tgindex
𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙱𝚁𝙾𝙺𝙴𝚁𝚂🤝

𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙱𝚁𝙾𝙺𝙴𝚁𝚂🤝

Статистика
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
12 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
779
+7 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 819
26 постов
Вовлечённость
233,5%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 26
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 231
1/48двое суток
1 410
1/72трое суток
1 521

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 12 авг.1 4481213

    📌 የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደብ ፡ የቤት ውስጥ እቃዎች ሽያጭ ሠራተኛ ጾታ፡ ሴት ብዛት፡  2 የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3:00 - 10:00 እና ከቀኑ 10:00 - 4:00 የዕረፍት ቀን፡ በሳምንት 1 ቀን (ከሳምንቱ የሥራ ቀናት) ተፈላጊ ችሎታና መስፈርቶች የሥራ ልምድ፡ በሽያጭ ሥራ ላይ ልምድ ያላት እና ማቅርብ ምትችል  (በተለይ የቤት እቃዎች ሽያጭ ላይ የሠራች ቢሆን ይመረጣል)። የመግባባት ችሎታ፡ ከደንበኞች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር የምትችል፣ ቀልጣፋ እና ታማኝ የሆነች። የኦንላይን ሽያጭ ፡ በድርጅቱ የቲክቶክ ላይቭ (TikTok Live Shop) ገጽ ላይ ምርቶችን በማስተዋወቅ እና በመሸጥ ሥራ ላይ ለመሳተፍ ዝግጁነትና ፍላጎት ያላት። ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት የቅጥር ሂደት እና ሁኔታዎች የቃለ መጠይቅ ፡ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ቃለ መጠይቅ ይደረግላቸዋል። የሙከራ ጊዜ፡ በቃለ መጠይቁ ያለፉ አመልካቾች ይፋዊ ቅጥር ከመፈጸሙ በፊት ለ2 ቀናት የሙከራ ጊዜ ውስጥ ያሳልፋሉ። ተያዥ/ዋስ፡ ለሥራው የታመነ ዋስ/ተያዥ ማቅረብ የምትችል። 📍የሥራ ቦታ እና አድራሻ የሥራ ቦታ፡ ቡልቡላ አካባቢ (ቡልቡላ ወይም በአቅራቢያው ለሚኖሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል) ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝ ደውሉልን 📞 0911276480

  • 11 авг.1 231520

    📌 የሥራ ማስታወቂያ የሥራ ዓይነት፡ የሽያጭ ሰራተኛ ለchiffon ቤት ጾታ:  ሴት መስፈርት፡ • ጥሩ ልምድ ያላት (ብቲክ፣ ሸፎን ቤት)                  • ለሥራው ክብር ያላት                  • አሪፍ ተግባብዖት ያላት                ‎  • የቡልቡላ ነዋሪት  የኾነች ደመወዝ:  6000ብር የሥራ ሰዓት: ከጠዋት 3:00-1:30ማታ                       [ እሑድ ዝግ ነው ] 📍አድራሻ:  ቦሌ ቡልቡላ--> 93 ማዞሪያ ከንግድ ባንክ ዝቅ ብሎ Contact📲: @filocloz‎

  • 11 авг.1 38817

    📌የሥራ ማስታወቂያ የሥራው ዓይነት: ፕሮፌሽናል የ ጥፍር እና አይዓይላሽ ባለሙያ ጾታ: ሴት ደመወዝ :  በስምምነት መስፈርት፡ • 2 ዓመት እና ከዛ በላይ ልምድ ያላት • ሥራዋን አክብራ የምትሠራ • ለሥራው ፍቅር ያላት • መኖሪያዋ ቡልቡላ ወይም ለቡልቡላ ቅርብ የሆነ 📞 0994452378 Sample ሥራችሁን በዚህ ይላኩልን @lily283525

  • 10 авг.1 77110

    📌የሥራ ማስታወቂያ ለሚኒማርኬት አንዲት ሴልስ እንፈልጋለን ጾታ፡ ሴት ደመወዝ፡ 5000 መስፈርት         •ሶሻል ሚዲያው ላይ መሥራት የምትችል         • ተግባቢ እና ቅልጥፍና ያላት         • መኖርያዋ ቦሌ ቡልቡላ        የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 2:00 - ማታ 2:00ሰዓት    [ በስምምነት ከሳምንት በአንዱ ቀን እረፍት አላት ] አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ 📞 0911981948

