tgindex
Amhara Bank

Website: https://www.amharabank.com.et/ E-mail: info@amharabank.com.et HQ, Ras Mekonnen Ave, Leghar Addis ababa, Ethiopia P.O.Box 28450 Code 1000 Swift code: AMHRETAA ABa Care Center: 690 (Toll Free) ABa Care Center Direct Call - +251 - 115 - 584785

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
13
Всего постов
189
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
69 746
−13 за 6 дн.
Сутки
−29
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
7 581
40 постов
Вовлечённость
10,9%
к подписчикам
Постов в день
1,9
всего 189
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
4 857
1/48двое суток
5 566
1/72трое суток
6 003

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.2 0972

    без подписи

  • 15 авг.2 0982

    без подписи

  • 15 авг.2 0672

    без подписи

  • 15 авг.2 0672

    без подписи

  • 15 авг.2 032303

    без подписи

  • 15 авг.4 21618

    без подписи

  • 15 авг.5 476112

    без подписи

  • 14 авг.7 834261

    7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎን ገንዘብ በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፣ ሪያ፣ ዳሃብሺል፣ ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል፡፡ ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate

  • 14 авг.7 373151

    ግብይትዎን በመርሀባ ካርድ! ጁምዓ ሙባረክ! አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank #መርሀባ #Marhaba

  • 13 авг.8 7695710

    አማራ ባንክ ያዘጋጀውን የቲክቶክ ቻሌንጅ ብዙ ተሳታፊዎች እያደመቁት ነው! እርስዎስ ተቀላቅለዋል? የቲክቶክ ገጻችንን በዚህ ማስፈንጠሪይ ያገኙታል: https://www.tiktok.com/@amharabanks.c የውድድሩ ህግጋት 1. የቪዲዮ ርዝመት 30 ሰከንድ እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል። 2. ተሳታፊዎች የአማራባንክን ትክክለኛ የቲክቶክ ገጽ ሜንሽን ማድረግ ይኖርባቸዋል። 3. በቪዲዮ ላይ አማራ ባንክ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች የሚጠቅስ እና የሚያወድስ ግጥም ሊካተት ይገባል። 4. ተሳታፊዎች ባህላዊ አለባበስ መልበስ ይኖርባቸዋል። 5. ቪዲዮዎቹ የአማራ ባንክን ትክክለኛ የቲክቶክ አካውንት ሜንሽን ማድረግ ይኖርባቸዋል እንዲሁም #Amharabank #Buhe #Shadey #Ashendye #Solel #Ashenda #አማራባንክ #ቡሄ #ሻደይ #አሸንድዬ #ሶለል #አሸንዳ መጠቀም ይኖርባቸዋል። 6. በውድድሩ መጨረሻ ከፍተኛ የላይክ፣ ሼር፣ ኮመንት፣ እና እይታ ቁጥር ድምር ያገኙ 5 ተሳታፊዎች ተሸላሚ ይሆናሉ። 7. ተሳታፊዎች የአማራ ባንክ ትክክለኛ የቲክቶክ አካውንት ተከታይ መሆን አለባቸው። 8. ማንኛውም አሉታዊ ይዘት ያለው ልጥፍ ከውድድር ውጪ ይሆናል። 9. ቪዲዮዎቹ ከላይ በተጠቀሱት መልኩ ከተለጠፉ በኋላ አማራ ባንክ ሼር፣ ሪፖስት፣ እና ለወደፊትም ለማንኛውም አገልግሎት የመጠቀም ሙሉ መብት ይኖረዋል። ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው። አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! #Amharabank #Buhe #Shadey #Ashendye #Solel #Ashenda #አማራባንክ #ቡሄ #ሻደይ #አሸንድዬ #ሶለል #አሸንዳ

  • 13 авг.9 290161

    7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎን ገንዘብ በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፣ ሪያ፣ ዳሃብሺል፣ ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል፡፡ ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate

  • 12 авг.10,3 тыс386

    የጥንቃቄ መልዕክት! በሽልማት ሰበብ ከሚያሳስቱ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! አጭበርባሪዎች ከባንክ የተደወለ በማስመሰል የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትዎን እናስተካክልዎ፣ ሽልማት ደርሶዎታል የሚሉ እና ሌሎች ማሳሳቻ መልዕክቶችን በመጠቀም ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ስርቆት ለመፈፀም ይሞክራሉ፡፡ በመሆኑም ከባንክ ነው በሚል የሚደርስዎን ጥሪ ትክክለኛነት ሳያረጋግጡ የባንክ መረጃዎን በስልክ አይስጡ፡፡ መሰል ሙከራዎች ሲያጋጥምዎ፤ በነፃ የስልክ መስመር 690 በመደወል አልያም ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመቅረብ ጥቆማ ይስጡ፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank

  • 12 авг.10,6 тыс222

    7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎን ገንዘብ በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፣ ሪያ፣ ዳሃብሺል፣ ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል፡፡ ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate

  • 11 авг.13,1 тыс20438

    አቶ ይህንዓለም አቅናው የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ በኢትዮጵያ አዳዲስ እና በፍጥነት በማደግ ላይ ካሉት ባንኮች አንዱ የሆነው እና በገበያው ውስጥ ከፍተኛውን የባለአክስዮኖች ቁጥር ማስመዝገብ የቻለው አማራ ባንክ አቶ ይህንዓለም አቅናውን በዋና ስራ አስፈፃሚነት ሾሟል። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ዝርዝር መስፈርቶችን በማስቀመጥ በከፍተኛ ጥንቃቄ እና የኃላፊነት ስሜት እጩዎችን በመለየት ሲገመግም ቆይቶ አቶ ይህንዓለም አቅናውን በትምህርት ዝግጅታቻው፣ በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ለበርካታ ዓመታት በከፍተኛ ኃላፊነት ያካበቱትን ልምድ እና ስትራቲጂያዊ የአመራር ብቃት ከግመት በማስገባት የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አድርጎ መርጧል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክም ሹመታቸውን በዛሬው ዕለት አጽድቋል። አዲሱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ይህንዓለም አቅናው በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ25 ዓመታት በላይ የዘለቀ ስኬታማ የሥራ ልምድ ያላቸው ሲሆን፣ የትምህርት እና የሙያ ብቃታቸውን በተመለከተም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድና ኢኮኖሚክስ ፋኩልቲ በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። በተጨማሪም ከዚሁ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ሲስተምስ በ2005 (እ.ኤ.አ) ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። አቶ ይህንዓለም በለንደን፣ ዩናይትድ ኪንግደም ከሚገኘው የተመሰከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ማህበር (Association of Chartered Certified Accountants - ACCA) የላቀ የሙያ ማረጋገጫ በ2013 (እ.ኤ.አ) አግኝተዋል፡፡ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በሥራ  አመራር የማስተርስ ዲግሪያቸውን (Executive MBA) በ2014 (እ.ኤ.አ) አግኝተዋል። ሙሉ ዜናውን ለማንበብ፡ https://shorturl.at/q5GiF

  • 11 авг.10,4 тыс243

    የጨረታ ማስታወቂያ 1. የብር መቁጠሪያ ማሽን 2. የተለያዩ የውጪ ሃገር ገንዘቦችን መለያ ማሽን ስለ ጨረታው ሙሉ መረጃ ከታች የተቀመጠውን የባንካችንን ዌብሳይት ማስፈንጠሪያ በመጫን ያገኙታል https://www.amharabank.com/tenders/ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! #አማራባንክ #AmharaBank #ጨረታ #BID

  • 11 авг.10,8 тыс312

    የጥንቃቄ መልዕክት! ከሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ እርስዎ በአካል ወደ ባንካችን ቅርንጫፎች ሳይመጡ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም አይነት አገልግሎት የለም፡፡ ለበለጠ ግንዛቤ ከስር የተዘረዘሩትን የጥንቃቄ ተግባራትን ይመልከቱ፡፡ 👉🏾 በማህበራዊ ሚዲያ በዋትስአፕ፣ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ኢሜል፣ በአጭር ጽሁፍ መልዕክት ወይም ካልታወቁ አካላት የስልክ ጥሪዎች በኩል የሚመጡ የገንዘብ ማስተላለፍ ጥያቄዎችን ተቀብለው ገንዘብ ከማስተላለፍዎ በፊት የጠያቂውን ማንነት ያረጋግጡ፡፡ 👉🏾የሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን የይለፍ ቃል(ፓስወርድ)፣ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (ኦቲፒ) እና ሌሎች የግል መረጃዎችን፣ ለማንኛውም ሰው ወይም ለሌላ ሦስተኛ ወገን በጭራሽ አያጋሩ፡፡ 👉🏾በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፣ በኢሜል በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚላኩ አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎች(ሊንኮች) ከመክፈት ይቆጠቡ፤ የአማራ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር እና ከአፕስቶር ብቻ ያውርዱ፡፡ 👉🏾የሒሳብዎን ወጪ እና ገቢ እንቅስቃሴ ዝርዝር በየጊዜው ይመልከቱ፡፡ 👉🏾ከባንካችን ሰራተኞች ውጪ ከማያውቋቸው ግለሰቦች ኤቲኤምን፣ የሞባይል ባንክ አገልግሎትን ወይም ሌላ ዲጂታል አገልግሎቶችን በተመለከተ ማብራሪያ እና ተግባራዊ ድጋፍ አይጠይቁ፡፡ 👉🏾ስልክዎ፣ ሲምካርድዎ እንዲሁም ሉሎች የዲጂታል ባንክ አገልግሎት መጠቀሚዎ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ያመልክቱ፡፡ 👉🏾ማንኛውም የማጭበርበር ሙከራ ካጋጠምዎ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ያነጋግሩ ወይም ወደ ባንካችን ደንበኞች የጥሪ ማዕከል 690 በነጻ ይደውሉ፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! #አማራባንክ #AmharaBank

  • 11 авг.9 619264

    የጨረታ ማስታወቂያ የውጪ ኦዲተር አገልግሎት ስለ ጨረታው ሙሉ መረጃ ከታች የተቀመጠውን የባንካችንን ዌብሳይት ማስፈንጠሪያ በመጫን ያገኙታል https://www.amharabank.com/tenders/ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! #አማራባንክ #AmharaBank #ጨረታ #BID

  • 11 авг.10,5 тыс181

    7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎን ገንዘብ በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፣ ሪያ፣ ዳሃብሺል፣ ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል፡፡ ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate

  • 10 авг.11,8 тыс361

  • 10 авг.11,2 тыс53

    መልካም የሥራ ሳምንት! የዛሬ ጥረት ለነገ ስኬት መሰረት ነው። አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website|Facebook|Telegram|Instagram|Twitter|LinkedIn|YouTube #አማራባንክ #AmharaBank