MAFED ACADEMY (Kindergarten)
СтатистикаThe official channel for all Mafed academy KG branches.
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 324
- 1/48двое суток
- 1 517
- 1/72трое суток
- 1 636
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
የመፅሐፍ ክፍያ የመጨረሻ ቀን ዛሬ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
без подписи
ሙን ካምፓስ፣ ማሪያም ማዞሪያ እና ኮንዶሚኒየም ቅርንጫፍ መመዝገብ ለምትፈልጉ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 4/2018ዓ.ም ይጠናቀቃል። 🥢 በሁሉም ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ አዲስም ሆነ ነባር ተማሪዎቻችን ከረቡዕ ነሀሴ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ የክፍል ምደባችሁን በዚሁ በቴሌግራም የምናሳውቅ ይሆናል። 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። 🥢 በቀሩት ቀናቶች ምዝገባ ባለመጠናቀቅ ለሚፈጠር ችግር ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ አንድ ሳምንት (6 ቀናት) ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 9 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ
╔════════════════════╗ 📢 የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ! ╚════════════════════╝ ውድ የማፌድ አካዳሚ የቡልቡላ ቅርንጫፍ ነባር ተማሪዎችና ወላጆች፣ ከክፍል ድልድል በኋላ ጥቂት ክፍት ቦታዎች በመኖራቸው፣ ምዝገባ በድጋሚ ተከፍቷል። ከሐሙስ 16/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሚቀጥሉት 3 ተከታታይ ቀናት ምዝገባዎን ያጠናቅቁ። 🏫 ማፌድ አካዳሚ
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ተጠናቀቀ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ብቻ)! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 03/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከዛሬ ማለትም ሰኞ ሀምሌ 13/2018ዓ.ም ድረስ ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ በይፋ መጠናቀቁን ለማሳወቅ እንወዳለን። በቀጣይ የክፍል ድልድል ከሠራን በኋላ ክፍት ቦታ የሚኖር ከሆነ በድጋሜ ምዝገባ የምንጀምር ይሆናል። ት/ቤቱ
ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል (ቡልቡላ ቅርንጫፍ ብቻ) የማፌድ አካዳሚ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል። በመሆኑም በማንኛውም ምክንያት እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ነባር የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ዛሬ ከሰዓት ድረስ ብቻ መመዝገብ ያለባችሁ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ምዝገባ ባለማጠናቀቃችሁ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ እጥረት ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉ቀጣይ ምዝገባ የሚኖረው የክፍል ድልድል ከተሠራ በኋላ በሚኖረን ክፍት በታዎች ብቻ ይሆናል። ት/ቤቱ
የምዝገባ የመጨረሻ ቀን (ቡልቡላ ቅርንጫፍ ብቻ) የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል ። 👉 ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት ዛሬ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 👉ነባር ተማሪዎች የክፍያ መጠን ከትምህርት ቤቱ በመውሰድ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ት/ቤቱ
без подписи
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ) የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። 👉የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀራል። 👉 ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 👉ነባር ተማሪዎች የክፍያ መጠን ከትምህርት ቤቱ በመውሰድ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ት/ቤቱ
ለ ኮንዶሚንየም፣ ሙን ካምፓስ እና ለማሪያም ማዞሪያ ተመራቂ የኬጂ ተማሪዎች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ! ለማፌድ አካዳሚ ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ እንኳን ለዚህ ለታላቅ የምርቃት ቀን አደረሳችሁ እያልን፣ በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ ሲገኙ እንዲያመችዎት የሚከተሉትን ዋና ዋና መረጃዎች እንጠቁማለን፦ 📅 የምርቃት ሥነ-ሥርዓት መረጃዎች ቀን፦ እሁድ ጠዋት፣ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ሰዓት፦ ከጠዋቱ 1:45 ጀምሮ ቦታ፦ በማፌድ አካዳሚ አንደኛ ደረጃ ግቢ የመግቢያ ሁኔታ፦ በአንድ ተማሪ ሁለት ቤተሰብ ብቻ እንዲገኝ ይፈቀዳል። ማሳሰቢያ፦ እባክዎ ልጆቻችሁን በታዘዛችሁት አልባሳት በሚገባ አዘንጠው በሰዓቱ ይዘውልን እንዲገኙ በትህትና እናሳስባለን። መልካም እና ደስ የሚል የምርቃት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ) የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። 👉የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ይቀራል። 👉 ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 👉ነባር ተማሪዎች የክፍያ መጠን ከትምህርት ቤቱ በመውሰድ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ት/ቤቱ
📌📌በድጋሚ ማስታወሻ ስለመላክ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ብቻ )📌📌 ውድ ወላጆች:- የነባር ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የምዝገባ ቀናት ሊጠናቀቅ የቀሩት 4 ቀናት ብቻ ናቸው። ምዝገባው የሚከናወነው እስከ ሰኞ፣ሐምሌ 13፣2018ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 10:30 ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በቀሩት ቀናት ብቻ እንድታስመዘግቡ እያስታወስን የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግር ት/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ ማሳሰብ እንወዳለን። እናመሰግናለን! የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ) የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። 👉የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀራል። 👉 ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 👉ነባር ተማሪዎች የክፍያ መጠን ከትምህርት ቤቱ በመውሰድ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ት/ቤቱ