tgindex
All Pharma
@AllPharmacistанглийский

On this channel -Pharmaceutical -Laboratory Products -Medical Books -References -Pharmacy store Referencesvg -Vacancy Adv

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 890
0 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 551
21 постов
Вовлечённость
82,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
518
1/48двое суток
593
1/72трое суток
640

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • @AllPharmacist

  • 12 июл.1 1032

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июл.1 0802

    The Ethiopian Pharmaceutical Association (EPA) invites all its members and other healthcare professionals to collaboratively design and implement projects that align with the association’s vision, mission, objectives, and its new pharmacy initiatives in the newly started Fiscal Year (2019 FY) and in the years beyond. EPA is prepared to support and host your proposed projects, helping to ensure they are implemented effectively and in line with project objectives and EPA’s priorities. The association is also committed to assisting partners and participants in achieving meaningful outcomes through these initiatives. EPA further offers to facilitate the required project and financial administrative processes, making it easier for professionals to manage the necessary logistics. We encourage you to bring forward ideas and proposals to join EPA’s efforts. @AllPharmacist

  • видео или голосовое, без подписи

  • 21 июн.1 212из Financegojo

    (ዘ-ሐበሻ ስፖርት) በዘንድሮ አለም ዋንጫ 4 ጥንድ ወንድማማቾች ለ7 የተለያየ አገር ተሰልፈው እየተጫወቱ ነው፡፡ እየተከናወነ ባለው የ2026 አለም ዋንጫ ካጋጠሙ አስገራሚ ነገሮች ውስጥ ለተለያዩ አገራት የሚጫወቱ ወንድማማቾች ጉዳይ አንዱ ነው፡፡ እነዚህ ወንድማማቾች በምድብ ማጣሪያ እርስ በእርስ የማይጋጠሙ ቢሆንም ከዚያ በኋላ ባሉት ጨዋታዎች ግን ሊገናኙ ይችላሉ፡፡ ከእነዚህ ወንድማማቾች መካከል ዲዜሬ ዱዌና ጉላ ዱዌ ይጠቀሳሉ፡፡ የ20 አመቱ ዲዜሬ የፓሪስ ሴን ጀርመን ተጨዋች ሲሆን በፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ተካቷል፡፡ የ23 አመቱ ወንድሙ ጉላ ደግሞ የኮትዲቯር ብሄራዊ ቡድን አባል ነው፡፡ በሌላ በኩል የ32 አመቱ ኢንያኪ ዊሊያምስ የጋና ብሄራዊ ቡድን አጥቂ ሲሆን ወንድሙ ኒኮ ዊሊያምስ ደግሞ የስፔን ቡድን አባል ነው፡፡ በተጨማሪም ብሬይን ሮበሪ በኔዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ሲካተት በእናት የሚገናኘው ወንድሙ ዴሪክ ሉከሲን ደግሞ በጋና ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ተሰልፎ እየተጫወተ ነው፡፡ የ27 አመቱ ሀሪ ሱተር የአውስትራሊያ ቡድን የመሀል ተከላካይ ሲሆን ታላቅ ወንድሙ ጆን ደግሞ ለስኮትላንድ በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡

  • 16 июн.1 37015

    Announcement: SAH Pharmaceuticals (Salesperson & Store Keeper) 1-Requirements (Salesperson): Bachelor’s degree in Pharmacy and at least 2 years of direct experience (prior experience in pharmaceutical sales/promotion is preferred). You should possess excellent communication, presentation, and negotiation skills, along with basic proficiency in MS Office.  2- Requirements (Store Keeper): Requires a Pharmacy Degree and at least 2 years of experience in storekeeping or inventory control.  Application Procedure: Interested and qualified applicants should send their CV and a Cover Letter. Submit these documents to: yetnayet.bogale@sahpharma.com.

