tgindex
𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙽𝙴𝚆𝚂⏰

𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙽𝙴𝚆𝚂⏰

Статистика

#Info Makes Chanege #አንድ_ላይ_ኾነን_ለውጥ_እንፈጥራለን! ማንኛውንም ቡልቡላ ነክ ወሬ፥ መረጃ እና ሃሳብ 👉 @Bulbula_bot ላይ ልታደርሱን አልያም ልትጠይቁን ትችላላችሁ። ለደላላ👉 @BDilela_bot

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
35
Всего постов
87
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
2 494
+2 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
925
40 постов
Вовлечённость
37,1%
к подписчикам
Постов в день
5,0
всего 87
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
968
1/48двое суток
1 109
1/72трое суток
1 196

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • #አጭር_ቀሚስ እስከ 50 ሺህ ብር ቅጣት፤ በአዲስ አበባ የመስተንግዶ ሰራተኞች አለባበስ ላይ የወጣው አዲሱ ደንብ ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ ገባ! በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ባሮች፣ ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች ውስጥ የሚያገለግሉ ሴት የመስተንግዶ ሰራተኞችን አለባበስና ጌጣጌጥ አጠቃቀም የሚደነግገው ሕግ በሙሉ አቅሙ እየተተገበረ እንደሚገኝ ተነገረ። ደንቡን በማያከብሩ የመስተንግዶ ተቋማት ላይ እስከ 50 ሺህ ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ እና ተጨማሪ አስተዳደራዊ እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ተመልሷል። አዲሱ ደንብ ቁጥር 178/2017 በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ጥብቅ ክልከላ ጥሏል፡ 1. ከጉልበት በላይ የሆኑ አጫጭር ቀሚሶችን መልበስ፣ 2. የደረት ክፍልን ክፍት የሚያደርጉ አልባሳትን መጠቀም፣ 3. ከጋብቻ ቀለበት ውጪ ባሉ በሚታዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚደረጉ ማናቸውንም ጌጣጌጦች ማድረግ። የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር መስራችና ሥራ አስፈጻሚ አባል ናፍቆት ጌታሁን ከአሐዱ ሬድዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ ቀደም ሲል በዘርፉ ይስተዋሉ የነበሩ የተወሰኑ መለያ ልብሶች (ዩኒፎርሞች) ከማህበረሰቡ ባህልና እሴት ያፈነገጡ ነበሩ። ይህንን አሰራር ለማስተካከል ማኅበሩ ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን እና ከቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት ደንቡ እንዲጸድቅና ወደ ትግበራ እንዲገባ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ጠቁመዋል። በአሁኑ ወቅት በመስተንግዶ ተቋማት የሚለበሱ መለያ ልብሶች ጨዋነትንና ሙያዊ ብቃትን ያማከሉ እንዲሆኑ እየተደረገ ይገኛል። ማኅበሩም የመንግስትን ክትትል በመደገፍ የአፈጻጸም ቁጥጥር እያደረገ እንደሆነና፣ ደንቡን በማያከብሩ አካላት ላይ ለቱሪዝም ኮሚሽኑ ሪፖርት የሚያደርግ ቢሆንም እስካሁን የቀረበ ጥሰት አለመኖሩ ተገልጻል።

  • 14 авг.24614из BB_Brokers

    📌የሥራ ማስታወቂያ የሥራው ዓይነት፡ የሽያጭ ሠራተኛ (የሕፃናት አልባሳት እና ቁሳቁስ ) ጾታ፡ ሴት ደመወዝ፡ 7000+commision መስፈርት: • ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ ያላት • በአልባሳት የሽያጭ ሥራ ልምድ ያላት ብትሆን ይመረጣል * ቤቷ ለቦሌ መድኃኔዓለም ቀረብ ያለ         የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 3፡00 -2:00ማታ 📍አድራሻ፡ ቦሌ መድኃኔዓለም   📞 0921565544

