የተሰበሩ ልቦች...
Статистикаየኔ ቻናል አላማ:- ስነልቦናን የምያንጹ ምክሮች ፣ ፍልስፍናዊ ጽሁፎች ፣ ድርሰቶች ፣ +በተጨማሪ ነፍሳችንን የምያጠቁ ፍቅር ስብራት እንደነዝህ ያሉ ነገሮች ስፍር ቁጥር የላቸውም! ስለዝህ በእነዚህ ነገሮች የቆሰልናቸውን ቁስሎች ለመፈወስ ገና ወደፊት ልመጡ ያሉትንም Haram Relationship ለመከላከል በማሰብ ነው የከፈትኩት! እናም ምስክር ነኝ።
- Последний пост
- 4 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Музыка (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 770
- 1/48двое суток
- 882
- 1/72трое суток
- 951
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Selam aleykum fam🥰
አንዳንዴ.. ፈጣሪ የእድልህን በር የሚከፍተው በጥረትህ ብቻ ሳይሆን ወደ ህይወትህ በሚልካት ሴት በረከት ነው፣ እርሷ የርዝቄ መክፈቻ ነች ።..
ብዙ ሃሳቦች አሉኝ. . . ማንም እንዳያውቃቸው በልቤ ጓዳ የቆለፍኳቸው ብነገሩ ኖሮ ህመሜን የሚያስታግሱ ግን ደግሞ እንዳይወጡ ህግ የታገቱ {ዝምታ ወርቅ ነው} ይላሉ ሰዎች . . እኔ ግን ዝምታዬ ውስጥ እየፈረስኩ ነው። ብናገረው የምወደውን ሰው አጣለሁ ባልናገረው እራሴን አጣዋለሁ። በነገሩን ስንት ነገር ይበላሻል ? ባልተናገርነው ስንት ነገር እኛን ያፈርሰናል ? በሁለት ጽንፍ መካከል ቆመን የውስጣችንን ጦርነት የምንዋጋ ስንት ሚስኪን ነፍሶች ነን አንደበታችን ዝም ስል ልባችን ግን ጩሀቱን አላቆመም በማለታችን ከማጣት በመቅረታችን መቃጠልን መርጠን የምንኖር ስንት ብዙዎች ነን ! . .
ሰላም #ወንድሜ በህይወቴ ትልቅ drama እና mental breakdown ውስጥ ገብቼ አእምሮዬ ሙሉ በሙሉ stress ሆኗል futureዬን የሚወስን አንድ በጣም serious ጉዳይ ላይ advice ልጠይቅህ ፈልጌ ነበር Yoo #sis Take it easy ምን ነበረ የገጠመሽ issue? ምንም ሳታስቢ ንገሪኝ I'm listening.. ነገሩ እንዲህ ነው ma boyfriend እኔን የመግባት ራሱን የመቻልና ኑሮን manage የማድረግ አቅሙ ገና zero ነው በአጭሩ አሁን ላይ ምንም settled አልሆነም stable አይደለም ገና ብዙ አመት Future አስተካክላለሁ እያለ ግዜዬን kill እያደረገ ነው በሌላ በኩል ደግሞ በቤተሰብ በኩል ሙሉ ራሱን የቻለ ሀላፊነት ለመውሰድ ready የሆነ ባል አምጥተው ሊድሩኝ process ላይ ናቸው። ለboyfriend ቃል ገብቼለት ስለነበር አሁን ውስጤ በጣም ተጨንቋል overthink እያደረግኩ እብድ ልሆን ነው የትኛውን option ልምረጥ? የትኛው ነው የሚበጀኝ? እባክህ አንድ ነገር መላ በለኝ.. ቆይ ቆይ boyfriend ስትይ ያው relationship ውስጥ ያላችሁ የharam relationship ፍቅረኛሽ ነው አይደል? ምንም legal guarantee የሌለው? በደንብ focus አድርገሽ ስሚኝ እህቴ! እዚህ ላይ ምንም logic የሚጋጭ ነገር የለውም ነገሩ በጣም clear ነው በአባትሽ በር በኩል በክብርና በኩራት የመጣውን ወንድ decision ወስደሽ በደስታ ተቀበይው! እሱ እኮ ወደ ህይወትሽ ዝም ብሎ random ሆኖ ወይም ጊዜሽን waste ሊያደርግ የመጣ player አይደለም ከአንድ እውነተኛ real man የሚጠበቀውን ሙሉ ኃላፊነት commitment financial stability እና responsibility አሟልቶ ነው የመጣው ገና ራሱን establish ያላደረገ የራሱ vision የሌለው Next Stepው ምን እንደሆነ እንኳን የማያውቅና potential ብቻ ይዞ wait አድርጊኝ የሚልሽ ወጣት ጋር የእድሜሽን golden time የወርቅ ዘመን waste አታድርጊ በharam relationship ውስጥ የሚገባ ቃል የሚባል ነገር fake ነው ስሜታዊነት እንጂ ምንም value የለውም! ከማንኛውም ሰው ቃል በፊት መቅደም ያለበት የፈጣሪን ትእዛዝ መጠበቅና የራስሽን ክብርና pride protect ማድረግ ነው! እና ma bf ሙሉ በሙሉ ትቼው በአባቴ በር የመጣውን official ባል እንዳገባ ነው የምትሰጠኝ final advice? አዎ! እሱ ነው ትክክለኛው choice ምክንያቱም እውነተኛ pure Lv እና እውነተኛ አክብሮት የሚገለጸው በመስኮት ሾልኮ በtext ጅንጀና እና በሀራም rlp መታለል ሳይሆን በአባትሽ በር በኩል በክብር ሲመጣ ነው ያኛው እኮ መጀመሪያ ስልክሽን ወስዶ ጊዜሽን kill ሊያደርግ ነበር የፈለገው እንጂ action ላይ ወፍ የለም! እንደዚህ አይነት ወርቃማ የሀላል ትዳር እድል opportunity ዛሬ በስሜት ignore ካደረግሽው ነገ ትዳር በጣም በሚያስፈልግሽ ሰዓት እንዲህ አይነት gentleman ላይመለስ ይችላል። ስለዚህ optionሽን አሁኑኑ አስተካክይና በአባትሽ በር የመጣውን ምረጪ! በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ! ትልቅ eye opener ሆነልኝ ከትልቅ Illusion ነው የቀሰቀስከኝ። የትኛውን መወሰን እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ ነበር.. ምንም ማለት አይደለም! አሁን የትኛው መንገድ ክብርሽን ጠብቆ futureሽን safe እንደሚያደርገው በደንብ ግልጽ ሆኖልሻል አይደል? አዎ! በሚገባ ገብቶኛል!
видео или голосовое, без подписи
ከ ex'ህ ጋር ገና ወደፊት በምትወልዱት ልጅ ምክንያት ተኳርፋችሁ የነበረውን ዛሬ ላይ ሆነህ ስታስታውሰው..🧐
Haram relationship ውስጥ ያላችሁ እንዲሁም ከharam rlp የወጣችሁ ወይም በፍቅር ዙሪያ ግራ የገባችሁ በሙሉ በማንኛውም የፍቅር ጉዳይ እኔን ማማከር ከፈለጋችሁ.. ሀሳባችሁን በዚህ Username :- @siifrak Inbox አድርጉልኝ። በቻልኩት አቅም ባገኘሁት ልምድና እውቀት ሁላችሁንም ለመርዳትና አብሬያችሁ ለመሆን ዝግጁ ነኝ! Only abt Relationship!