  • 8 июн.1 4909

    በአንድ ማዘዢያ መድኃኒቶችን ደጋግሞ መስጠትን የሚከለክል መመርያ ፀደቀ #Ethiopia: ታካሚዎች በታዘዘላቸው መመርያ መሠረት መድኃኒት በአግባቡ አለመጠቀማቸው፣ ለሱስ የመጋለጥ ሥጋት ማሳየታቸው ወይም የሕክምና ውጤታማነት ማጣት እንደገጠማቸው ሲታወቅ፣ የመድኃኒት ባለሙያዎች መድኃኒቱን በድጋሚ ከመስጠት ተቆጥበው ታካሚውን ወደ ታከመበት ሐኪም ቤት እንዲልኩ የሚያስገድድ መመርያ በሥራ ላይ ዋለ፡፡ ይህ አሠራር መድኃኒትን ያለአግባብ ከመውሰድና በሱስ ከመጠመድ የሚመጡ ማኅበራዊና አካላዊ ጉዳቶችን ለመግታት ወሳኝ ሚና ይጫወታል ተብሏል። በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሔራን ገርባ በተያዘው ግንቦት ወር ፀድቆ በሥራ ላይ የዋለው ‹‹አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም መመርያ ቁጥር 1138/2018›› ከሰባት ዓመታት በፊት በተመሳሳይ ስም ፀድቆ እስካሁን ፀንቶ የቆየው መመርያ ላይ ማሻሻያዎች ያደረገ ሲሆን አዳዲስ ድንጋጌዎችንም አካቷል። ከተካተቱት አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ኤሌክትሮኒክስ የመድኃኒት ማዘዣ ስለመጠቀም፣ የፀረ ተዋህሲያን መድኃኒቶችን በተዋህሲያን መላመድን መከላከልና መቆጣጠር፣ እንዲሁም መድኃኒትን በድጋሚ ስለማደል የተመለከቱት አንቀጾች ይገኙበታል። በአንቀጽ 12 መድኃኒትን በድጋሚ ስለማደል በሠፈሩት ድንጋጌዎች መሠረት፣ ማንኛውም የመድኃኒት ባለሙያ መድኃኒት በአንድ ማዘዣ እንደገና ለማደል የሚችለው የሕክምና ባለሙያ በመድኃኒት ማዘዣው ላይ በድጋሚ ማደል እንደሚቻል የገለጸ እንደሆነ ብቻ መሆኑን፣ እንዲሁም ማንኛውም የመድኃኒት ባለሙያ መድኃኒት በድጋሚ ሲያድል በመድኃኒት ማዛዣው ላይ ከተገለጸው መድኃኒት ዓይነት፣ የአወሳሰድ መንገድ፣ መጠን፣ ብዛት፣ ወይም ድግግሞሽ የ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/156854/ ----------||----- @Allpharmacist

  • 5 июн.1 3515

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 мая1 5736

    Aluminum display170*210 cm slightly used ዋጋ 30k +251999020448

  • 8 мая2 28814

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 мая2 47521

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 мая2 28017

    @AllPharmacist

  • 21 апр.2 030114

    Cabin Crew / Hostess FlyDubai Relocation to Dubai መሉ ወጪያቹህና Visa በAilinesዉ ነዉ የሚሸፈነዉ Qualification 👉Your minimum qualification is high school graduate (Grade 12) 👉You’ve had more than a year’s experience in hospitality/customer service 👉You need to be fluent in written and spoken English  👉Must be at least 21 years old. 👉Minimum height of 158 cm, in accordance with our safety regulations. 👉Well-groomed and professional appearance, in line with flydubai’s grooming standards. 👉No visible tattoos while in uniform. 👉Possession of a valid passport. Deadline April 24/2026 Apply ለማድረግና ሙሉ ዝርዝር 👇 https://careers.flydubai.com/jobs/1788?lang=en-u አንዳንዴ እስቲ ፉርማሲ ሲበቃን? @AllPharmacist

  • 17 апр.1 6303

    FOR MORE Info JUST join @AllPharmacist @AllPharmacist

  • 11 апр.1 86311

    Urgent Vacancy 🦁 Junior Pharmacist Number :- 1 Senior Druggist Number :- 1 Location :-Ayate 📍 Gender :- Females are Preferable Tel:- 0951078647 🤳 For more Vacant Position join @AllPharmacist @Allpharmacist

  • 1 апр.1 8464

    👇👇👇👇👇👇 Just Follow for Pharmaceutical updates and Vacant place. @AllPharmacist @AllPharmacist

  • 30 мар.1 51374

    እውነቷን ነው ስራ ድሮ ቀረ የምትሉ እስቲ እንያችሁ።👍👍👍 እርግጠኛ ነኝ እዚህግሩፕ ውስጥ አለሽ። 👇👇👇👇👇👇 Just Follow for Pharmaceutical updates and Vacant place. @AllPharmacist @AllPharmacist

  • 28 мар.1 2382

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 мар.1 4812

    አደራ ማስያዥውን እንዳትረሱ። #Vacancy @AllPharmacist join for more.

  • 28 мар.1 2703

    видео или голосовое, без подписи