tgindex
አሳፍ-ቅኔ

አሳፍ-ቅኔ

Статистика

አልባስጥሮስ ፣ ተ'ግሩ ፈሶ ፣ ሲባል ሰማ ልቤ አሳ ፣ ማን ሊረሳ ፣ ሽቶ ተጠማ በናትናኤል_አበበ ➪ግጥሞች ➪ቅኔዎች 📑መንፈሳዊ ቅኔዎች የሚለቀቁበት📑 📩 መንፈሳዊ ና ሥነ-ጽሁፋዊ ቤታችሁ ነው። ✒️ቀለም ና 📝ቃል በኢየሱስ ብቻ 🕯የሚደምቁ በት🕯 ልዩ ቤታችሁ እነሆ!🙏 🏷የወደዱትን መልዕክት📨ለወዳጆ ➦ያጋሩ➦📬

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 044
+97 за 3 дн.
Сутки
+24
+0,30%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
504
21 постов
Вовлечённость
6,3%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
52
1/48двое суток
59
1/72трое суток
64

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ምን ማግኘት ይፈልጋሉ Wave ለመግባት 👉 @yitbe321

  • ✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi

  • ምን ማግኘት ይፈልጋሉ Wave ለመግባት 👉 @yitbe321

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች ዛሬ ከምን ጊዜውም በላይ ትብብራችሁን ፈልጌ መጥቻለውኝ እሱም አንድ ወንድማችን ስሙም ኢዮብ የሚባል ብላቴና የ8ተኛ ክላስ ተማሪ የነበረ ሲሆን አሁን ግን በኩላሊት ኢንፌክሽን በጠና ታሞ በሞት አፋፍ ላይ ኬርላንድ ሆስፒታል ገብቷል። የተጠየቅነው ብር ከመቶሺ ብር በላይ ሲሆን ይህንን ቤተሰቦቹ ማሟላት ስለ ማይችሉ እኛ ወንድሞች ከአጠገቡ እንድንቆም ስንል በጌታ ፍቅር አሳስባችዋለው። በእዚህ በልጅነቱ ለእግዚአብሔር ቤት ያለው ክብር እጅግ የሚያስቀና ነው እናማ ይህንን ወንድማችንን በእዚህ በሽታ ማጣት ለእኛ ትልቅ ሕመም ስለ ሆነ እባካችሁን ያቅማችንን እንርዳው መቶ ብርም አምሳ ብርም ብትሆን እንርዳው ልላችሁ ወዳለውኝ። ንግድ ባንክ:- 1000778617017 አዋሽ ባንክ:- 013201533852100 ኦሮምያ ኮፕሬቲቭ:- 1005500249604 ሲንቄ ባንክ:- 1104202630117 ስም:- ኬነሳ ሀይሉ (የሙሉ ወንጌል ወጣቶች ዋና ሰብሳቢና ተጠሪ) ለበለጠ መረጃ @Tr_unity

  • 2 авг.1707из mezmuroch1

    ✍     "አይገለጽ" 🔵🔵🔵🔵 🎴ገጣሚ አቤል ኃይሌ ድልዝ ሰረዝ፣ምንጭቅጭቅ                                     ፍጭት ፊደል ማፈንገል ከትናግ  ማፈንዳት.... ❄️ ባስልኤል የስነጽሁፍ አገልግሎት❄️ @ARTBEZALEEL ♥️የገጣሚያን መድረክ 💐@mezmuroch1💐 | መልካም ቀን

  • 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:17 --- ¹⁷ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።

  • ማሳሰብያ። ናትናኤል አበበ ነኝ። በዚህ ቻነል ላይ ሁሉንም ፊደላት የሰደርኩላችሁ። ከንግዲህ ጽሑፎቼን የምቀጥለው በ https://t.me/Hiyaw_Kidan ቻነል ላይ ብቻ ነው። ይህን እንድጽፍ ያስገደደኝ ብዙ ጊዜ ቻነሉን ለማቆም በPoll ጥያቄዎች ላይ በማነሳው ጥያቄዎች ያልጠበቅኩትን ፍቅር ስላሳያችሁኝ። እንደገና የመቀጠል አቅሜ ስለነበራችሁ አትዘኑብኝ ለማለቅ እና አሁንም ጽሑፎቼን እንድታነቡ ብዬ ነው። እኔ ከናንተ ጋር ብቻ ሳልሆን እናንተም ከኔ ጋር እንድትሆኑልኝ እፈልጋለሁ ቻናሉን ተቀላቀሉ በሕይወት እስካለሁ አብረን እንሄዳለን። https://t.me/Hiyaw_Kidan

