tgindex
🇸🇦ዳእዋ ሰለፊያ በአምባሰል ማርዬ ወሎ 👉ጉባ 🇸🇦

🇸🇦ዳእዋ ሰለፊያ በአምባሰል ማርዬ ወሎ 👉ጉባ 🇸🇦

Статистика

የቻናሉ ዋና አላማ የሰለፊያ ኡስታዞቻችን ሙሀደራዎች ቂርአቶች ፈተዋወች ደርሶች ግጥሞችንም ፈዋኢዶችን አስተማሪ ፁሁፎችና ታሪኮች የቻናሉ ሊክ Ambasel marye

Последний пост
28 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
443
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
104
20 постов
Вовлечённость
23,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всогО 20
УпОПинаниК
2
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
70
1/48двое суток
80
1/72трое суток
86

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 28 июл.8012иС Ye_setoch_Jemea

    👉 ድነኛውን አግቢ👌👆👆 ድነኛውን አግቢ ምረጭ ጀግናውን በደንብም አጣሪ መርምሪ አቂዳውን አቂዳ ብልሹ መስፈርትሽ እዳይሆን            🍇🍇🍇🍇 ስንት የሱና እህቶች ጀግና የምላቸው ሞደል ይሆናሉ ለስንቱ ያልኳቸው ካልሆነ ላይ ወድቃ አቂዳ ከለለው ወደቀች ወረደች ሰለፍያን ትታው ምረጭ የኔ እህት አቀማማጭሽን ጀሊስ ለጀሊሱ ይፈጥራል ተፅኖን        🍒🍒🍒🍒 የአቂዳ ልዩነት ጥፋቱ ብዙ ነው ባቺ ላይ አይቆምም ተሸጋጋሪነው ልጅን ያሳምፃል መግባባት አይኖርም አች አንዱን ስትይ እሱ እያለ አይሆንም አቂዳ የለለው ድኑን ያልተረዳ በዱኒያዊ ጉዳይ የሆነን እዳራዳ          🎁👑🎁👑 አደራ የኔ እህት ተይው እዳመርጭው ሰላም ፍቅር የለም ምን ገዘብ ቢኖረው አቺ ጀግና ሁነሽ የተውሂድ አንበሳ እደት ትመርጫለሽ የወንዶቹን ሆሳ        🌸🌸🌸 ምርጭሽ ይስተካከል ይሁን ያን ጀግና የማይደራደር በተውሂድ በሱና ክብርም ይኖረዋል ለሚስት ለልጆቹ ምረጭው ጀግናውን ያንአመለ ጋ https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • йоС пОдписи

  • 24 июл.90иС Ye_setoch_Jemea

    የ ዛሬዉ ጁመአ   👉ወንጀላችን የሚማርበት   👉ስራችን ሚወደድበት   👉የተቸገረ የሚያገኝበት   👉 የከፍው ሚደሰትበት   👉 የታመመ የሚሽርበት    👉ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት   👉ሰላም የሚሰፍንበት ➧በሰለዋት በዚክር ➧በቲላዋ ድምቅ ብለን የምንውልበት ጁምአ አላህ ያድርግልን        በዱአችሁ_አትርሱኝ ለአላህ ስል እወዳችኋለሁ ፏ ያለ  የዒባዳ ቀን ይሁንላችሁ           ☞ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • የማምሻ ዉብ  ቲላዋ 🎧 👉ልብ  ከምትደሰትባቸዉ  ነገሮች ቁርአንን በተመስጦ ማዳመጥ ነዉ።    🍃 ተጋበዙልኝ🌷መልካም ማምሻ ይሁንልን ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://t.me/Ye_setoch_Jemea የቁርአን ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha

  • 20 июл.782иС Ye_setoch_Jemea

    መልእክት ለአንዳንድ ባለ ቻናሎች አንዳንድ ባለ ቻናልና ባለግሩፖች የሰለፊይ ወንድምና እህቶቻችን ስለሆናችሁ ቻናላችሁ ላይ መቆዬት ብንፈልግም ግን በጣም ፖስት ስለምታበዙ ልንወጣ እንገደዳለን ምክኒያቱም መልእክት ሲመዛ ስልካችን የመዛግ ባህሪ አለው ታሞ ከሞሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንደሚባለው ስልካችን ሳይታመምብን መፍትሄ ነው በነገራችን ላይ አብዝተን ስለለቀቅን ብቻ ሰዎች ተጠቃሚ ናቸው ማለት አይደለም ምክኒያቱም አንዱን ሳያነቡና ሳይሰሙ ሌላኛው ፖስት ይሸፍነዋል ይባስ ብለው ወደ ቻናላችሁ መግባት ያቆማሉ ወይም ሊፍት ይላሉ ይህ መልእክት ሙባሸራ ለቂርአት የሚለቁትን አይወክልም በጣም በብዛት ለሚለቁ ነው ማለትም ከቂርአት ውጭ ያሉ ቻናሎች አጠቃላይ መልእክቱ ፖስታችሁን ቀንሱ እኛም አንቸገር ለማለት ነው 👆👆 https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • 6 июл.9812иС Ye_setoch_Jemea

    በዚህ ልክ በባል መደነቅና መመስገን ስሜቱ ምን ያክል ከባድ ነው አንዱ ወንድም እንዲህ ሲል ይናገራል ጌታዬን ደጋግሜ ጠዬኩት ሷሊህ የሆነች ሚስት እንዲሰጠኝ በዲኗ ጠንካራ የሆነች በአቂዳዋና በመንሀጇ የማትደራደር በማጣትም በማገኘትም ተጎኔ አብራ ፣የምትዘልቅ፣ የምታከብረኝ  ፣ቤተሰቤን የምታከብር ፣ፍላጎቴን ፊቴን አይታ የምትረዳ ብዬ ደጋግሜ በሱጁዴ ጠዬኩት ይለናል ። የኔጌታ አላህ ግን ከጠዬኩት በላይ እጥፍ ድርብ  አድርጎ ሰጠኝ  አልሀምዱሊላህ ። ለእኔ እሷ የአራት ሴቶችን ቦታ የያዘች ናት ይለናል ። ያሰላም። ምንኛ ደስ ይላል በባል በዚህ ልክ መደነቅ በዚህ ልክ መሞገስ በዚህ ልክ መመስገን ። እናም እህቴ ለባልሽ የደስታው ምንጭ ለመሆን ጣሪ https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • йоС пОдписи

  • 2 июл.1111иС Ye_setoch_Jemea

    🛍 ውብ ቲላዋ ከውብ እይታጋ የምሽት ግብዣዬ ናት ተጋበዙልኝ 🌹ቁርአን የአላህ ሱብሀነ ወተአላ ቃል ነው 🌹ቁርአን የልብ ብርሀን ነው 🌹ቁርአን ቀጥተኛው መንገድ ነው 🌹ቁርአን ከእሳት የምንድንበት ጀነትን የምንጎናፀፍበት ነው 👇👇👇 ጆይን ይበሉ https://t.me/quranbchaquranbcha https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • 30 июн.94иС Ye_setoch_Jemea