  • 5 авг.1 531215

    #ሞልቷል 📌 የሥራ ማስታወቂያ ለሴቶች ቡቲክ ሽያጭ/ሴልስ ይፈለጋል ጾታ፡ ሴት ደመወዝ፡  በስምምነት የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 2:30- 3፡00 ማታ አድራሻ፡ ቡልቡላ-> ማርያም ማዞሪያ 📞 0923510***

  • 4 авг.1 739520

    📌የሥራ ማስታወቂያ የሥራው ዓይነት፡ የሽያጭ ሠራተኛ (የሕፃናት አልባሳት እና ቁሳቁስ ) ጾታ፡ ሴት ደመወዝ፡ 6000 + ኮሚሽን መስፈርት: • ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ ያላት • የሽያጭ ሥራ ልምድ ወይም ሕፃናትን የማስተማር ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል         የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 3፡00 -1:30 ማታ 📍አድራሻ፡ ቡልቡላ--> ዘጠና ሥስት ማዞርያ 📞 0923362481

  • 3 авг.1 90033

    #ተገኝቷል 📌የሥራ ማስታወቂያ ተመላላሽ ልብስ አጣቢ እንፈልጋለን፤ ጾታ፡ ሴት ደመወዝ፡ በስምምነት አድራሻ፡ ቡልቡላ-> ታችኛው አባሻሜ/ ፎቁ አካባቢ   📞 09427***

  • 31 июл.2 601415

    📌የሥራ ማስታወቂያ ፍሬሽ #ኢንጂነር ትፈለጋለች 📢 HIRING: Office Engineer 🏢 Company: Yoadi Engineering PLC 👤 Requirement: 1 Female (Fresh Graduate) 🎓 Degree: Electrical/Mechanical/Electro-Mechanical 📍 Location: Bole Bulbula (Preference: Bole bulbula/ Michael/Abo area ) ⏳ Experience: 0 Years 📅 Deadline: August 5, 2026 📩 Apply via Telegram:  @dagi11yo

  • 30 июл.2 12510

    📌 የሥራ ማስታወቂያ ለወንዶች ፀጉር ቤት ባለሙያ እንፈልጋለን የሥራው ዓይነት፡ Twist ሹርባ እና Curl የምትሠራ ደመወዝ፡ በስምምነት መስፈርት፡ •ቀልጣፋ እና ልምድ ያላት •የወንዶች ጸጉር ቤት ላይ ልምድ ያላት ቢኾን ይመረጣል 📍አድራሻ፡ ቡልቡላ -->ዘጠና ሥስት   📞 +251911652449

  • 30 июл.1 13024

    📌የሥራ ማስታወቂያ የሥራው ዓይነት:   ማጠብ መጠቅለል፣ እግር መዘፍዘፍ፣ ማፅዳት፣ ማጣጠብ እና እንደ አስፈላጊነቱ ቡና ማፍላት ጾታ: ሴት ደመወዝ :  በስምምነት መስፈርት፡     ሥራዋን አክብራ የምትሰራ     መኖሪያዋ ቡልቡላ የኾነ መግቢያ፡ ጠዋት 1 ፡30 ሰዓት መውጫ፡ ማታ 1 ሰዓት 📍የሥራ ቦታ : ኦፓል የውበት ሳሎን [ ማርያም ማዞሪያ ] 📞 0994452378

  • 30 июл.1 023315

    📌የሥራ ማስታወቂያ የ ጽሕፈት መሳሪያ እና የ ኮፒ ቤት ሠራተኛ ይፈለጋል ጾታ፡ ሴት ደመወዝ፡ 6,500 መስፈርት         •በዘርፉ ላይ በቂ የሥራ ልምድ ያላት እና ዋስ ማቅረብ የምትችል         • ተግባቢ እና ቅልጥፍና ያላት         • መኖርያዋ ቦሌ ቡልቡላ የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 2:00 - ማታ 1:00ሰዓት    [ የ 'ረፍት ቀን - እሑድ ] 📍አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ-->ማርያም ማዞርያ 📞 0911476786

  • 28 июл.2 006115

    📌የሥራ ማስታወቂያ የሽፎን ቤት እና የባሕል አልባሳት ሽያጭ ፆታ፡ ሴት ደመወዝ፡ በስምምነት 📞 0933388758 📌አድራሻ፡ ማርያም ማዞሪያ @BBN_info

  • 27 июл.2 84617

    📌የሥራ ማስታወቂያ የሥራው ዓይነት፡ ለኅትመት ቤት ሴልስ [ ሥራው ፡ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ ለኅትመት ቤቱ ደንበኛ ማግኘት ነው] ጾታ፡ ሴት ብዛት፡ 1 ደመወዝ፡ በስምምነት +ኮሚሽን አለው መስፈርት፡       • ልምድ ያላት ቢኾን ይመረጣል 📍የሥራ ቦታ፡ ቦሌ ቡልቡላ-->ማርያም ማዞርያ         [ መድኃኔዓለም ሞል ላይ ]     📞 0910727572