видео или голосовое, без подписи
ተመልሰናል! 🫡
What's up fam! ልክ እንደ ሁልጊዜው አዳዲስ ጠቃሚ ምክሮችንና አዝናኝ ድርሰቶችን ይዤላችሁ መቅረብ ባለመቻሌ ከልብ የመነጨ ይቅርታዬን አቀርባለሁ አንዳንዴ online ስገባ እያያችሁኝ "ይህ ልጅ post ማድረግ አቁሟል እኛን ትቶናል" ብላችሁ አስባችሁ ተስፋ ቆርጣችሁ ከቻናሉ left ያለችሁ ለመውጣትም ያሰባችሁ ልትኖሩ ትችላላችሁ። ነገር ግን እውነታው ሌላ ነው በትዳርና በቤተሰብ ህይወት ውስጥ ስትሆን የራስህ የሆኑ ትልልቅ ሀላፊነቶች ይኖሩሃል። ስልኬን ከፍቼ online ብገባ እንኳ ቁጭ ብዬ ረጅም ጽሁፍ ለመጻፍና እናንተን ለማዝናናት የሚሆን በቂ time ማጣት በቤተሰብ ጫና ምክንያት እየገጠመኝ ነው። እናንተን መርሳት ወይም ይሄን የገነባነውን ወዳጅነት ማቋረጥ የእኔ ፍላጎት ሆኖ አያውቅም። የእኔ ትልቁ goal ሁልጊዜም ለእናንተ ጠቃሚ ነገርን ማጋራት ጥቂትም ቢሆን ከእለት ተእለት stress የምታርፉበትን የደስታ ጊዜ መፍጠር ነው። መቼም ብሆን ይሄን ውብ አለማዬን በፍጹም አልተወውም። አሁን ካለሁበት የጊዜ እጥረት easy መንገድ ፈልጌ ይበልጥ በሚያምርና በጠንካራ ስሜት በቅርቡ በስፋት ወደ እናንተ እመለሳለሁ! ስለምትረዱኝ ስለምትታገሱኝና አብራችሁኝ ስላላችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ልባችሁን አደራ!
ስማማ bruv? yoo! man ምነው ፊትህ ጭልምልም ብሏል? ያውም ቅዳሜ ማታ ምንድነው ያጋጠመህ ነገር አለ እንዴ? ድምፅህ ራሱ ተቀይሯል። Yeah ባክህ በጣም ጭንቅ ስላለኝ አንድ ትልቅ ነገር ላማክርህ ፈልጌ ነበር እሺ ንገረኝ በነፃነት አውራኝ አትደናበር እኛ መሀል ምን ሚስጢር አለ? relax አድርግና የሆድህን አውጣ my girlfriend ድንገት መጣችና "በቃ እንለያይ ከዚህ በላይ መቀጠል አንችልም" አለችኝ። ohhh! socking ነው አይዞህ man ይሄ በህይወት ውስጥ የሚጋጠም ክላሲክ ነገር ነው እና አንተ በወቅቱ ምን አልካት? ቪዥንህ አልተናወጠም? nothing ዝም ብዬ "እሺ" አልኳት። ክብርህን ላለማጣት ስትል ዝም ትላለህ አይደል? ግን ከዛሬ ጀምሮ ውስጤን ሰላም አጣሁት cheat አድርጋብኝ ሌላ ወንድ በጀርባዬ አዘጋጅታ እኔን እያታለለችኝ እንደነበረና አሁንም ሌላ ቦታ እንደሄደች ነው ጭንቅላቴ ውስጥ እያሰብኩ ያለሁት nuhh ቆይ ቆይ መስመር እንያዝ dude! አሁን ይሄን ሁሉ የምትለው ዝም ብለህ እያሰብክ ነው ወይስ ስታደርግ ከሌላ ሰው ጋር ስትሆን በተግባር አይተሃታል? የሆነ ኮንክሪት proof አለህ? አይ በተግባርማ አላየኋትም ግን ያው መለያየት ሲመጣ ዝም ብሎ ጭንቅላቴ ውስጥ የሚመላለስና እረፍት የሚነሳኝ ጥርጣሬ ነው። በቃ! እሷን በጥርጣሬ መውቀስህና በሌለ ታሪክ ራስህን ማሰቃየትህ ዛሬውኑ እዚህ ጋ ይብቃ! አንድ ሴት ካንተ መለያየት ፈለገች ወይም breakup ጠየቀች ማለት