    ✅صلاح المرأة وفسادها يؤثران في الزوج የሚስት_መስተካከል_እና መበላሸት_በባል_ላይ_ትልቅ_ተፅእኖ_አለው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ኢማሙ ሀሰኑል በሰሪይ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ =}>አንድ ቀን መካ ውስጥ የሆነ ልብስ ነጋዴ ልገዛው ቆምኩኝ!! ~}>ነጋዴውም መሀላ መማል እና ልብሱን ማወደስ ጀመረ!! ➩እኔም_ተውኩት!! ~}>ለራሴ ከእንዲህ አይነቱ ሰው አልገባም በማለት ከሌላ ሰው ገዝቼ ሄድኩ!! ~}>ከሁለት አመታት ቡሁላ ለሀጅ ሄድኩና ከእሱ ከበፊቱ ነጋዴ ዘንድ ቆምኩኝ!! ~}>ነገር ግን እንደበፊቱ ልብሱን ሲያወድስ እና ሲምል አልሰማሁትም!! ~}>ከዛም ከአመታት በፊት ልብስ ስትሸጥ ያየሁህ ሰው አይደለህ አልኩት!? ➞እሱም_አዎ_አለኝ‼️  ~}>በመቀጠልም ከነበርክበት መጥፎ ባህሪ ምን አወጣህ!? ~}>ልብስህን ስታወድስ እና ስትምል አልሰማሁም  አልኩት!! ~}>እሱም ትንሽ ገንዘብ ሳመጣ የምትንቅ እና ብዙ ሳመጣ እንደ ጥቂት ነገር የምትቆጥር ሚስት ነበረችኝ!! ➞እሷን_ አላህ_ገደላት_አለ!! ከሷም_ቡሀላ_ሌላ_ሚስት_አገባሁ‼️ ~}>እሷም አዲሷ ሚስቴ ጥዋት ወደ ገበያ ወደ ሱቅ ለመሄድ ስነሳ ልብሴን ትይዝ እና አንተ እገሌ ባሌ ሆይ አላህን ፍራ አደራህን ጥሩን እንጂ እንዳትመግበን ትለኛለች!! ➞ትንሽ_ገንዘብ_ይዘህ_ብትመጣ_እናበዛዋለን ➞ምንም ሳትይዝ ብትመጣ ፈትል በመስራት ከጥጥ ወይም ከሱፍ ልብስ በመስራት  አግዝሀለው ትለኛለች አለ!! ምንጭ 📚 ﺍﻟﻤﺠﺎﻟﺴﺔ ﻭﺟﻮﺍﻫﺮ ﺍﻟﻌﻠﻢ‏ ٥/٢٥١ ‏ﻟﻠﺪﻳﻨﻮﺭﻱ 👉አንችስ እህቴ? ባለቤትሺን በምንድን ነው የምታዢው እያኪ ኦኽታየ ለዱኒያ ጥቅም ብለሺ አኼራሺን እንዳታበላሺ!! https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • 3 июн.1351иС Ye_setoch_Jemea

    የጦሳ ቤተሰቦች አረፍ አረፍ በሉ ቤታችን ሰፊ ነው https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • 27 мая154иС Ye_setoch_Jemea

    አልሀምዱሊላህ ዛሬ በጣም ልዩ ቀን ነው ለእኔ ሁለት ኢድ ነው ለምን ካላችሁኝ በቴሌግራም መስኮት የምሰማቸውን እህቶቼን በአካል አገኘሗቸው አቅሷ በጥቁር ለባሾች ና በነጫጭ ሸለብያዎች  ድምቅ ፍክት ብላለች ውድ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 𝐻 𝑈𝑚𝑢𝑍𝑢𝑏𝑒𝑦 https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • 27 мая106иС Ye_setoch_Jemea

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ለተከበረው የኢድ አልአድሃ የአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላምና ደስታ ይሁንላችሁ ይሁንልን تقبل الله منا ومنكم                አላህ ከእኔም ከእናንተም                 መልካም ስራችን ይቀበለን ከእህታችሁ   𝐻 𝑈𝑚𝑢𝑍𝑢𝑏𝑒𝑦𝑟 https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • 24 мая101иС Ye_setoch_Jemea

    አስማኡ ሲፋትን አስመልክቶ የሚሰጠው ኮርስ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ሸይኽ አቡ ኒብራስ ገብቷል በተለዩያ ቻናል ያላችሁ ፈጠን ወደ ጦሳ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • 21 мая124иС Ye_setoch_Jemea

    በጉጉት የምን ጠብቀው የኮርስ ስአታችን ደርሷል ሀያያያያ ጉዞ ወደጦሻችን https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • 19 мая96иС Ye_setoch_Jemea

    ኮርሱ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ታላቁ ሸይኻችን ገብቷል https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • 7 мая121иС Ye_setoch_Jemea

