የዕውቀት ትሩፋት (فضل العلم)
Статистикаقالَ رسولُ اللهِ صلَّى اللهُ عليهِ وسلَّمَ: «مَنْ تَعَلَّمَ عِلْمًَا مِمَّا يُبْتَغَى بهِ وَجْهُ اللهِ، لا يَتَعَلَّمُهُ إلاَّ لِيُصِيبَ بهِ عَرَضًَا مِنَ الدُّنيا، لَمْ يَجِدْ عَرْفَ الْجَنَّةِ يومَ القِيَامَةِ» يَعْني: رِيحَهَا
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 55
- 1/48двое суток
- 63
- 1/72трое суток
- 67
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
👁🗨የኪታብ PDF اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! 🪶ኢንተቢህ_አንተ_ሙራቀብ https://t.me/Sle_qelbachn1/1964
በዝምድና ምክኒያት መጋባት የተከለከሉ (መህረሞች)(አጅነብይ ያልሆኑ):- 1. እናት፣የናት እናት፣ የአባት እናት... 2. ሴት ልጅ ፣ የሴት ልጅ ሴትልጅ፣ የወንድ ልጅ ሴት ልጅ ፣ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ... 3. እህት ፣ እህት በአባት በኩልም ትሁን በእናት በኩል 4. የወንድም ሴት ልጅ፣ በአባት በኩል ያለ ወንድም ሴት ልጅ፣ በእናት በኩል ያለ ወንድም ሴት ልጅ 5. የእህት ሴት ልጅ፣ ከአባት/ከእናት በኩል ያለችእህት ሴት ልጅ... 6.የአባት እህት (አክስት)፣ የአባት አክስት እና የእናት አክስት 7. የእናት እህት (አክስት)፣ የእናት አክስት https://t.me/Alhabeshi1446
የዱንያ መለዋወጥ እና የአላህ እዝነት ዱንያ ልክ እንደ #ጥላ ናት፤ ጥላ መረጋጋት እንደሌለው ሁሉ እሷም ትመጣለች፣ ትሄዳለች። ዛሬ የገጠመህ ፈተና የህይወትህ ፍጻሜ ሳይሆን፣ አላህ ነገ ሊሰጥህ ላሰበው የተሻለ ቀን መሸጋገሪያህ ነው። ለዛም እኮ ነው ረቡና እንዲህ ያለው፦ وَتِلْكَ ٱلْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ ٱلنَّاسِ (እነዚህን ቀናት በሰዎች መካከል እናመላልሳቸዋለን።) — [ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 140] ዛሬ ብታዝን ነገ መሳቅህ አይቀርም። ዛሬ ገንዘብ አጥሮህ የችግር ማቅ ውስጥ ብትሆን፣ ነገ ከአንተም ተርፎ ለሰዎች ሰጪ መሆንህ የማይቀር ጉዳይ ነው። ይህ የአላህ ሱና (ህግ) ነው። በሱረቱ አል-ኢንሺራህ ላይም #ረበና ይህንን እውነታ ደጋግሞ ያረጋግጥልናል፦ فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا "ከችግርም ጋር ምቾት አለ። ከችግር ጋር ምቾት አለ።" (ቁርአን 94:5-6) በአረብኛ ቃሉ ላይ የምትገኘው «ሲን» (سَ) አጭር ጊዜንና እርግጠኝነትን ታሳያለች። አላህ «ችግርህ አይወገድም» አላለም፤ ይልቁንም «በቅርቡ እፎይታን አደርጋለሁ» ሲል ቃል ገብቷል። የችግርህ ጥግና መጨረሻ፣ የእፎይታህ መጀመሪያ ነው። ታዲያ ለምንድነው ህይወት (Life) እንዲህ የሆነችው? ለምንድነው ህይወት በአንድ መስመር ሳትቀጥል በፈተናና በደስታ መካከል የምትወዛወዘው? ብለህ ስትጠይቅ መልሱ እዛው ቁርአን ውስጥ ተቀምጧል፡ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً (በመጥፎም በመልካምም ነገር እንፈትናችኋለን።) — [ሱረቱ አል-አንቢያ፡ 35] ይህ መዋዥቅ በአላህ ላብራቶሪ ውስጥ አልፈን እውነተኛ ማንነታችን የሚለይበት ወርቃማ ዕድል ነው፡ ◌ ሻክሪን (ምስጋና አቅራቢዎች) ◌ ሳብሪን (ታጋሾች) ..