ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል
Статистикаዐዋቂዎች አይደለንም አህሉል ቢድዓ ግን አይሸውደንም፡፡ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ!! https://t.me/Aselfyah1
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 57
- 1/48двое суток
- 65
- 1/72трое суток
- 70
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
ጓንት ስለመልበስ የተሰጠ ውሳኔ ጓንት ማድርግ የሴት ሶሃቦች ልምድ ነው አላህ ይውደዳቸውና ሸይኸ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይርህማቸው እንዲህ ብለዋል ከቤት ስትወጣ እጆቷን እግሮቷን ፊቷን በማንኛውም ነገር መሸፈን ግዴታ ነው ነገር ግን እንዴ ሴት ሶሃቦች ልማድ አላህ መልካም ስራቸውን ይውዴድላቸው ጓንት ማድረግ ይመርጣሉ ማስረጃው ነቢዪ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም በኢህራም ላይ ስለምትገኝ ሴት የሰጡት መገለጫ ነው ጓንት ማድረግ የለባትም ይህ የሚያመላክተው ጓንት መልበስ ልማዳቸው እንደሆነ ነው ። https://t.me/Aselfyah1
ኹጥባ የቁርኣን ትልቅነት
فإن شدة الحر من فيح جهنم "የሙቀቱ ጥንካሬ ከጀሃነም እሳት እስትንፋስ ነው" - ነቢዩ ﷺ እንዳሉት ነጥቦቹ እንዲህ ናቸው 1. ሙቀቱ ትዝታ ነው የዚህን ዓለም ሙቀት ስንሰማ ከጀሃነም እሳት እንድንጠብቅ አላህን እንጠይቅ። "ይህ በጀሃነም እሳት ያስታውስሃል" 2. የቁርአን ማስረጃ አላህ እንዲህ አለ: {قُلْ نَارُ جَهَنَّمَ أَشَدُّ حَرًّا لَوْ كَانُوا يَفْقَهُونَ [التوبة: 81] "በሙቀት ውስጥ አትሂዱ አሉ። ንገራቸው የጀሃነም እሳት የበለጠ ሙቀት ያለው ነው" እንዲሁም {نَحْنُ جَعَلْنَاهَا تَذْكِرَةً} [الواقعة: 73] "የዚህን ዓለም እሳት ለትዝታ እና ለተጓዦች ጥቅም አድርገነው" 3. የዚህ ዓለም እሳት እና ቀዝቃዛ - የእሳቱ ሙቀት : የጀሃነምን ሙቀት, ጭንቀት, ሕመም ያስታውሰናል - የቀዝቃዛው/የሚያምር ነገር : የጀነትን ደስታ, መዓዛ, ፍራፍሬ ያስታውሰናል 4. የሙስሊም ግዴታ በዚህ ነገሮች ላይ አትዘንጋ። ሙቀቱን ስትሰማ ከጀሃነም ወደ አላህ ተጠጋ። ቀዝቃዛ እና ምቾት ስትሰማ የጀነትን ፀጋ አስብ። خلاصة የበጋ ሙቀት ብቻ ሳይሆን ለኋለኛው ሕይወት ትዝታ ነው። አላህ ከጀሃነም እሳት ይጠብቀን፣ ወደ ጀነትን ያስገባን።ን
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ስማቸው ከሌሎች ነብያት በበለጠ ሁኔታ በብዛት የተጠቀሰው ነብይ ማን ናቸው?
↪️🌴ኢብኑ ሂባን አል-ቡስቲይ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡- ↪️ዝምታ ውዴታ እና ክብርን ያስገኛል፣ አንደበቱን የሚጠብቅ ሁሉ የአዕምሮ ሰላም ያገኛልና። 📚روضة العقلاء ٣٣ ↪️አስታውሊ ውዷ እህቴ ቆም እያልሽ ከመናገርሽ በፊት በደብ አስታውሊ ከመራመድሽ በፊትበደብ ወስኒ ከመቀመጥሽ በፊት ዙሪያሽን ማረፊያሽን በደብ ፈትሽ ከማያዛ ልቅሽ ሰው ጋር ጉዞን አጀምሪ ወደ መገድ ስገቢ አሏህን ያዢ በሱም ተመኪ።በአሏህ ላይ የቂን ይኑርሽ። ↪️ካች የማይጠበቅን ንግግር መጥፎ ንግግር ከመናገር ዝምታን ምረጭ ሰወችን ተማስቀየም እራስሽ መከፋትን ምረጭ። ↪️ ተማስከፋት መከፋትሽን ምረጭ። ተማስለቀስ ማልቀስን ምረጭ ።ከመበደል መበደልን ምረጭ ።ልባቸውን ከመስበር ያች ልብ በሰበርን ምረጭ። ↪️ አስታውሊ ምክኒያቱም እነዚህን ካላደረግሽ በዚሁ አለም ላይ አምላሽሽን አሏህ ሊሰጥሽ ይችላልና ካስለቀሽ ማልቀስሽ አይቀሬ ነው ካስከፋሽ የሚያስከፋሽን ሰው ↪️ አሏህ ይልክብሻል ስለዚህ ከላይ ያሉትን ምርጫሽ በደብ አርጊያቸው በደል ለበደለሽ ሰው ተመላሽ መሆኑንም አትዘንጊ ያአሏህ መልክተኛ ↪️ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም እንዲህ ብለዋል አቡ ሁረይራህ ባስተላለ ሀዲስ ኢማሙል ቡኻሪ ኢማሙ ሙስሊም በዘገቡት ሀድስ ሀዲሱ ሶሂህ ነው። 📚 الظم ظلومات يوم القيامة ↪️በደል ነገ በቂያም ቀን የተደራረበ ጨለማ ሁኖ ይመጣል አሉ።ስለዚህ እንጠቀቅ ሲበዛ ጥንቅቆች ቁጥቦችም እንሁን።
