Brex Habeshawi " 🦅"
Статистикаእባካችሁ በተመሳሳይ ስም ከተከፈቱ ሀሰተኛ የፌስቡክ ፣ የቲክቶክ እና የ ቴለግራም ገፆች ( እራሳችሁን ጠብቁ እኔን ማግኘት ስትፈልጉ በዚህ ቁጥር በ ዋትስአፕ ብቻ አናግሩኝ ⤵⤵⤵ ☞ 𝗪𝗛𝗔𝗧𝗦𝗔𝗣𝗣: 𝟬𝟬𝟵𝟳𝟭𝟱𝟰𝟰𝟮𝟬𝟴𝟴𝟵𝟳 Subscribe My YouTube Channel ✅www.YouTube.com/c/brexhabeshawi
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 681
- 1/48двое суток
- 4 218
- 1/72трое суток
- 4 549
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://vt.tiktok.com/ZS9kFj5JnVQVN-y8wQ0
https://vt.tiktok.com/ZS43XS5pL
ኢትዮጵያ ዬ 🇪🇹 إثيوبيا 🇪🇹 ↪ https://vt.tiktok.com/ZS4B6PcSm/
без подписи
без подписи
ተጀመረ! 🌼 የ2019 አዲስ ዓመት ልዩ የሽፎን ዲዛይኖቻችን ገብተዋል... ኑ መርጣችሁ ውሰዱ! 🌻✨ ቲክቶክ ↪ https://vt.tiktok.com/ZS4dGaqMB/ WHATSAPP ↪ +97154 498 2116
https://vt.tiktok.com/ZS4dGaqMB/ ተጀመረ! 🌼 የ2019 አዲስ ዓመት ልዩ የሽፎን ዲዛይኖቻችን ገብተዋል... ኑ መርጣችሁ ውሰዱ! 🌻✨ #የ2019አዲስዓመት #እንቁጣጣሽ #የሽፎንልብስ #HabeshaDress #EthiopianFashion #EthiopianTikTok #FYP
ከቶ ራያ የት ነው? ========== አገራቸው ዋጃ ነጭ ጤፉ ማኛ፣ አገራቸው ቆቦ ነጭ ጤፉ ማኛ፣ ለቸገረው ደራሽ ለከፋው መጽናኛ። ዳዩ ጋውር ሻምቴ ከዚያ ጩቢ በር፣ የሚያውቅበት ፍቅር በመተባበር። በደጋው ሓያሎ ይታየኛል ስንዴ፣ ኮረፌው የእናት ጡት ያሰክራል አንዳንዴ። እንሂድ በመኾኒ ሰው አክባሪ ዓዘቦ፣ የናፈቀው ወተት መጠጣት አጅቦ። አንጀታችን ይራስ እንሂድ ገባተ፣ ከሸሆቹ መንደር ተመረቅ በል አንተ። ግራ ካሕሱ ውለህ እደር ሽኮማጆ፣ እንዴት ነው አላጀ ሃራ ወራ አጆ። ጭፈራ እንደ ራዮች ሲባል እየሰማሽ፣ ፍቅር ደፍቶ ጥሎሽ ያሳየን ተማርከሽ። መገን የሃሮሻው አደነባ ኦፍላ፣ ሐሸንገና ማይጨው ደገኛው ሰሰላ። ዳዩ ኤላ ቡኤ ልያዝ ወይ ቀጠሮ፣ ከመቻሬ በታች ከመጣልኝ አድሮ፣ ይጠብቀው ልቤ ሱሉልታን ተሻግሮ። ራያ እና ወጀራት ኩታ ገጠም ሃገር፣ ተመዝግቧል ስሙ በታሪክ ማህደር። ጨርጨር መለስ ብሎ ትዝ አለኝ እንጎዬ፣ አልፎ በር ተኽላይ እነ ወራባዬ። ሃራ ገረብ ዳዩ ዉሃው ወንዛ ወንዙ፣ ጅሃን ኹቦ ሜዳ አይረሳም ወዙ። ታሪኩ እንዲያነው የሰው ዘር ድብልቅልቅ፣ ራያ የት ነው ብለህ ዳግመኛ አትጠይቅ። =================== ገጣሚ:- ጃኖ ራያ
እባክችሁ ! አቅም የለኝም ብላችሁ ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ ፤ የእናንተ አንድ 'ሼር' (Share) ለዚህ ወንድማችን አዲስ የህይወት በር ሊከፍት ይችላል። ዛሬ የምናደርገው 'ሼር' ከሞት አፋፍ ላይ ያለን ነፍስ የመታደግ ታላቅ አቅም አለውና ሰብአዊነትዎን በ'ሼር' ያሳዩን።" አቢሲንያ ባንክ 152306927 ንግድ ባንክ - CBE - 1000277372286 ስም - Haftu Meresa ስልክ ቁጥር - 0920284065
የኦንላይን ፓስፖርት አገልግሎት የመጨረሻው ስንብት - ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ይደረግ
የሀገር ርቀት ያልገደበው ለረዥም ዓመታት የዘለቀ ቃላት የማይገልፀው ወዳጅነት 😍
ውድ ደንበኛቻችን ፣ ፈጣን የኦንላይን ፓስፖርት አገልግሎት ለጊዜው ተቋርጧል። አገልግሎቱ የሚቀጥልበትን ቀን የኢሚግሬሽን መሥሪያ ቤት ምላሽ እስኪሰጠን ድረስ ማወቅ የማይቻል በመሆኑ፣ አዲስ መረጃ እንደተገኘ ወዲያውኑ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