    ​⚠️"መልካም ባል የአላህ ውዱ ስጦታ⚠️ " ​በዚህች አለም ላይ ካሉ መልካም ስጦታዎች ሁሉ በላጩና የነፍስ መረጋጋት የሚገኝበት ትልቁ ረዳት "መልካም ባል" ነው። መልካም ባል ለሚስቱ የህይወት ጉዞዋ ስንቅ፣ ለድካሟ እረፍት፣ ለስብራቷ ደግሞ ጠጋኝ ነው። ​ ​1🌹. መልካም ባል የነውር መጋረጃና የጥበቃ ምሰሶ ነው ​"እህቴ መልካም ባል ነውርሽን ይሸፍናል፣ ምስጢርሽን አይዘረግፍም፤ በአላህ መንገድ ላይም ብርቱ ረዳት ይሆንሻል..." ​ መልካም ባል ማለት ሚስቱ በሰው ፊት እንድትዋረድ የማይፈቅድ "ልብስ" ነው። ድክመቷን ለሰው በማውራት ፈንታ፣ በመካከላችሁ ባለው ፍቅርና ምክር ያስተካክለዋል። አብሮሽ ወደ ጀነት ለመጓዝ የሚተጋ እንጂ ብቻውን የሚሮጥ አይደለም። ​2.🌹 መልካም ባል አላህን የሚፈራ የልብ ጠባቂ ነው ​"መልካም ባል ምንም እንኳን ጉድለቶች ቢኖሩብሽም በአንቺ ጉዳይ አላህን ይፈራል..." ​መልካም ባል ሲቆጣሽ የማይበድልሽ፣ ሲወድሽ ደግሞ የሚያከብርሽ ነው። ከአንቺ አንድ መልካም ነገር ካየ፣ ስለዚያች መልካምነትሽ ሲል ብዙ ጉድለቶችሽን ይታገሳል። ምክንያቱም የእሱ ፍቅር "ለአላህ" ብሎ ስለሆነ አይከስምም፣ አይለወጥምም። ​3.🌹 መልካም ባል ለቆሰለች ነፍስ ፈውስ ነው ​"መልካም ባል ለቆሰለች ነፍስሽ ረዳት፣ ለሀዘንተኛ ልብሽ ደስታ፣ ለባከነች ማንነትሽ መጠጊያ..ነው." ​አለም ስታስጨንቅሽ፣ ኑሮ ፊት ስታዞርብሽ መሸሸጊያሽ ከአላህ ቀጥሎ እሱ ነው። እንደ ደህና ወደብ በሰላም የምታርፊበት፣ የልብሽን ስብራት የምታክሚበት አስተማማኝ መጠጊያሽ ነው። ​4.🌹 መልካም ባል የመረጋጋትና የክብር ምንጭ ነው ​"መልካም ባል ስትቀርቢው የሚቀርብሽ፣ ስትደገፊው የሚያቆምሽ፣ የነፍስሽ ጥላ..ነው." ​እውነተኛ ባል ሚስቱ ስትደክም አብሮ የሚደክም ሳይሆን፣ እሷን ለማቅናት ትከሻውን የሚያበድር ነው። የአንቺ ክብር የእሱ ክብር፣ የአንቺ መውደቅ የእሱ ስብራት ነው። ​5.🌹 መልካም ባል ለስላሳውና ታማኙ አጋር ነው ​"መልካም ባል የነፍስ ውበት ያለው፣ ወዳጅነቱ ለስላሳ የሆነ..ነው." ​ በመልእክቶቹ የማይታክትሽ፣ በንግግሩ ልብሽን የማይሰብር፣ ለስሜትሽ ተጨናቂ ነው። አንቺን በመጠየቅ ውስጥ "ግዴታ" ሳይሆን "ናፍቆት" ይታይበታል። በንግግሩ አይጎዳሽም፣ በተግባሩ ደግሞ አያሳስብሽም። ​ ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን በአላህ እርዳታ ብቻ ነው። "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ" (ከአላህ በስተቀር ምንም ኃይልም ሆነ ብልሃት የለም)። ይህ የዚክር ቃል ማንኛውንም የህይወት ፈተና የምናልፍበት ትልቁ መሳሪያችን ነው። ​💯 ኢላሒ...!!! ለሁላችንም ለነፍሶቻችን አጋር የወፈከንን አንተው በእዝነትህ ጠብቅልን ላላገባችሁም አላህ መልካሙን የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • йоС пОдписи