  • 🎉 ታላቅ የቅናሽ የምስራች ከ BEL ሚኒ ማርኬት! 🎉 ውድ የቡልቡላ እና የአካባቢው ነዋሪዎች! BEL ሚኒ ማርኬት ልዩ የሆነ የቅናሽ መርሃ-ግብር ይዞላችሁ ቀርቧል! በ BeU Application ተጠቅመው ሲያዝዙ፡ 🍜 ኢንዶሚ ጁምቦ (Indomie Jumbo) በ35 ብር እና 🌭 ሶሲ ሶያ (Sosi Soya) በቀጥታ በ35 ብር ብቻ ያገኛሉ! ከዚህ በተጨማሪም በርካታ ሌሎች የሱቅ ዕቃዎቻችን ላይ የማይታለፉ ቅናሾችን አዘጋጅተናል። አሁኑኑ በ BeU App ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን! 📍 አድራሻችን፡ ቡልቡላ አዋሽ ማዞሪያ፣ ከብሎክ 47 ፊት ለፊት ✨ BEL ሚኒ ማርኬት — ጥራት እና ቅናሽ በአንድ ቦታ! 🎉 Big Savings Alert at BEL Mini Market! 🎉 Attention Bulbula residents! BEL Mini Market is bringing you unbelievable discounts straight to your doorstep through the BeU Application! Order now via BeU App and get: 🍜 Indomie Jumbo for ONLY 35 ETB! 🌭 Sosi Soya for ONLY 35 ETB! That’s not all! Explore our shop on the app to discover many more discounted items on daily essentials. Fast delivery, incredible prices, and top quality—all just a few taps away! 📍 Location: Bulbula Awash Mazoriya, In front of Block 47 📲 How to order: Open your BeU Application and search for BEL Mini Market.

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ᴬᵈ አያመልጥዎ! አዳዲስ ዲዛይን ያላቸው ዳይኒግ ቴብሎች ከ ዴኮ ፈር ኒቸር አዘጋጅቶ እነሆ ይላችኋል! በብዛት የተለያዩ ፈርኒቸሮችና አዳዲስ ዳይኒግ ቴብሎች ሁሌም ከኛ ይገኛሉ! አዳዲስ ዱካዎች እና መደርደሪያዎች፣ ኮንስሎች ሌሎችም አዳዲስ ፈርኒቸሮችም አሉ፡ ይምጡና ይጎብኙ !   📍አድራሻ ፡ ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ ጀንቦሮ ሪልስቴት አሁኑኑ መጥተው የመጀመሪያዎቹ ባለቤቶች ይሁኑ! ዴኮ ፈርቸር - ሁልጊዜ አዲስ፡ ሁልጊዜ ልዩ!   ☎️ 0900619187       0929328873

  • 13 авг.1 124355

    ኤልሮኢ'ን እናድናት😔🙏 የሰፈራችን ነዋሪ የኾነችው አመለሸጋዋና ተወዳጇ ኤልሮኢ ከትልቅ ሕመም ጋር እየታገለች ነው። ኹላችንም ባለን አቅም አጠገቧ እንኹን። ሶሻል ሚዲያ ላይ ተከታዮች ያላችኹ በሙሉ በተለያዩ ፕላትፎርሞቻችኹ ከላይ ያለውን poster story በማድረግና ሰዎችን በማስተባበር ማኅበራዊ ሓላፊነታችንን እንወጣ ስንል በፈጣሪ ስም እንለምናለን🙏 1000487578828 [ Rahel Aregay ] Tele-Birr 0911179293 የቡልቡላ ቤተሰቦች ከምንግዜውም በላይ በንደዚኽ ዓይነት ሰዓት አብረን እንቁም🙏

  • 13 авг.1 02623

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 0933

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 08023

    ᴬᵈ ✅ምቹ እና ቅንጡ የመኖሪያ መንደር 👉 Jenboro Real Estate ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ 👉 ከዚህ ቀደም አራት ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶችን ቡልቡላ 93ማዞሪያ ላይ ገንብተን አስረክበናል።  📌 አሁንም በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የሚገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: ✅ ባለ 2 መኝታ - 115 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ - 13,225,000 ብር ቅድመ ክፍያ 15% - 1,982,000 ብር ✅ባለ 2 መኝታ ፡ 130 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ -  14,950,000  ብር ቅድመ ክፍያ  15% - 2,242,000 ብር ✅ባለ 3 መኝታ ፡ 150 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ -  17,250,000  ብር ቅድመ ክፍያ  15% - 2,587,000 ብር  ቅሪውን በ 3 ዓመት ጊዜ ውስጥ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ ከፍለው ያጠናቅቃሉ። 📌* ልብ ይበሉ ቅናሹ ሊያበቃ ውስን ቤቶች ቀርተውናል የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን በዚህ ስልክ ይደውሉልን ☎️ 0934-740-537  በቴሌግራም /በWhatsApp ይፃፉልን 👉 በአፓርታማው ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያዎች ። ✅የከርሰምድር ውኃ ✅ደረጃውን የጠበቀ ሊፍት እን  ጀነሬተር ✅ለያንዳንዱ ቤት የመኪና ማቆሚያ ✅ የልጆች መጫወቻ ስፍራ ✅ የቆሻሻ ማስወገጃ ✅ የስፖርት ቦታወች (Gym,Spa) ✅ ሱፐር ማርኬት       የምናስረክበዎት ቤት ብቻ ሳይሆን ሰላማዊ ሰፈርንም ነው። •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ ☎️ +251 934740537 #jenbororealestate #luxuryhomes #RealEstateInEthiopia

  • 12 авг.1 19178

    ሕይወት ላይ በቶሎ ብትረዳቸው የሚሻሉ እውነታዎች አንድ አባት ለልጁ የመከረው ነው። 1️⃣ ሁሉም ነገር እንደጠበቅኸው አይሆንም። ከመጠን በላይ ከመጠበቅ ይልቅ ሁኔታውን ተቀበልና ወደፊት ተጓዝ። 2️⃣ ቂምና ምሬትን  ከሕይወትህ አስወግድ። ሰላምህን ብቻ ሳይሆን እድገትህንም ያዘገያሉ። 3️⃣ የምትወዳት ሴት የምትደግፍህ ከሆነ፣ ይህ ትልቅ ሀብት ነው። 4️⃣ ስኬት ከፈለግህ ራስህን በፍጹም አትዋሽ። ከራስህ ጋር ሐቀኛ ሁን። 5️⃣ ቤተሰብህ በአንተ የሚተማመን ከሆነ፣ በራሳቸው ወላጆች ላይ ከሚተማመኑ ሰዎች ጋር ራስህን አታወዳድር። 6️⃣ ግቦችህን ተከተል፤ ሰዎችን አትከተል ። 7️⃣ 20ዎቹ ዕድሜህ ራስህን የምትገነባበት ጊዜ ነው። ተማር፣ ሥራ፣ ገንባ፣ ራስህን አሳድግ። 8️⃣ Detachment is power. ሰላምህን ከሚያሳጣህ  ሁሉ መፋታትን ተማር። 9️⃣ ከዝምታህ የበለጠ የሚያምሩ ቃላት ካሉህ ብቻ ተናገር። 🔟 ለመልክህና ለራስህ ኢንቨስት አድርግ። ጥሩ ስትመስል ጥሩ ይሰማሃል። ገንዘብ አለመኖር ማለት ራስህን መዘንጋት አይደለም። 1️⃣1️⃣ አንዳንድ ሰዎች ለአንተ እንዳይሳካልህ ይፈልጋሉ፤ ምክንያቱም በራሳቸው ሕይወት እየተሳካላቸው ስላልሆነ ነው። 1️⃣2️⃣ ጥሩ ሰው መሆን ማለት ሁሉም ሰው ይወድሃል ማለት አይደለም። ደግ ሁን፣ ግን ድንበር ይኑርህ። 1️⃣3️⃣ ሰዎችን ማጣትን አትፍራ። ሁሉንም ለማስደሰት ስትሞክር ራስህን እንዳታጣ ግን ፍራ ። 1️⃣4️⃣ እቅድህን ለሁሉም አትንገር። እስኪጠናቀቅ ድረስ ዝም በል። ውጤትህ ራሱ ይናገር። 1️⃣5️⃣ ለአእምሮ ሰላምህ ስትል በፍቅር ውስጥ ራስህን አታጥፋ። ትዳር መመሥረትም ዝግጁ ስትሆን እንጂ ብቸኝነት ስለተሰማህ አይደለም @BBN_info