🫡
ቃል በተግባር መለያችን ሲሆን ፣ ፈገግታ ደግሞ ምስክራችን ነው !" WHATSAPP ↪ +971544208897
ሚስቶች አንዳንዴም እንዲህ ያደርጋቸዋል 🙇
ማናት Yeab ? 😳😂😂 ከስር ባሉ ስልክ ቁጥሮች እዘዙ በዛውም ዕድላችሁን ሞክሩ ⤵ +971 523542935 +971 552185306 +971 551416791
без подписи
без подписи
አስደሳች ሰበር ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ! 🇪🇹 ከ13 ዓመታት እስር በኋላ፦ የሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ተቀልብሶ እህታችንለይላ ኑርሰቦ ወደ ሀገሯ ተመለስች 🤲 የዲፕሎማሲያዊ ጥረት እና የብሔራዊ አንድነት ታላቅ ድል፦ በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ተፈርዶባት የነበረችው እህታችን ለይላ ኑርሰቦ ከ13 ዓመታት እስር በኋላ ወደ ሀገሯ ተመለሰች** በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ተፈርዶባት የነበረችው ውድ እህታችን ለይላ ኑርሰቦ ረዲ፣ ከ13 ዓመታት የጽኑ እስር ቆይታ በኋላ በዛሬው እለት ሙሉ በሙሉ ከእስር ተፈትታ ወደ ትውልድ ሀገሯ ኢትዮጵያ በሰላም ተሸኝታለች። ይህንን እጅግ ውስብስብ የሕግ እና የዲፕሎማሲ ሂደት በስኬት ለመደምደም የተቻለው፣ በሳውዲ አረቢያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባደረገው ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት፣ በተከናወኑ አስቸጋሪ የእርቅ ሂደቶች እንዲሁም ለተጎጂው ቤተሰብ የተወሰነውን የካሳ ክፍያ (ዲያ) በማጠናቀቅ ይቅርታ ማግኘት በመቻሉ ነው። ይህ ስኬት የመንግሥት የዲፕሎማሲ ተቋማት እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት ሲቆሙ ለዜጎች ሕይወትና ክብር ምን ያህል ታላቅ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል በተግባር ያሳየ ታሪካዊ ክስተት ነው። የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የተደረገውን ይህንን አድካሚና የሕይወት አድን ብሔራዊ ርብርብ ከዳር ላደረሱ አካላት ሁሉ ታላቅ አክብሮትና ምስጋና ይገባቸዋል። በመሆኑም የሕግና የዲፕሎማሲ መንገዶችን በመጠቀም ሌሊትና ቀን የደከሙትን የኤምባሲው የሥራ ኃላፊዎችን፣ ጉዳዩን በትዕግስትና በበሳል መንገድ በመምራት የእርቅ ሂደቱን ያሳኩትን የልዩ ኮሚቴ አባላትና የሀገር ሽማግሌዎችን፣ እንዲሁም የሰላምና የይቅርታ እሴቶችን መሠረት በማድረግ ማኅበራዊና መንፈሳዊ ድጋፍ ያበረከቱትን የሃይማኖት መሪዎችን ማመስገን ተገቢ ነው። ከሁሉም በላይ ደግሞ አጋርነታቸውን በተግባር በማሳየት፣ የካሳ ክፍያውን በአጭር ጊዜ ውስጥ በጋራ በመሸፈንና ከእህታችን ጎን በመቆም አስደናቂ ብሔራዊ አንድነትና ወገንተኝነት ላሳዩ ለመላው የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ኢትዮጵያዊያን ምስጋናው ወሰን የለውም። የዜጎቻችን ደህንነት፣ መብትና ክብር በየትኛውም ዓለም ጥግ እንዲከበር የሚደረገው የጋራ ጥረት ሁልጊዜም ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል። #ኢትዮጵያ #የዜጎች_ደህንነት #ዲፕሎማሲያዊ_ስኬት #ብሔራዊ_አንድነት #ለይላ_ኑርሰቦ Via : የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሪያድ
ማር እግር አላት ወይስ የላትም 😂 😂😂 https://vt.tiktok.com/ZSCYNeKjB/