  • 6 мая117иС Ye_setoch_Jemea

    ሁሉን ነገር ወስዶ በእርሱ ካሰኝ ታሪኩ የአንድት እህታችን ነው እንዲህ ስትል ትጀምራለች በለጋ እድሜ ለትዳር ተሰጠሁኝ ከእሱም ጋር  እዬኖርን እያለ አረብ ሀገር ፕሮሰስ ጀመርኩ  አልቆዬም ቶሎ መጣልኝ። የሄድኩት ለሁለት አመት ነበር ዱኒያ አትሞላ አይደል እዛው ጨመርኩ ።ከዚህ ስሄድ  ስምንት መቶ ካሬ ሜትር ቦታ   ገዝተን ነበር  ሩቡ ተከፍሎ  ማለትም 75%ገና ነበርና  ያንን  እዳ ከፈልኩ ከዛም ወደ ቤት መስራት ፕሮሰስ ገባን እዛ ሰፊ ቦታ ላይ G+4የሆነ ትልቅ ቪላ ቤት ሰራን አልሀምዱሊላህ ። እኔም ከዛሬ ነገ እያልኩ ሰባት አመትን አስቆጠርኩ ቤቱ ሲያልቅ ወደሀገሬ ለመግባት አንዳንድ የሚያስፈልጉኝን የቤት እቃዬን ገዝቼ ረተብኩ በመሀል ከባለቤቴጋ አለመግባባት ተፈጠረ ልመጣ ነው ስለውም ደስ አላለውም ።እኔም ግራ ገባኝ ቤታችንን ነው ሰርተናል ሌላ ምን እንፈልጋለን እኔም ደከመኝ ስለው መንቀሳቀሻ ምናምን ምናምን አለ ።እኔም ተሰማኝና በመምጣቴ  ወስኛለሁ   አልኩት ስልኩን ዘጋብኝ  በሶስተኛው ቀን ደወለ  ምርጫ ልስጥሽ አለኝ የምን ምርጫ አልኩት መቼም ቤቱ በኔ ስም ነው አለኝ አወን አልኩት ።ምክኒያቱም የዛኔ ስንገዛው እኔ እያለሁኝ ባለቦታው ሙሉ ሂሳቡን ሳንሰጠው ሙሉ ስም አላዞረልንም ነበር ።እኔ አረብ ሀገር ከመጣሁ ሰርቼ ሙሉ እዳውን ስከፍል ሙሉ በሙሉ በእሱ ስም ሆነ ። ቤቱም እንደዛው ማለት ነው እናም ምርጫ የሰጠኝ ከሰባት አመት ጨምሬ ለመቀሳቀሻ ሰርቼ ልልክ ወይም ቤቱን ሙሉ በሙሉ ሊወስድ ከዛም እኔን ሊፈታ ይህ ነበር ምርጫው ሚስትም አግብቶ እዬኖረ እንደሆነ ነገረኝ እረ ምን ይህ ብቻ ወልዷልም ይሄን ሲለኝ እራሴን ስቼ ወድቄ ራሴን የት አገኘሁት ሆስፒታል ማመን አቃተኝ ለኬ ቤቱ እስከሚያልቅ አንድም ቀን በስጨት ያለ ቃል እኩዋን ተናግሮ አያውቅም እኔም ቤተሰቤ ጋር ተናገርኩ በቤተሰብ ለመፍታት ተሞከረ እሱም አሻፈረኝ አለ ፍርድ ቤት እንክሰስ አሉኝ ቤተሰቤ አይ እኔ የላይኛው ፍርድ በላጬ ነው እንዲ በሰው ሀገር ለፍቼ የሰራሁትን ቤት አላህን ሳይፈራ ከከዳይ ወላሂ ፍርዴ ከአላህ ነው የኔ ጌታ ጥሎ አይጥለኝም ብዬ መልሰ ሰጠሁ ብቻ ሁሉንም ብፅፍ ይረዝማል ብዬ በመፍራት ነው ያው ቤቱን ወሰደ ከዳኝ ኒካሄንም አወረደ እስቲፋስ ካለች መኖር ይቀጥላልና ቂርአቴ ላይ ብቻ መጠከር እንዳለብኝ ለጌታዬ ቃል ገባሁ ።የአላህ ኒዕማ ብዙ ነውና ምርጥ እህቶች አላህ ሰጠኝ በፕሮግራም በሙራጅአችን በረታን ። እኔም ላትቅነጡ ሚራህመቲላሂ የምትለውን የጌታዬን ቃል ጉልበትም አቅምም ሆነችኝ ልክ ከእሱ በተለያየሁ በአመቴ አላህ ሷሊሁን የትዳር አጋር እንዲወፍቀኝ ያለምንም ማቋረጥ ሙሉ ሁለት አመት በሱጁድ ጠዬኩት እኔ የማላውቀው እሱም የማያውቀኝ ግን አንተጋ ተወዳጅ የሆነውን ባሪያህን ወፍቀኝ ያረብ ቤተሰቤን የሚወድ የሚያከብርልኝን የዱኒያ ፍቅር የሌለውን ለአኼራው የሚጨነቅ በቂርአቱ በአቂዳው ጀግና የሆነውን ውዱ ባሪያህን ወፍቀኝ ያረብ እያልኩ ጠዬኩት ።