tgindex

Biruh

описание

Coding and designing https://www.linkedin.com/in/fikadualemu Portfolio fikadualemu.vercel.app

266
подписчиков
Охват к подписчикам
39,1%
ERR
Реакции к просмотрам
1,25%
28 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,80%
18
Постов в день
0,0
всего 21

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 26 июл.Our fellow student, Abel, urgently needs our help as he recovers from a severe injury. Let's come together as a school community to support him in his time of need. Please contribute whatever you can using the bank account in the poster above and share this post across your groups and networks to help spread the word. ​Every donation and share counts! 🙏5,26%
  • 22 июл.ፈረሱ ቀኑን ሙሉ ሲበላና ሲግጥ ቀኑን ሙሉ ይውላል።ማታ ደግሞ በረዥም ገመድ ታስሮ፣ እንደ ልቡ እየተንቀሳቀሰ ይበላል። ታዲያ ይሄ ሁሉ እየበላ... ከታሰረበት አጠገብ ትንሽ ሳር አየ። ... ያችን ትንሽ ሳር ለማግኘት ሲል ተበሳጨ፣ ቋመጠ፣ ወዲህ ወዲያ እያለ ብዙ ታገለ። በመጨረሻም... ገመዱን በጠሰው! ይህንን ያየው የቤቱ ልጅ ደንግጦ ወደ አባቱ ሄዶ "አባቴ... ፈረሱ ገመዱን በጠሰኮ!" አባትየውም " ለራሱ ነው ያሳጠረው። በዚያው እሰረው!" አለው። ... ትንሽ የስልጣን ጭማሪ፣ የገንዘብ ጥቅም ወይም የቦታ እድገት በመፈለግ፣ "ምን ችግር አለው? ጉርሻ አይደል?" ብለን የምንወስዳት ጥቂት አላስፈላጊ ፍላጎት ያለንን ሰፊ ነፃነት፣ ሰላም እና አስተማማኝ ሥራችንን አደጋ ላይ እንድንጥል ታደርገናለች። የእንጀራ ገመዳችንን ታሳጥራለች። (የሺናሻዎች ተረት-ምሳሌያዊ ንግግር)4,55%
  • 12 июн.без подписи2,84%
  • 24 июл.አንድ የቴክ ሙያ ለመማር ከመጀመርዎ በፊት ሊያውቁት የሚገባ አንድ ነገር! ብዙ ሰዎች ዛሬ ፕሮግራሚንግ መማር ይጀምራሉ። አንዳንዶች YouTube ላይ ቪዲዮ ያያሉ፣ ሌሎች ደግሞ የተለያዩ ኮርሶችን ይገዛሉ። ነገር ግን ትልቁ ችግር አንድ ነው፦ ምንን መጀመሪያ እንደሚማሩ አያውቁም። ለምሳሌ፣ Frontend Developer መሆን ከፈለጉ HTML ሳይማሩ React ይጀምራሉ፤ JavaScript ሳይረዱ Framework ውስጥ ይገባሉ። በመጨረሻም ይደክማሉ፣ "ፕሮግራሚንግ ይከብዳል" ብለው ያቆማሉ። ይህን ስህተት ለመከላከል roadmap.sh በጣም ጠቃሚ ነው። ድረ-ገጹ እንደ ካርታ ይመራሃል ። ◉ መጀመሪያ ምን እንደሚማሩ ◉ ቀጥሎ ምን እንደሚማሩ ◉ ምን ክህሎቶች እንደሚያስፈልጉ ◉ ምን መሣሪያዎችን እንደሚጠቀሙ ◉ ለሥራ ዝግጁ እስኪሆኑ ድረስ የሚከተሉትን ደረጃዎች የትኛውንም የቴክ መስክ ብትመርጡ፣ ትክክለኛ ካወክ ሁሉም ነገር ይቀላል። በትክክለኛ አቅጣጫ መጀመር ከፍጥነት ይልቅ ይበልጣል። @BiruhTech2,60%
  • 4 июл.የአድቬንቲስት ውዳሴ ደብተር መተግበሪያ Wudase አሁን በዘመናዊ መልክ ቀርቦላችኋል! የጌታ ረድኤት ታክሎበት፣ በርካታ አዳዲስ አገልግሎቶችን በውስጡ የያዘው የውዳሴ ደብተር Wudase መተግበሪያ ለአጠቃቀም በሚመች መልኩ ተዘጋጅቶ ቀርቧል። ከያዛቸው አዳዲስ ግልጋሎቾችን ጥቂቶችን ለመግለፅ ያህል፡ ፈጣን ፍለጋ፦ መዝሙራትን በርዕሳቸው ወይም በውስጣቸው ባሉ ቃላት በቀላሉ መፈለግ የሚያስችል የሙዚቃ ኖታ፦ የእያንዳንዱን መዝሙር ኖታ አብሮ የያዘ ምቹ አቀራረብ፦ የፅሁፉን መጠንና ቅርፅ እንደ ፍላጎትዎ ማስተካከል የሚችሉበት እና ሌሎችም በርካታ አዳዲስ ባህሪያትን አካቷል። ዛሬውኑ ከplay store አውርደው ይጠቀሙ! ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wudase.hymn @wudaseapp2,40%
  • 15 июл.I'll be back soon 💪1,82%
  • 20 июл.🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸1,25%
  • 4 июл.🎊🎊🎊እነሆ ተለቀቀ🎊🎊 አድሱ እና 3ኛ ኳርተር ሰንበት ትምህርት 1ኛ እና 2ኛ ቆሮንቶስ - የክርስቲያን ሕይወት እና ምስክርነት ባሕርይ ተባረኩበት share @BiruhTech1,15%
  • 13 июл.Websites You NEED As a Frontend Developer 1. UIverse → Free HTML, CSS, and Tailwind UI components → Buttons, cards, loaders, toggles — modern and ready to use 🔗 uiverse.io 2. HyperUI → Tailwind CSS components built for real projects → Alerts, navbars, modals, dashboards – fully responsive 🔗 hyperui.dev 3. CodePen → Playground for testing HTML, CSS, and JavaScript → Get UI inspiration, learn animations, and explore real code 🔗 codepen.io 4. Color Hunt → Curated, trendy color palettes by designers → Click and copy hex codes, build beautiful UIs fast 🔗 colorhunt.co 5. Collect UI → Daily UI inspiration from real designers → Sign-up forms, pricing pages, dashboards, and more 🔗 collectui.com Source: @edemy2510,80%
  • 5 авг.без подписи0,00%
  • 5 авг.без подписи0,00%
  • 5 авг.без подписи0,00%