  • 12 авг.36645из BB_Brokers

    📌 የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደብ ፡ የቤት ውስጥ እቃዎች ሽያጭ ሠራተኛ ጾታ፡ ሴት ብዛት፡  2 የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3:00 - 10:00 እና ከቀኑ 10:00 - 4:00 የዕረፍት ቀን፡ በሳምንት 1 ቀን (ከሳምንቱ የሥራ ቀናት) ተፈላጊ ችሎታና መስፈርቶች የሥራ ልምድ፡ በሽያጭ ሥራ ላይ ልምድ ያላት እና ማቅርብ ምትችል  (በተለይ የቤት እቃዎች ሽያጭ ላይ የሠራች ቢሆን ይመረጣል)። የመግባባት ችሎታ፡ ከደንበኞች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር የምትችል፣ ቀልጣፋ እና ታማኝ የሆነች። የኦንላይን ሽያጭ ፡ በድርጅቱ የቲክቶክ ላይቭ (TikTok Live Shop) ገጽ ላይ ምርቶችን በማስተዋወቅ እና በመሸጥ ሥራ ላይ ለመሳተፍ ዝግጁነትና ፍላጎት ያላት። ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት የቅጥር ሂደት እና ሁኔታዎች የቃለ መጠይቅ ፡ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ቃለ መጠይቅ ይደረግላቸዋል። የሙከራ ጊዜ፡ በቃለ መጠይቁ ያለፉ አመልካቾች ይፋዊ ቅጥር ከመፈጸሙ በፊት ለ2 ቀናት የሙከራ ጊዜ ውስጥ ያሳልፋሉ። ተያዥ/ዋስ፡ ለሥራው የታመነ ዋስ/ተያዥ ማቅረብ የምትችል። 📍የሥራ ቦታ እና አድራሻ የሥራ ቦታ፡ ቡልቡላ አካባቢ (ቡልቡላ ወይም በአቅራቢያው ለሚኖሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል) ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝ ደውሉልን 📞 0911276480

  • 12 авг.1 281103

    የዶሮዋ የመንጫጫት አባዜ “ኤሊ ማንም ሳያውቅ በሺዎች የሚቆጠሩ እንቁላሎችን ትጥላለች፣ ነገር ግን ዶሮ አንድ እንቁላል ስትጥል ለሃገሩ በሙሉ ይነገራል” - Malay proverbs •  አንድን ነገር ከመሥራታችኹ በፊት ለመሥራት ያሰባችኹትን ነገር ለብዙ ሰዎች የምታወሩ ከኾነ፣ •  አንድን ነገር ከሠራችኹ በኋላ እናንተ መሥራታችሁን ሰዎች ሁሉ እንዲያውቁላችኹ የምትጣጣሩ ከሆነ፣ •  ሰዎች የሰሩትን ስራ እንደራሳችሁ አድርጋችሁ የምታቀርቡ ከሆነ፣ •  እናንት ብዙ እንደምትሰሩና ሌላው ሰው ግን ምንም እንደማይሰራ ለማሳየት የምትሞክሩ ከሆነ፣ •  የሌሎች የስራ ውጤት ጊዜውን ጠብቆ ብቅ ሲል ውስጣችሁ ደስ የማይለው ከሆነና “ባላየ” እና “ባልሰማ” ለማለፍ የምትሞክሩ ከሆነ፣ •  በማሕበራዊ ሚዲያ የምትለቁት ነገር ብዙና “አንጸባራቂ” በአካል የሚታየው ሁኔታ ግን ከዚያ ጋር የማይመጥንና እጅግ አናሳ ከሆነ፣ የዶሮዋ ትንሽ ሰርቶ ወይም ሳይሰሩ ብዙ የመንጫጫት አባዜ እንደተጠናወታችሁ ጠቋሚ ነው፡፡ በዝምታ እናቅድ! በዝምታ ዝግጅታችንን እንጨርስ! በዝምታ እንጀምር! በመጨረሻም ስራችን ከዚያም አንደበታችን ይናገር! ✍️✍️ዶክተር እዮብ ማሞ @BBN_info

  • 11 авг.1 36411

    🏡የሚከራይ ቤት እፈልጋለኹ🙋‍♀ ሰላም፡ እዚህ ቦሌ ቡልቡላ ወስጥ ሙሉ ግቢ ያለው ቤት ለመከራየት ቤት እንፈልጋለን። ስፋት፡ 500 ካሬ እና በላይ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ አግኙን +251924385530 @Master_eng_support

  • 11 авг.1 4423

    видео или голосовое, без подписи

𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙽𝙴𝚆𝚂⏰ — tgindex