ማን እንደሆነ ለመለየት! በቁርአን ውስጥ ይህ የሁለት ክንፎች ምስጢር በተደጋጋሚ ተጠቅሷል፡ إِنَّ فِي ذَٰلِك لَآيَاتٍ لِّكُلِّ صَبَّارٍ شَكُورٍ (በዚህ ውስጥ እጅግ በጣም ታጋሽና እጅግ በጣም አመስጋኝ ለሆነ ሁሉ ታላላቅ ተአምራት አሉ።) — [ሱረቱ ሉቅማን፡ 31] real ሙዕሚን ማለት በችግር ጊዜ #በሶብር ክንፉ የሚበር፣ በደስታና በፌሽታ ጊዜ ደግሞ #በሹክር ክንፉ ወደ አላህ የሚቀርብ ውብ ፍጡር ነው። ስለዚህ... ሁሉ ነገር በሚወዛወዝበት፣ ዛሬ በእጅህ ያለው ነገ በሚሸሽበትና ነገሮች አቅጣጫቸውን በሚቀይሩበት በዚህ ዓለም ላይ... መለዋወጥ ውስጥ የማይለወጠውን የአላህን እዝነት ሙጥኝ በል! ምክንያቱም እርሱ እንዲህ ብሏልና፦ وَرَحْمَتِي وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah
سنعيش في هذه الدنيا ونتركها ،ثم نعيش حياة البرزخ ونتركها ،ثم نعيش حياه ابدية فإما جنة أو نار.. 🗂በዚህች ዓለም እንኖራለን፡ እንተዋታለንም፤ ከዚያም የበርዘኽን (የመቃብር) ሕይወት እንኖራለን፡ እንተዋታለንም፤ ከዚያም ወይ ጀነት ወይም እሳት(ጀሀነም) የሆነውን ዘላለማዊ ሕይወት እንኖራለን.. نسال الله حسن الخاتمة ..🤲 https://t.me/Alhabeshi1446
без подписи
"الصدق أساس الحسنات وجماعها، والكذب أساس السيئات ونظامها" ابن تيمية | الفتاوى 20 ➡️«እውነት የመልካም ሥራዎች ሁሉ መሠረትና ሰብሳቢ ነው፤ ➡️ውሸት ደግሞ የክፉ ሥራዎች ሁሉ መሠረትና አስተሳሳሪ(ማያያዣ) ነው።» ኢብኑ ተይሚያህ | አል-ፈታዋ 20 https://t.me/Alhabeshi1446
የእለት ጉርሴም ሆነ የህይወት #ስኬቴ ሊመጣ የሚችለው በዚህች ስራ፣ በዚህ ሰው ወይም በዚህ ባሰብኩት መስመር ብቻ ነው» ብለህ በገዛ አእምሮህ ለሪዝቅህ ወሰን አበጅተህለታል። ያ የገመትከው የገቢ ምንጭ ወይም በር ድርግም ብሎ ሲዘጋብህ ደግሞ «ተጠናቀቀ! ምን ሰርቼ እኖራለሁ? ተስፋ የለኝም» ብለህ ደምድመሃል። የሰው ልጅ እይታና አቅም ደካማ ስለሆነ ከፊትህ ካለው የሰበብ ዑደት ውጭ ማሰብ አይችልም። አምላክህ አላህ ግን አንተ «የለም» ካልከው ባዶ ቦታ ላይ፣ አንተ ፈጽሞ የማታውቀውንና የማትገምተውን የሪዝቅ በር ይከፍትልሃል። የእርሱ ስራ አንተ በደከመው አእምሮህ በምታሰላው ሂሳብ ውስጥ አይገባም፦ وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ « ..ካልጠበቀው (ካላሰበበት) አቅጣጫ ሲሳይን ይሰጠዋል።» (ሱረቱ አጥ-ጠላቅ 65:3) አንተ በአንድ የገቢ በር መዘጋት ስትጨነቅ፣ እርሱ ካልገመትከው አቅጣጫ የሚበቃህን #ሪዝቅ ያፈስልሃል። ማጣትህ ለአንተ ማብቂያ ሳይሆን፣ የእርሱ ያልታሰበ ሲሳይ መጀመሪያ ነው። ሪዝቅህ የሚመጣው አንተ በገመትከውና በደከምክበት መንገድ ላይ ብቻ ላይሆን ይችላል። Just ሙሉ በሙሉ በእርሱ ተማመን! #ተወኩል 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah
قال تعالى: (وَجَزَاءُ سَيِّئَةٍ سَيِّئَةٌ مِثْلُهَا فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُ عَلَى اللَّهِ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ) [الشورى: ٤٠]، 🖊فذكر المقاماتِ الثّلاثةَ في هذه الآية: مقام العدل، وأذِن فيه. ومقام الفضل، وندَبَ إليه. ومقام الظُّلم، وحرّمه. 🖋ابن القيم | 📚 #مدارج_السالكين (٣/ ١١) 🔘[የመጥፎም ነገረ ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት፡፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአሏህ ላይ ነው፡፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም፡፡] ➡️በዚህ አንቀጽ ውስጥ ሦስቱን ደረጃዎች አውስተዋል፦ የፍትህ ደረጃ፦ እርሱም (በበደል ልክ) መመለስ ሲሆን፣ የተፈቀደ ነው፤ የበጎነት ደረጃ፦ እርሱም ይቅር ማለት ሲሆን፣ የተወደደና የተበረታታ ነው፤ የበደል ደረጃ፦ እርሱም ወሰን ማለፍ ሲሆን፣ እርም (ሀራም) ተደርጓል። 🖋 ኢብኑል ቀይም | 📚 መዳሪጅ አስ-ሳሊኪን (3/11) •••═══ ༻✿༺═══••• https://t.me/Alhabeshi1446
🔶[من ترك شيئًا لله، عوضه الله خيرا منه] አንድን ነገር ለአላህ ብሎ የተወ ሰው፣ አላህ ከእርሱ የተሻለን ይተካለታል። قال العلامة ابن السعديٰ-رحمهُ اللّٰه-: ''فمِن ترك شيئًا للّٰه تهواهُ نفسه عَوضهُ اللّٰه خيرًا منُه فِيٰ الدنيا وَالآخرة، فمِن ترك معاصيٰ اللّٰه وَنفسه تشتهيها، عوضهُ اللّٰه إيمانًا فِيٰ قلبه، وَسعةً، وَانشراحًا وَبركة فِيٰ رزقه، وصحة فِيٰ بدنه. 📚القواعد الفقهية (139-140 ) 📜ዐላመቱ ኢብኑ አል-ሰዕዲ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ «ነፍሱ የምትመኘውን ነገር ለአሏህ ብሎ የተወ ሰው፣ አሏህ በዱንያም በኣኺራም ከእርሱ የተሻለን ይተካለታል። የአሏህን ትእዛዝ መጣስ (ወንጀልን) ነፍሱ እየወደደችው ለአሏህ ብሎ የተወ ሰው፣ አሏህ በልቡ ውስጥ ኢማንን፣ ሰፊነትን፣ የልብ እረፍትን፣ በርዚቁ ላይ በረካን፣ በሰውነቱ ላይ ደግሞ ጤናን ይተካለታል።» 📚 አል-ቀዋዒድ አል-ፊቅሂያህ (139-140) 🔘قال عمر بن عبد العزيز رحمة الله : "ما تركت من الدنيا شيئا، إلا أعقبني الله عز وجل في قلبي ما هو أفضل منه" 📚الورع لابن أبي الدنيا 55 📜ዑመር ኢብኑ አብደልዐዚዝ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ «ከዱንያ አንድንም ነገር አልተውኩም፤ አሏህ (ዐዘ ወጀል) በልቤ ውስጥ ከእርሱ በላጭ የሆነን ነገር የተካልኝ ቢሆን እንጂ።» 📚 አል-ወረዕ ለኢብኑ አቢ አድ-ዱንያ (55) https://t.me/Alhabeshi1446
Most of the time... ልብሽን ለቀው የሄዱትን፤ የጎዱሽን፤ ወይም የናቁሽን ሰዎች አትለማመጪ፡፡ እነርሱ ያለፈ ታሪክሽ አካል ሆነዋል። እይታችሁን አስፉ፣ በነገሮች ዉስጥህን አትያዙ፡፡ ደስታም ይሁን ሐዘን ሁሉም ያልፋሉ፡፡ የሚቀረው በደረታችን ዉስጥ ያለው ልብ 🫀 ብቻ ነው፡፡ ነፃ ይሁን ይታሰር፣ ይመርም ያስቀይም እሱ ብቻ ይቀራል። ሰዎች ስለሚሉት ነገር ምንም አትጨነቅ። እንዳንዴ ያወድሱናል፤ ሌላ ጊዜ ይተቹናል፡፡ አነኚህ ሁሉ ነገሮች ይደበዝዛሉ፡፡ በመጨረሻም አላህ ነገሮችን ሁሉ ፍፁም በሆነ መልኩ በአግባቡ ይከዉናቸውና ወደራሱ ይመልሳቸዋል ። وَإِلَى اللَّهِ تُرْجَعُ الْأُمُورُ «ነገሮችም ሁሉ ወደ አላህ ይመለሳሉ።» (ሱረቱ ፋጢር፡ 4) 🍂 ከ ቁርአን አያህ...