በቁርአን የተገለፁ የአላህን እዝነት(ራህመቱን) ለማግኘት የሚረዱን ተግባራቶች በጥቂቱ…። አላህንና መልእክተኛውን ﷺመታዘዝ (وَأَطِيعُوا اللَّهَ وَالرَّسُولَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ) سورة آل عمران 132 ይታዘንላችሁም ዘንድ አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ፡፡ ሱራ ኢምራን 132 ቁርአን ሲቀራ ማድመጥና ዝም ማለት للقرآن (وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنْصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ) سورة اﻷعراف 204 ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡ አዕራፍ 204 የቁርአንን መመሪያ መከተልና በቁርአን መተግበር اتباع (وَهَٰذَا كِتَابٌ أَنْزَلْنَاهُ مُبَارَكٌ فَاتَّبِعُوهُ وَاتَّقُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ) سورة اﻷنعام 155 {ይህም ያወረድነው የኾነ የተባረከ መጽሐፍ ነው፡፡ ተከተሉትም፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ (ከክህደት) ተጠንቀቁ፡፡ አንዓም 155 አላህን ምህረት መለመን الاستغفار (لَوْلَا تَسْتَغْفِرُونَ اللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ) سورة النمل 46 {ይታዘንላችሁ ዘንድ አላህን ምሕረትን አትለምኑምን ነምል46 አላህን መፍራትና በመካከላችን ማሳመር تقوى الله واصلاح (إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ فَأَصْلِحُوا بَيْنَ أَخَوَيْكُمْ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ) سورة الحجرات 10 ምእመናኖች ወንድማመቾች ናቸው፡፡ በሁለት ወንድሞቻችሁም መካከል አስታርቁ፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ አላህን ፍሩ፡፡ ሑጅራት 10
አላህ ሁለት ልቦችን ማቀራረብ ከሻ፤ በመካከላቸው ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ያህል እንኳን ቢሆን ያሰባስባቸዋል፡፡ ዝምብላችሁ ዱዓ አድርጉ!! http://t.me/Sle_qelbachn1
💢ድንቅ ንግግር ከኢማም ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁሏህ የወንጀል ዉርስ ከባለፉት ኡመቶች የተወረሰ እጅግ አስጠያፊ ዉርስ ነዉ!! 📌የኢብኑል ቀይምን ንግግር አስታዋይ ከሆንክ አስታዉለዉ ምናልባት በአሏህ ፊቃድ የወንጀልህን መቅረጫ (ሰይፍ) 🔪 ልሆንልህ ይችላል!! قال ابن القيم رحمه الله كل معصية من المعاصي فهي ميراث عن الأمة من الأمم التي أهلكها الله ﷻ ኢብኑል ቀዪም አሏህ ይርሀማቿና እንዲ አሉ ከወንጀቸል ሆኖ ሁሉም ወንጀል ከባለፉ አሏሁ ﷻ ካጠፋቸዉ ኡመቶች የተወረሰ ዉርስ ነዉ!! فاللوطية ميراث عن قوم لوط وأخذ الحق بالزاءد ودفعه بالناقص ميراث عن قوم شعيب 📌ገብረ ሰዶም መስራት ከነቢዩላህ ሉጥ ሂዝቦች የተወረሰ ዉርስ ነዉ!! ሀቅን ጨምሮ መያዝ ስሰጡ መቀነስ ከነቢዪላህ ሹዐይብ ሰዎች የተወረሰ ዉርስ ነዉ!! والعلو في الأرض بالفساد ميراث عن قوم فرعون والتكبر والتجبر ميراث عن قوم هود فالعاصي لابس ثياب بعض هذه الأمم وهم أعداء الله؛ በምድር ላይ በጥፋት የበላይ መሆን ከፍርዓዉን ሰዎች የተወረሰ ዉርስ ነዉ!! መኮራራት ና አምባገነንነት ከሁድ ህዝቦች የተወረሰ ዉርስ ነዉ!! ወንጀለኛዉ ሰዉዬ ከፍን የነዚህ ኡማትን ልብስ ለብሶዋል እነሱ ደግሞ የአሏህ ጠላት ናቸዉ!! الداء والدواء"٦٧" {{ምንጭ "አዳዑ ወደዋዕ" "67" الله المستعان ሱብሃን አሏህ ማነኛዉም ወንጀል ከባለፉ ኡመቶች የተወረሰ ዉርስ ነዉ ወንጀል የሚሰራ ሰዉ የለፉ ኡመቶችን ልብስ ለባሽ ነዉ አሏህ ከወንጀል ይጠብቀን!!!!
http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy http://t.me/AL_ItqanIslamicAcademy
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET