- Последний пост
- 21 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 503
- 1/48двое суток
- 1 722
- 1/72трое суток
- 1 857
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
💔 ዝምታዬ ካንቺ ጋር ማውራቱ ከንቱ እንደሆነ ማሳያ ነው ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ህይወት ላይ ከባዱ ነገር ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ አድርገህ የሚያሳምምህን ነገር በዝምታ መሸከሙ ነው ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 እስኪጠሉህ አትውደድ እስኪንቁህ አትቅረብ እስኪገሉህ ጅል አትሁን ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 እኔ ለምፈልገው ሰው ብዬ ስጋደል ... የምፈልገው ሰው ደግሞ እኔን እየገደለኝ ነው ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ማልቀስ መውጫ መግቢያ ላጣ እና ግራ ለተጋባ ሁሉ አጋዥ ናት ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ሁሉም ነገር ይታለፋል የሰው ልጅ ማለፍ የማይችለው የሚሞትበትን ቀን ብቻ ነው ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ብዙ የማይፃፉ ህመሞች አሉ ምክኒያቱም ቃላት ተመርጦ ቢገለፁም ዝምታ ውስጥ ያለው እውነት ስለሚሻል ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 አንድ አንድ ስብራቶችን ለመጠገን እንደፈለገ ቢሞከርም እንደዛው ሆነው ይቆያሉ ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ችግር የለውም ልክ እኛ አላፊ ጠፊ እንደሆነው ህመሞቻችንም ያልፋሉ ይጠፋሉ ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ሁሉም ጥሩ ህልም ይመኝልሃል ምናለ ጥሩ የሆነ እውን ቢመኙልን‥ ๏ እውናችን በህመም ተሞልቶ የህልማችን ማማር ምን ይጠቅማል ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ከዚህ ሁሉ ህመም በኋላ ልክ ምንም ምሬት እንዳልቀመስን ሆነን የምንኖርበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ልብ ከተባለ ማንም ደህና ነው ማለት አይቻልም ሁሉም በሆነ መንገድ የተሰበረ ነው ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 የሚሄድን ሰው ሰላም በለው አትሂድብኝ ብሎ ማለቃቀስ ጊዜው አልፎበታል ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ትዝታዎች ደስ ከማለታቸውም ጋር አሳማሚም ናቸው ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ብቸኝነትን የለመደ ሰው እሄዳለሁ በማለት አታስፈራራው ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 አድራሻህን እስካልቀየርክ ድረስ ማንንም ፍለጋ አትውጣ ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ቸልተኝነት እንኳን ሰው ላይ ህይወት የሌለው ነገር ላይ ሲሆን ራሱ ይገድለዋል ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 በተሳሳተ ቦታ ስትገኝ መቼም ቢሆን ዋጋ አይኖርህም ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ክንፏ ተሰብሮ ሰማይ ሰማዩን እንደምታይ ወፍ ናፍቆትን የሚገልፅ ነገር አለ ወይ! ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ቦታው/ነገሩ ያንተ እንዳልሆነ ከተሰማህ አትጋደልለት ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