cheat አድርጋብሃለች ሌላ ወንድ ተክታለች ወይም ክህደት ላይ ናት ማለት እኮ አይደለም ይሄ የደካማ ወንድ victim mindset ነው። ምናልባት እሷ የራሷን ህይወት ለማስተካከል ካለፈው መንገድ ወጥታ ወደ ፈጣሪዋ ለመመለስና ንስሃ ለመግባት አስባ ሊሆን ይችላል። hah እንዴት ሆኖ ባክህ? እኔ የምታውቃቸው ላይፎች ሁሉ እኮ መለያየትን ከሌላ ወንድ ጋር ነው የሚያያይዙት Be a rational bro! በሎጂክና በበሰለ አእምሮ አስበው እንጂ ሴቶች ሁሉ መለያየት የሚፈልጉት boyfriend ለመቀየር ወይም ከአንዱ ወንድ ወደ ሌላው ወንድ ለመዝለል አይደለም ብዙዎቹ ራሳቸውን ለማግኘት ካለፈው ስህተት ተምረው የተሻለ ማንነት ለመገንባትና ተውበት አድርገው ንፁህ ህይወት ለመጀመር ጭምር ነው ላይፋቸውን ሙሉ በሙሉ Reset የሚያደርጉት። ምናልባት እሷ ወደ ፈጣሪዋ ተመልሳ በሃይማኖቷ ለመፅናት ስትል ካንተ መራቅ አስገዳጅ ሆኖባት ይሆናል። ስለዚህ በጭፍን ከመጠራጠር በጥርጣሬ ራስህን ከማሳነስና የego ሰለባ ከመሆን ውጣ። እውነተኛ High value alpha man የሴትን ልጅ ውሳኔ በክብርና በብስለት ይቀበላል እንጂ በጥርጣሬ ራሱን አይበላም። ቆራጥ ሁን ውሳኔዋን አክብርላት! አንተ ጋር መጥቶ መፍትሄ የማይገኝ የለም እውነት! Rational ሰው ነህ ነገሮችን ሁልጊዜ በ+ መንገድ ነው የምታየው እይታህ በእውነት ይደንቀኛል! አመሰግናለሁ brodie ይሄ የወንድማማችነት ግዴታችን ነው። እኛ ማእበልን አይተን አንደነግጥም አልፈነው ይበልጥ clear በሆነ vision ወደፊት እንገሰግሳለን እንጂ!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለ ሀያቲ ምን ያህል ታማኝ ነበርክ ? ቃልህን ምን ያህል ትጠብቃለህ ? 🗣 . . . Me:- ☝️🏻🙂
Friend :- "ይቺ ሴት እንዲህ ልብህን የምታሸንፈው ምን ለየት ያለ ነገር ቢኖራት ነው ? " . . . Her :- ☝️🏻🫠
" ለምንድነው gym የምሰራው? " . . . Me : ☝️🏻🙂
ሰላም? #ወንድሜ እንዴት ነህ? ለረጅም ሰዓት ሳወጣና ሳወርድ ቆይቼ በመጨረሻ ላማክርህ ወሰንኩ ውስጤ በጣም ተረብሿል። ሰላም #እህቴ እኔ ደህና ነኝ የፈለግሽውን ነገር በነፃነት ማውጋት ትችያለሽ፨ ምን ገጠመሽ? የቀድሞ ፍቅረኛዬ my Ex በጣም ናፈቀኝ እንቅልፍ አጥቼ ነው የማድረው የሚገርመው ነገር የተለያየነው በራሴ ፍላጎት ነበር ግን አሁን ሳስበው በጓደኞቼ toxic ምክር ተገፋፍቼ እንደሆነ ገባኝ። "በጓደኞች ምክር" ስትይ? እስኪ በዝርዝር ንገሪኝ? ምን ብለው ነበር የመከሩሽ? መለያየታችሁስ ለምን የግድ ሆነ? ስለ ልጁ ያልነገሩኝ መጥፎ ነገር የለም። ("ላንቺ አይመጥንም፣ ከጀርባሽ ሌላ ሴት አለው፣ ወደፊት ተስፋ የለውም..") እያሉ በየቀኑ ጆሮዬን ያጠቡት ነበር እኔም አምኛቸው ከእሱ ጋር ተጣላሁና ግንኙነታችንን አቋረጥኩ አሁን ግን ሳስበው ልጁ እንደዛ አልነበረም እውነቱን ለመናገር