MAFED ACADEMY (Elementary School)
СтатистикаThe official channel for all Mafed Academy Elementary branches.
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 825
- 1/48двое суток
- 2 091
- 1/72трое суток
- 2 255
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በአብዛኛው የተጠናቀቀ ቢሆንም የክፍል ድልደላ ከተሠራ በኋላ ትንሽ ክፍት ቦታዎች ስለቀሩን ከዛሬ ዓርብ ነሀሴ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም መመዝገብ ትችላላችሁ። 👉ምዝገባችሁን ላጠናቀቃችሁ የቡልቡላ ቅርንጫፍ ተማሪዎቻችን የተመደባችሁበትን ክፍል ከላይ የተለቀቀው የክፍል ድልደላ ላይ ማየት ትችላላችሁ! 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን። ት/ቤቱ
tentative section placement for grade 1-8 students BULBULA branch ONLY!
без подписи
የመፅሐፍ ክፍያ የመጨረሻ ቀን ዛሬ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
без подписи
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 4/2018ዓ.ም ይጠናቀቃል። 🥢 በሁሉም ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ አዲስም ሆነ ነባር ተማሪዎቻችን ከረቡዕ ነሀሴ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ የክፍል ምደባችሁን በዚሁ በቴሌግራም የምናሳውቅ ይሆናል። 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። 🥢 በቀሩት ቀናቶች ምዝገባ ባለመጠናቀቅ ለሚፈጠር ችግር ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ አንድ ሳምንት (6 ቀናት) ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 9 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ
без подписи
╔════════════════════╗ 📢 የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ! ╚════════════════════╝ ውድ የማፌድ አካዳሚ የቡልቡላ ቅርንጫፍ ነባር ተማሪዎችና ወላጆች፣ ከክፍል ድልድል በኋላ ጥቂት ክፍት ቦታዎች በመኖራቸው፣ ምዝገባ በድጋሚ ተከፍቷል። ከሐሙስ 16/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሚቀጥሉት 3 ተከታታይ ቀናት ምዝገባዎን ያጠናቅቁ። 🏫 ማፌድ አካዳሚ
ማፌድ አካዳሚ (ሳሪስ ቅርንጫፍ) 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ውድ የተማሪ፡- ____ ወላጆች/አዳጊዎች እንደሚታወቀው ትምህርት ቤታችን ማፌድ አካዳሚ ለ2019 ዓ.ም ሊያደርግ ያሰበውን የተማሪዎች ትምህርት ክፍያ ጭማሪን በማስመልከት ከወላጆች ጋር የመጀመሪያ ዙር ውይይት ማድረጉ ይታወቃል። በመሆኑም በትምህርት እና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ፅ/ቤት ውሳኔ መሰረት በድጋሜ ስብሰባ እንዲደረግ የተወሰነ በመሆኑ የፊታችን ቅዳሜ፡ ሀምሌ 18/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ስብሰባ መጥራታችንን እያሳወቅን በዕለቱ በስብሰባው ላይ በመገኘት ውሳኔው አካል እንዲሆኑ እንጠይቃለን። – በሰዓት በመገኘት ስብሰባውን ይታደሙ። የት/ቤቱ አስተዳደር
ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል (ቡልቡላ ቅርንጫፍ ብቻ) የማፌድ አካዳሚ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል። በመሆኑም በማንኛውም ምክንያት እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ነባር የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ዛሬ ከሰዓት ድረስ ብቻ መመዝገብ ያለባችሁ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ምዝገባ ባለማጠናቀቃችሁ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ እጥረት ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉ቀጣይ ምዝገባ የሚኖረው የክፍል ድልድል ከተሠራ በኋላ በሚኖረን ክፍት በታዎች ብቻ ይሆናል። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ) የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። 👉የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀራል። 👉 ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 👉ነባር ተማሪዎች የክፍያ መጠን ከትምህርት ቤቱ በመውሰድ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ) የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። 👉የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ይቀራል። 👉 ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 👉ነባር ተማሪዎች የክፍያ መጠን ከትምህርት ቤቱ በመውሰድ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ት/ቤቱ
без подписи
ለማፌድ አካዳሚ ተማሪዎች (ቡልቡላ ቅርንጫፍ) የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት መቼ ይጀምራል? 👉የ 2018ዓ.ም የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት ሰኞ ማለትም ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል። 👉በዚህ የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ ሁሉም የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች መሳተፍ ይኖርባቸዋል። 👉ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማፌድ አካዳሚ የተመዘገባችሁ አዲስ ተማሪዎች የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት የመማር ግዴታ አለባችሁ። 👉ውጤታቸው 70% በታች የሆኑ ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት የመከታተል ግዴታ አለባቸው። 👉የ 8ኛ ክፍል እና የ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መማር ግዴታ መሆኑን እናሳውቃለን። ት/ቤቱ