  • 26 июл.2 695419

    📌የሥራ ማስታወቂያ      ᴏᴘᴀʟ ʙᴇᴀᴜᴛʏ ꜱᴀʟᴏɴ የሥራው ዓይነት:  Salon Content Creator, የሚሠሩ ሥራዎችን መቅረፅ የ ምትችል/የሚችል የ ትምህርት ደረጃ:  በግራፊክስ፣ በቪድዮ ኤዲቲንሞያው ያላት፣ መስፈርት፡ •Photo እና video  ማንሳት እና መቅረፅ የምትችል/ የሚችል (ግዴታ ነው)፣ •Content creation ችሎታው ያላት/ ያለው፣ •ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም የምትችል/የሚችል፣ •የ Artificial intelligence እውቀት ያላት ወይም ያለው ቢሆን ይመረጣል የሥራ ሰዓት ፡ መግቢያ 2:30 መውጫ11:30ሰዓት ደመወዝ :  በስምምነት 📍አድራሻ፡ ቡልቡላ--> ማርያም ማዞሪያ 📲CV በ @lily283525 ይላኩልን

  • 25 июл.2 016219

    📌የሥራ ማስታወቂያ ለሞባይል እና አክሰሰሪ ቤታችን ሴልስ እንፈልጋለን ጾታ፡ ሴት ብዛት፡ 1 ደመወዝ፡ በስምምነት 📍የሥራ ቦታ፡ቡልቡላ--> ዓለም ካፌ 📞 0921402587 ወይም 📲በቴሌግራም @mik_se

  • 25 июл.2 541324

    📌የሥራ ማስታወቂያ የሥራ ዓይነት - የተፈጥሮ አበባ ዲስፕሌይ ሱቅ "ሴልስ ማናጀር" የሥራ ሰዓት፡  ከጥዋት 2፡00 - ማታ 2:00 [ በአዘቦት ቀናት/ከሰኞ-ዓርብ ካሉት ቀናት በአንዱ 'ረፍት ይኖራታል ] ጾታ: ሴት መስፈርት፡   • እንግሊዘኛ ቋንቋ አቀላጥፋ መናገር 'ምትችል • ከ4 ዓመት በላይ በ sales ወይም reception ልምድ ያላት ደመወዝ፡ 15,000 የሥራ ቦታ ፡ ቦሌ ቡልቡላ--> ማርያም ማዞሪያ 📞 0910698976

  • 24 июл.1 01927

    📌የሥራ ማስታወቂያ የሥራው ዓይነት፡ ለኅትመት ቤት ሴልስ [ ሥራው ፡ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ ለኅትመት ቤቱ ደንበኛ ማግኘት ነው] ጾታ፡ ሴት ብዛት፡ 1 ደመወዝ፡ በስምምነት +ኮሚሽን አለው መስፈርት፡       • ልምድ ያላት ቢኾን ይመረጣል 📍የሥራ ቦታ፡ ቦሌ ቡልቡላ--> ማርያም ማዞርያ         [ መድኃኔዓለም ሞል ላይ ]     📞 +251726097980

  • 23 июл.2 052626

    📌 የሥራ ማስታወቂያ ለአበባ ቤት ሠራተኛ/ሴልስ ይፈለጋል ጾታ :ሴት ደመወዝ: 6,000 መስፈርት፡ የቡልቡላ ነዋሪ የኾነች የሥራ ሰዓት : ከጠዋት 2:00 - 2:30 ማታ 📍አድራሻ: ልዑል ሕንፃ አጠገብ 📞 0967454674

  • 21 июл.2 331428

    📌የሥራ ማስታወቂያ 💐የአበባ ቤት ባለሙያ መስፈርት፡ ለአበባ ቤት ሥራ ፍቅር ያላቸው ጾታ ፡ ሴት ብዛት ፡ 2 ደመወዝ፡ በስምምነት የሥራ ቦታ፡ ማርያም ማዞሪያ/93 መዞሪያ የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 2 ሰዓት - 2:30ማታ [ በሳምንት 1 ቀን 'ረፍት አለ ] ከላይ በተጠቀሰው ሥራ ተቀጥሮ ለመሥራት ፍላጎት ያላችኹ በፍጥነት ደውሉ 📞 +251929941031