ለከልሀምድ ወሚና ካልኩት በላይ የሆነውን ባሪያውን ወፈቅኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ባለትዳር ነኝ ሁለት አመታችን እሱን ካገባሁ ጀምሬ የአረብ ቤት አልነካኝ እንደ ልክ በሁለት አመታችን ሁለታችንም ተያዝን እቃችን ያለዘመድ በሰው ሀገር በባዶ እጃችን መጣን ወላሂ ነው የምላችሁ እሱም ከለበሳት ቶብ ጀለብያ እኔም ከለበስኳት ጅልባብና ኒቃብ ውጭ ምንም የለን እዚህ መተን አራት ወር ከቤተስብ ጋር ቆዬን ለሰለፊያ ያላቸው ጥላቻ ቆሞ ይሄዳል ምክኒያቱም ሆድ አደሮች ስለሰለፊዮች የሚነግሯቸው መጥፎ ነገር ነው በተለይ ለኒቃብቢስት ያላቸው ጥላቻ ይከብዳል ብቻ አለፈ ከቤተሰብ ጋር ሆነን ሁልጊዜ  አንኖር  ያረብ ኸይሩን እሻልን እላለሁኝ ሁልጊዜ እኩዋን ቤት ተከራይተን እቃ አሟልተን ጎጆ የምንመሰርትበት ይቅርና ለካርድ እኩዋን ከኪሱ ያጣንበት ጊዜ ብዙ ነው ቢገርማችን ያንን ቤቴን አጥቼ ከዛም  በሰው ሀገር በጣም ብዙ ንብረታችን ክስር ሲል እዚህ እንደው ይህ ሁሉ ደርሶብሽ ያንን ያክል አመት ለፍተሽ በባዶ እጅሽ መተሽ እንዴት አላበድሽም አይምሮሽ ለምን አልተነካም ብለው በግልፅ የነገሩኝ አሉ እኔም አልኳደቸው ይሄንን ሁሉ ንብረት እድሜዬንም ውበቴንም ጉልበቴንም ወስዶ በእሱ ካሰኝ አልኳቸው ምክኒያቱም አመስጋኝ ባል አላህ ወፍቆኛል ። ግን ባለቤቴ እጅግ ሲጠና አመስጋኝ ነው ወላሂ ከኪሱ አምስት ሳንቲም ሳይኖር ጌታውን ያመሰግናል ሁልጊዜ አልሀምዱሊላህ ያረብ ይላል ችግሬን ሁሉ ባለቤቴ ደግነት በዬዋህነቱ ጌታውን አመስጋኝ በመሆኑ አለፍኩት እጅጉን እፅናናለሁኝ እናም አሁን ላይ ቤታችንን ተከራይተን ቤታችን ሙሉ ሆኖ ትዳራችንም በፍቅርና በመተሳሰብ ተሞልቶ እዬኖርኩ ነው በአለም ላይ እንደኔ በትዳሯ ደስተኛ ያለች ሴት ያለች አይመስለኝም ባለቤቴን ቤተሰቤ በጣም ይወዱታል እሱም በጣም ይወዳቸዋል ።ብቻ ምን ልበላችሁ በደስታ የተሞላ ሂወት ረቢ ወፈቀኝ አትግፉ መከፋት ችግር የለውም ለጊዜው ቢያምም ሰው አትበዲሉ ያ የእኔን ንብረት የወሰደው ----ዛሬ ላይ ሁሉንም አቶ ባዶ ሜዳ ላይ ወዲቋል የጎዳና ተዳዳሪ ሆኖ ከሰው ፍርፋሪ ሲለምን አዬሁት መገን ጀሊሉ ሁሉንም በፍርዱ ታስቀምጣለህ ፍርዱ ሚዛኑ ዝንፍ የማይል የአላህ ሚዛን ብቻ ነው እንደ አባት ኩራት እንደ ወንድም መከታ እንደ ባል ንጉስ  መሰተሪያዬ  እንደ ጓደኛ ሚስጥረኛዬ የሆነ የረበና ስጦታ የሆነ ባል አላህዬ ወፈቀኝ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ከማለት ውጭ በምን ም አልገልፀው የረቢን ስጦታ https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ye_setoch_Jemea