሉቃስ 24፥5 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ❤ HOLY SONGS TUBE @Holysongstube @Holysongstube
በኢትዮዽያ ለምንገኝ ይህ የብርሀን ባንክ ተከፍቷል !1000010080181 ሁላችንም የቻልነውን በማድረግ ለዚህ ቤተሰብ ያለንን ፍቅር በዚህ ወቅት እናሳይ!
ዘማሪት ብሩክታዊት እና ዘማሪ ጌታ ያውቃል እንደ አሁኑ ብዙ ዘማሪዎችና የአምልኮ መሪዎች ሳይበዙ፣ በድንቅ መዝሙሮቻቸው የወንጌል አማኞችን ሲያበረታቱ፣ ሲመክሩ፣ ሲያስመልኩ ለረጅም ዓመታት በአብሮነት የዘለቁ የተባረኩ ጥንዶች ናቸው። እንዲህ በሕዝብ ዘንድ ተወድዶ ለረጅም ዘመን መዝለቅ ቀላል አይደለም፤ እግዚአብሔር ካልረዳ በስተቀር እጅግ ከባድ ነው። አሁን ግን እህታችን ብሩክታዊት በጠና ታማ ስላለች፣ ቤተሰቡ የእኛን ጥብቅ ጸሎት በሚፈልግበት ወቅት ላይ ነው። ስለዚህ የሁሉ መፍትሔ በእግዚአብሔር እጅ እንዳለ አውቀን፣ በጸሎትም በማበረታቻም በማንኛውም መንገድ ከጎናቸው እንቁም። እግዚአብሔር ለእህታችን ምሕረቱን ያብዛ፣ ፈውሱን ይላክ፣ ለቤተሰቡም ብርታትና ሰላም ይስጥ። በዚህ ወቅት ከምንም በላይ የሚያስፈልጋቸው የእኛ ፍቅር፣ ድጋፍ እና ጸሎት ነው። እግዚአብሔር ይጎብኛት፤ ይፈውሳትም። አሜን።
без подписи
🔰በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዘማሪት ሜሮን አሰፋ ድንቅ ዝማሬ ተለቋል 🔰🔰 https://youtu.be/evUqDlJ-Dso?si=ojCc8lYD_Vlnazq0
እጠብቃለሁ 🙏 ሱራፌል ኋ/ማሪያም 🔥🔥✅Join_now✅🔥🔥 የእናንተው ምርጡ ቻናል HOLY SONGS YUBE 🥰 ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ ♻️ SHARE ♻️SHARE ♻️ SHARE 🔜 @HOLYSONGSTUBE 🔜 @HOLYSONGSTUBE
. "አንድ አለ" 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ዘማሪ በረከት ለማ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 AMAZING NEW GOSPEL SONG 🔥🔥✅Join_now✅🔥🔥 የእናንተው ምርጡ ቻናል HOLY SONGS YUBE 🥰 ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ ♻️ SHARE ♻️SHARE ♻️ SHARE 🔜 @HOLYSONGSTUBE 🔜 @HOLYSONGSTUBE
" አምንሃለሁ " ዮሴፍ ካሳ Yosef Kassa - New Remix 🔥🔥✅Join_now✅🔥🔥 የእናንተው ምርጡ ቻናል HOLY SONGS YUBE 🥰 ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ ♻️ SHARE ♻️SHARE ♻️ SHARE 🔜 @HOLYSONGSTUBE 🔜 @HOLYSONGSTUBE
ይህንን ድንቅ አዲስ መዝሙር ተጋብዛችኋል 🥰 https://youtu.be/QKCnXwbXVv4