እሱን በማጣቴ የህይወቴ ትልቁ ስህተት እንደሰራሁ ይሰማኛል። ማለት? ጓደኞችሽ ባንቺ ላይ ቀንተው ሊያለያዩሽ ፈልገው ያደረጉት ይመስልሻል? አዎ! አሁን ላይ ሳስበው የቅናት ይመስለኛል። እኛ ደስተኛ ስንሆን ማየት አልፈለጉም። በእነሱ ምክንያት ፍቅራኛዬን አጣሁት በጣም ከፍቶኛል እሱን ማግኘትና ይቅርታ ጠይቄ መመለስ እፈልጋለሁ። እሺ አሁን ረጋ ብለን ነገሩን በሌላ መነፅር በpositive መንገድ እንየው። እነዚህ ጓደኞችሽ አንቺን ቀንተውብሽ ከእሱ ጋር ያራራቁሽ ሳይሆን አላውቁትም እንጂ አንቺን እያዳኑሽ ነበር ብልሽስ? How? "እያዳኑሽ" ስትል? ምን ማለትህ ነው? እኔ እኮ ደስታዬን ነው ያጣሁት! እንግዲህ ስሚኝ አንቺ ናፈቀኝ የምትይው ደስታ haram relationship ነው። እነዚህ ጓደኞችሽ አንቺን ከharam ግንኙነት እንዲያርቁሽ አላህ የመደባቸው ሰበቦች ናቸው። እነሱ ባይኖሩ ኖሮ አሁንም በዚያ ስህተት ውስጥ ትዘፈቂ ነበር። ስለዚህ እነሱን ቀናተኞች ብለሽ ከመውቀስ ይልቅ "'አላህ በእነሱ በኩል ከወንጀል haram rlp አራቀኝ" ብለሽ ልታመሰግኛቸው ይገባል። ግን እኮ ናፍቆቱስ? ያን ሁሉ ጊዜ አብረን ያሳለፍነውን ትዝታ እንዴት ልርሳው? በጣም እወደው ነበር። እውነቱን እንነጋገር ከተባለ አሁን እየናፈቀሽ ያለው የልጁ ማንነት ወይስ አብራችሁ ስታደርጉት የነበረው ነገር? ቆም ብለሽ አስቢው የሚናፍቅሽ ከእሱ ጋር የምታደርጊው መሳሳም kissing መቀራረብ makeout እና ያ ስሜታዊ መነሳሳት እንጂ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? ይሄ ደግሞ ደስታ ሳይሆን ስሜት ነው። omgg! U caught me እውነቱን ለመናገር እነዚያ የቅርበት ትዝታዎች ናቸው እያሰቃዩኝ ያሉት ምንም አልዋሸህም እነዚያ ትዝታዎች ናቸው እያሰቃዩኝ ያሉት። አየሽ! ናፍቆትሽ የመነጨው ከልብሽ ሳይሆን ከስሜትሽ ነው። ወጣትነትሽን እንደዚህ ባለ የex ናፍቆት እና በharam ትዝታ አታርክሺው። አላህ ካንቺ የፈለገው ወደ እሱ እንድትጠጊ እንጂ በharam relationship ትዝታዎች እንድትታሰሪ አይደለም። በጓደኞችሽ ሰበብ ከዛ ስሜታዊ አለም ወጥተሽ ራስሽን እንድታገኝ አጋጣሚ ተፈጥሮልሻል። በጓደኞቼ ምክንያት ጌታዬን አገኘሁ ከharam rlp ራቅኩ ብለሽ ደስ ሊልሽ ይገባል። እስካሁን ሳስብ የነበረው እንዴት ብዬ ወደ exኤ እንደምመለስ ብቻ ነበር። አሁን ግን ከፈጣሪዬ ጋር ያለኝን relationship እንዳበላሸሁ ተሰማኝ። ወጣትነትሽ በናፍቆትና በሀዘን እንዲባክን አትፍቀጂ! አንቺ የተፈጠርሽው ለታላቅ አላማ እንጂ በex ናፍቆት ተገዢ እንድትሆኚ አይደለም። አመሰግናለሁ! ከዛሬ ጀምሮ ያንን የናፍቆት በር ዘግቼ ወደ ራሴና ወደ ጌታዬ እመለሳለሁ። That’s ma gurll!
видео или голосовое, без подписи
አባትሽን አስከትዬ ሳሰግድ ያንቺን የኩራት እምባ ሳይ..
Assalamu aleykum fam😍