አልፋ ስፖርት
Статистикаይህ #Alphasport ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! ____________________________________ ለማስታወቂያ ስራ በ ላይ አናግሩን ◼️
- Последний пост
- 1 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 688
- 1/48двое суток
- 788
- 1/72трое суток
- 850
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዝርዝር መረጃ :- ፒኤስጂ ማግነስ አክሊዮቼን ከሞናኮ ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ ደርሷል። ሞናኮ ከተጫዋቹ ሽያጭ 50 ሚሊየን ዩሮ ይቀበላል። ተጫዋቹ በሚቀጥለው ሳምንት የሕክምና ምርመራው የሚያካሄድ ሲሆን በፒኤስጂ ቤት እስከ ሰኔ 2031 ድረስ የሚያቆየውን የ5 አመት ኮንትራት ይፈርማል። 🎖 Fabrizio Romano SHARE @ALPHASPORT4
🚨 ማግነስ አክሊዮቼ ወደ ፒኤስጂ ! HERE WE GO ! 🎖 Fabrizio Romano SHARE @ALPHASPORT4
🚨 ማቲያስ ጄስሌ የኒውካስትል ዋና አሰልጣኝ ሆኖ እስከ ሰኔ 2030 ድረስ ለ4 አመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል። ስምምነቱ ተጠናቋል። የሳውዲው ክለብ አል-አህሊ 11 ሚሊዮን ዩሮ ካሳ ያገኛል። 🎖 Fabrizio Romano SHARE @ALPHASPORT4
🗣 ጄሚ ካራገር ስለ ብራድሌይ ባርኮላ :- "ሊቨርፑል ሞሃመድ ሳላህን በመጀመሪያ መተካት አለበት።" SHARE @ALPHASPORT4
ላሚን ያማል በየአመቱ ቁመቱ እየጨመረ ሲሆን በሶስት ዓመታት ውስጥ 12 ሴንቲ ሜትር አድጓል። SHARE @ALPHASPORT4
ጎንዛሎ ጋርሲያ ወደ ፉልሀም! HERE WE GO 🎖️ FABRIZIO ROMANO
ኩንዴን ከቶተንሀም የሚያይዙ ዜናወች የተሳሳቱ ናቸዉ:: ቶተንሀም ፍላጎት የለዉም ንግግርም የለም:: _FABRIZIO ROMANO SHARE" @ALPHASPORT4
видео или голосовое, без подписи
ኮሎ ሙአኒ የመግዛት ግደታ ባለዉ የዉሰት ዉል ዩቬንቱዝን ለመቀላቀል በሚቀጥሉት 48 ሰአታት ቱሪን ይሄዳል:: _FABRICE HAWKINS SHARE" @ALPHASPORT4
አርሰናል ጆን ስቶንስን ለማስፈረም ጥያቄ ካቀረቡ ክለቦች መካከል ይገኛል። — Fabrizio Romano @ALPHASPORT4 @ALPHASPORT4
ያን ዲያሞንዴ ወደ ሪያል ማድሪድ HERE WE GO [Fabrizo Romano] @ALPHASPORT4 @ALPHASPORT4
🚨ባርሴሎና ከፍሬንኪ ጉዳት በኋላ ከሮድሪ ካምፕ ጋር ተገናኝቷል። - FabriceHawkins @ALPHASPORT4 @ALPHASPORT4
⭐ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ⭐ ✅የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች የ ቻናል ማስታወቂያ ⚡️ ✍️✍️✍️✍️ የ Betting ማስታወቂያ 🔸 ✍️✍️✍️✍️ የ ልብስ ቤት ማስታወቂያ 💦 ✍️✍️✍️✍️ የ ድርጅት ማስታወቂያ 🌐 ✍️✍️✍️✍️ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ ▶️ ✍️✍️✍️✍️ የ ቲክቶክ Page ማስታወቂያ 🌐 ✍️✍️✍️✍️ እንዲሁም ሌሎች ...✅ ምርትና አገልግሎቶን ⭐ በተመጣጣኝ ዋጋ 💵በማስተዋወቅ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። 👤 ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ። 💯💯 አሁኑኑ ያናግሩን ✅• @SPE_SMM ⭐
የ2026 የአለም ዋንጫ ምርጥ አስር ተጫዋቾች በደረጃ ሊዮኔል ሜሲ 🐐....... 1ኛ (sky sport) @ALPHASPORT4 @ALPHASPORT4
🚨✅𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ባርሴሎና ካሪም አዴዬሚን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።🔥💙❤️ @ALPHASPORT4 @ALPHASPORT4
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ተጨማሪ ምስሎች ... 📸 SHARE @ALPHASPORT4
🚨 OFFICIAL :- ሪያል ማድሪድ በቀጣዩ የውድድር ዘመን ከሜዳው ውጪ የሚጠቀመው ሁለተኛው ማሊያ ይፋ ሆኗል። SHARE @ALPHASPORT4