  • 23 июл.4781из getem

    "ግልፅ ጠላ" ከግልፅ ቃል ምነው ፣ ስውር ቅኔ ቀናን ከተቀበረ አካል ፣ ትንሳኤ ሕይወት አደራን ከቀና ጎዳና ፣ ከሀምራዊም ፈትል ልባችን አማረው ፣ የተጠላለፈ ቅል ምነው መመንጨሩ ፣ ምነው መጎልጎሉ ሰውነት ነው ወይ ፣ ማይረጋው አጉሉ ምንድነው የሆነው ፣ ምንስ ተበጀነው ድብቁን... ይቀናናል ማረስ ፣ ፍልሰታ አበጀነው ምነው ተብከነከን ፣ በአሮጌ አቁማዳ ተሯሯጥን ደርሰን ፣ ሊላትመን ከዕዳ መፈለግ ማውጠንጠን ፣ ማወቅን አስቃዠን መጎልጎል መመርመር ፣ መመንጨር ጎመዠን አበሳጨንሳ ፣ ራሱ በቀጥታ ሲጠማዘዝብን ፣ ቀኛችን በረታ ሲጠላለፍብን ፣ ቅሉ ሲያታክት ከዝርው ዘር ይልቅ ፣ ወደድን የክት ሰው የሆነ ሰው ፣ ወደደ በኩሉን ያለ አዲስ ነገር ፣ አባከነ አቅሉን አዕምሮው ናወዘ ፣ ወረደ ትከሻው የልቡን የልቡን ፣ በልቦናው ሲሻው በዕውቀቱ ቅል ፣ ቁጥር ሲያማታ አለማወቅ አውቆ ፣ በሕይወት ሲያመነታ ግርታ ደምኖ ፣ ጭጋግን ሲፈጥር የልቡ ሥጋ ፣ ድንጋይ ሆኖ ሲሻክር በጭጋግ በፅልመት ፣ መኖሩ ስትመር ያለ አዲስ ነገር ፣ አዲስ መንገድ ሲፈጥር አጓጓዝ ያስተምራል ፣ መድረሻ ተረስቶ መሄድ መሄድ ይላል ፣ መጨረሻውን ስቶ በምናቡ ደክርቶ ፣ በመንገዱ ዋትቶ አረማመድ ሲያምረው ፣ አቋቋሙን ትቶ አሯሯጥ ይሄዳል ፣ ዛሬውን ዘንግቶ አሁንን ለማን ፣ መዳኑ ዘግይቶ? ዛሬን ለማን? መኖርን ለማን? እኮ ለማን ትቶ? By Natnael Abebe @getem @getem @getem

  • ይነበብ📌

  • ልብ ያለው ልብ ይበል! ምንም ቢወድቅ ፥ ሰው ያነሳዋል። ሰው ቢወድቅ ፥ ማን ያነሳዋል? ሰው ዋጋው ፥ ልቡ ብቻ መቆያው ፥ መሰንበቻ ልብ ከሌለው ፥ ስጋ ና ደሙ አጥንቱ እንጨት ነው ፥ ንፋስ ነው ማሰቡ ናትናኤል አበበ

  • ሁሉም ማዕከል ተመዝኗል በመሃል ስጋ ደም ቁራሽ እንኳን ያልተወደደ ሊኖር አይገኝም የተረሳ ርካሽ ካመተ ምህረት ፥ ካመተ ዓለም ሲዖል የተረሳ ፥ ኧረ ማንም የለም ሲዖል ባዶ!! የድንገቴ አቻ ብቻን ያላመነ ብቻ!! የመሳት ፍራቻ የሲዖል መባቻ ብቻን ያላመነ ብቻ!!። ናትናኤል አበበ

  • እንኳን ያ'ረከሰ ሊኖር ከሰው እንኳ' ያልተወደደ ማን አለ?? ናትናኤል አበበ

  • 10 июл.6978из getem

    "ቃል ያለ ቃል" ስንን ያለ ኮሳሳ ባለ ማወቅ የከሳ ስልል ያለ ስናና ተካድኖት ኦና ይቆማል አይቆምም ይገጥማል አይገጥምም ይጠራል አይጠራም ይጮኻል አይሰማም እንዲህ ነው... ቃል ያለ ቃል ነፍስ ያደርቃል። በአጀባ ያንቃል በሁካታ ይደቃል ለሞት ያነቃል ኮታ ይነጥቃል። ቃል ያለ ቃል ነፍስ ያደርቃል። By Natnael Abebe @getem @getem @paappii

  • ይለቀማል ጥጥ ፣ ይለቀማል ወርቁ ግዮን መፍሰሻሽስ ፣ እግዚያር ነው ስንቁ ላለማለቁ! @Asaf_Song

  • 22 июн.1 3911473

    ግራ ቀኝ የነበርን ፣ ግራ 'ና ቀኝ አጣን በትንሳኤህ ድል ፣ ገደባትን ወጣን #@Asaf_song || #ናትናኤል_አበበ

  • 🔥 የወንጌል እሳት 🔥 ❤️ ወንጌል ስበኩ 🥰🙏🏼 #ታላቅ የወንጌል ዘመቻ #ለተከታታይ 1 ወር በገጠር እና በከተማ የወንጌል ጉዞ በቅርብ ቀን ‼️ በቅርቡ የሚመጣ “በደስታ የሚሰጠውን እግዚአብሔር ይወደዋልና።” (2ኛ ቆሮንቶስ 9:7) ወድ የክርስቶስ ቤተሰቦች፤ የወንጌልን የምስራች ቃል ላልደረሳቸው ለማድረስና ነፍሳትን ለመታደግ ታላቅ የወንጌል ስርጭት ጉዞ አቅደናል። ወንጌል በነፃ ቢሆንም፣ ወንጌልን በየቦታው…

  • 13 июн.1 03421

    #አሳፍ_ቅኔ የሰው ልጂ በሙሉ ፣ ሄደ እንደአመጣጡ ፊት እንዳልነበረው ፣ ሆነ አካሄዱ #@Asaf_song || #ናትናኤል_አበበ