ግዕዝ
Статистика- Последний пост
- 9 мая
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም🙏 "ከ5 ቀን ተኩል" በኋላ የፈጣሪ የምሕረት ቃል የተፈፀመበት የማኅደረ መለኮት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ነውና ደስ ይበላችሁ። "ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው" እንኳን አደረሳችሁ❤️
መልካም የስራ ቀን ተመኘሁላችሁ
በመንገዴ ላይ ያገኘሁት ! ላልተመለሰው ፀሎትህ አመስገን🙏🙏
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደርሳችሁ 🙏🙏 መልካም ፋሲካ
እንኩአን አደረሳችሁ 🙏
Live stream finished (23 minutes)
https://t.me/geezlove?livestream=ee4cf543d524ec5cd2
https://t.me/geezlove?livestream=ee4cf543d524ec5cd2
Live stream started
ዝግጁ ናችሁ??
ዛሬ ማታ ከ2 ሰዓት ጀምሮ Live ላይ እንማማራለን ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ትምህርት ብቻ ያዘጋጀነውን ቻነል አለ Join በሉ። @Gofereeditor
ዛሬ ማታ ከ2 ሰዓት ጀምሮ Live ላይ እንማማራለን ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ትምህርት ብቻ ያዘጋጀነውን ቻነል አለ Join በሉ። @Gofereeditor
live ገብተን የምንማማርበት ነገር እያመቻቸሁ ነው ስንት ሰዓት ብንገባ ይመቻችኋል? comment ላይ አሳውቁኝ
Live stream finished (44 seconds)
Live stream started
ከላይ በመረጣችሁት መሠረት የብዙ ሰው ምርጫ የሆነው በስልክ Video edit ማድረግ መማር ሲሆን እርግጥ የናንተ Creativity እንጂ የሚወስነው በስልክ ሆነ በLaptop ምንም የሚለየው ነገር የለም ስለዚህ ራሳችሁን ዝግጁ አድርጉ በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ የትምህርት ሂደቱን የማሳውቃችሁ ይሆናል እስከዛ ድረስ ተዘጋጁ።
ሁላችሁም በመረጣችሁት መሠረት መጀመሪያ Video editing እንማማራለን ማለት ነው። Video editing በስልክ ወይስ በComputer እንማር? ለትምህርቱ እንዲጠቅመን በየትኛው ይሻላል የሚለውን Vote አድርጉ። public poll በስልክ 📱 – 23 👍👍👍👍👍👍👍 77% @Natnime, @De267, @Mrc211224, @Yabu5th, @timihirtea, @Beamlk, ቆ, @Hacking1221, Temesgen, Erimiyas, 😘🦋☺️, Samuel, 2706, Genet, አንዱ ሥለ ሁሉ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦, አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ አበርታኝ በቅዱስ መ…, @inventor100, @DeaconAtnatewos, @Akldama, @Yeleye12, @umbona06, Getasew, @Stiyon በPC 💻 – 7 👍👍 23% @Yekedemutfre, @Zemarryam, @Deme81, @Y16TSIGMA16, @Fire8687, muse, ጆኖ ራያ 👥 30 people voted so far.
ሰላም ቤተሰብ እንዴት አመሻችሁ? በእኔ አመለካከት በዚህ ዘመን ብዙ ያልተመጣጠነ ገብያ ያለበት Market ብየ የማስባቸው እነዚህ ናቸው። 1. Video Editing 2.Digital Marketing 3. Graphics Designing እነዚህ ሙያወች ካሏችሁ እመኑኝ ወድቃችሁ አትወድቁም። ተቀጥራችሁም ሆነ የራሳችሁን መስራት ትችላላችሁ። ከዛ በተጨማሪም ደግሞ እነዚህን ስራወች በስልክም ሆነ በኮምፒተር መማርም ሆነ መስራት ትችላላችሁ። በነዚህ ጉዳዮች ላይ ምንም እውቀት ከሌላችሁ በታቸለኝ አቅም በነፃ ልትማሩባቸው የምትችሉባቸውን ቦታወች እጠቁማችኋለሁ። የትኛውንም መጀመሪያ እንማር Video Editing ❤ Digital Marketing 🔥 Graphics designing 👍
ላለፉት 3 ወራት ቤቴ በመቀመጥ ብቻ በየወሩ ከ10ሺ ብር በላይ ሰርቻለሁ። ይሄን የምላችሁ እናንተ ላይ ለመጎረር ሳይሆን ለእናንተ Motivation ለመሆን ነው። አሁን ላይ በወረቀት ካለ ዲግሪ ይልቅ በወራት ውስጥ የምትማሯቸው ሙያወች ትልቅ ገንዘብ እንድትሰሩ ያደርጋችኋል። ለምሳሌ እኔ በጤና ትምህርት ዲግሪ አለኝ ። በሱ ስራ ማግኘት አልቻልኩም። ነገር ግን በአንድ አጋጣሚ የተማርኩት Video editing ከሱ በተሻለ ተከፋይ አድርጎኛል። ስለዚህ ሁላችሁም ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ ገንዘብ ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ የሆነ skill ተማሩ !! ይሄንን የምላችሁ እንደ ትልቅ ወንድምም እንደ ታናሽ ወንድምም ነው። እኔም በተቻለኝ አቅማ ለማስተማር እሞክራለሁ። ፍላጎቱ ካላችሁ ቢያንስ 15 ❤ ሲገባ በዚህ ዘመን ምን ብትማሩ እና ምን ብትሰሩ ትርፋማ እንደምትሆኑ እንማማራለን።
ቤቱ ቁጭ ብሎ ገንዘብ መስራት የሚፈልግ አለ?? public poll አወ – 9 👍👍👍👍👍👍👍 64% @keabyeyene, It's me❤️, ላታምኑኝ አጠይቁኝ ላሰሙኝ አታስጩሁኝ, 444, ኢትዮጵያ, @Fire8687, @Akldama, GIRMA, እረምድኸ😘 አንፈልግም – 5 👍👍👍👍 36% @Leul26274772, @zablon_lucky, @WONBERIA12192127, Beza, @melese12120 👥 14 people voted so far.