📚كيفية صلاة النبي pdf📚 የነብዩ ሶላት አሰጋገድ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ - 1. ክፍል አንድ ሲፈቱ ሶላት ነብይ ﷺ 🎙 https://t.me/Ibnuheyru123/5563 2.ክፍል ሁለት ሲፈቱ ሶላት ነብይ ﷺ 🎙https://t.me/Ibnuheyru123/5563
🎙️ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿وغض البصر عن النساء يورث في قلبك القوة والشجاعة والفراسة ويورثك انشراح في الصدر﴾ “እይታን ከተከለከሉ ሴቶች መስበር በልብህ ውስጥ ጥንካሬን፣ ጀግንነትን እና ጥልቅ ማስተዋልን (የልብ ብልህነትን) ያሳድጋል። በደረትህም (በውስጣዊ ማንነትህ) ውስጥ የልብ ሰላምንና እፎይታን ያወርሳል።” 📚 ረውደቱል ሙሒቢን፡ 101 Join: 📱Telegram Follow: 📱facebook
እንዴት ይሁን ቀብር?? ከመንገድ እያለፍኩ፣ ዘወር ብዬ አየሁ፤ ከመቃብር ስፍራ፣ ለካ ደርሻለሁ። ጥግ ላይ ቁጭ ብዬ፣ በሐሳብ ነጎድኩኝ፤ ስለ ቀብር ሰዎች፣ ማስተንተን ጀመርኩኝ። አንደኛው ቤተሰብ፣ አንደኛው አብሯ አደግ፤ ቀጣዩ ወዳጅ ነው፣ ልጆች የሚያሳድግ። ዛሬ ግን ሔደዋል፣ ዱንያን ተሰናብተው፤ ይሀው እያየሁ ነው፣ ከቀብር ተኝተው። እንዴት ይሁን ቀብር? እንዴት ነው ኑሯቸው? በምን ሁኔታ ይሁን? ውሎ አዳራቸው?? በደስታ ነው ይሁን? ወይንስ በሀዘን ነው? ያሀ ጭለማ ቤት? እንዴት ነው የያዛቸው?? እኔንስ ጨነቀኝ፣ ለነሱ ላሰብኩት፤ ብቸኝነቱንስ፣ እንዴት ነው ሚገፉት። እኒንጃ ወላሒ፣ እኔ ምን አውቄ፤ ተጉዤ ተመለስኩ፣ ከዱንያ እርቄ። ነፍሴ ምን ይሻላል፣ አንቺስ እንደም ነሽ፤ ለቀብሩ ህይወት፣ እንዴት ተዘጋጀሽ። ተራ ይደርስሻል ፣አንቺም ትሞቻለሽ፤ ነቃ በይ ነፍሴዋ፣ አይቀርም መጓዝሽ። ምን አዘጋጅተናል‼ 🥹🥹😔😔 ©️
كيف تُحيي قلبك من جديد؟
🌸وَٱللَّهُ أَخْرَجَكُم مِّنۢ بُطُونِ أُمَّهَٰتِكُمْ لَا تَعْلَمُونَ شَيْـًۭٔا وَجَعَلَ لَكُمُ ٱلسَّمْعَ وَٱلْأَبْصَٰرَ وَٱلْأَفْـِٔدَةَ ۙ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ፡፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ፡፡ 📚 ሱረቱል አል _ነህል78 قال رسول الله ﷺ: «مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ Share &Join https://t.me/Alhabeshi1446
☑️ቁርአን በተጂዊድ ቂርአት በአፕልኬሽን መልክ የቀረበ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 💢ከጁዝ27-30 የመጨረሻዎች ሶስት ጁዞች ሙሉ በሙሉ ያካተተ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ☑️አንዴ ካወረዱት በኋላ ያለኔት እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ‼️ ♦️ኢንሻአላህ ይቀጥላል።
سورة الكهف 🎙القارئ: أحمد النفيس. ♛... https://t.me/Qudwatii1
ክፍል 3 መንዙማ!እውነታው አደጋዎቹ መዘዞቹ አላህ ዘንድ ታላቁ ወንጀል ምን እንደሆነ በሰፊው ሊዳሰስ ይገባል። አላህ በእያንዳንዱ ህዝብ መሃል መልክትኞቹን መጽሀፍ አስይዞ የሚልክበት ዋና መልእክት በምን እንደሚደፈርስ ሊታወቅ ይገባዋል። በምን ምክንያት የሰው ልጆች የተፈጠሩለትን አላማ ተቃርነው፣ የአባታችንን አደም ንጹህ የተውሒድ መንገድ ተቃርነው፣ በብቸኛው ፈጣሪያችን እና አምላካችን አላህ ላይ ፍጡራንን…
без подписи
без подписи