tgindex
Butajira City Communication Office

Butajira City Communication Office

Статистика
@ButajiraCommunicationанглийский

Newscampany

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 158
+1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
319
24 постов
Вовлечённость
27,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
289
1/48двое суток
331
1/72трое суток
357

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በታሪካዊው የአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞች ተከላ መርሃ-ግብር በቡታጅራ ከተማ ዝግጅት ተጠናቋል። ነገ ሐምሌ 27/2018 በአንድ ጀምበር በሀገር አቀፍ ደረጃ 800 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል በተያዘው መርሃ-ግብር በቡታጅራ ከተማ ዝግጅት ተጠናቋል። አረንጓዴ ዐሻራን ማኖር ለነገዋ የበለጸገች ኢትዮጵያ መሠረት መጣል ነው፤ የከተማዋ ሕዝብ በነገው ዕለት በነቂስ ወጥቶ በዚህ ታሪካዊ መርሐ ግብር ላይ እንዲሳተፍ ከተማ አስተዳደሩ ጥሪ አቅርቧል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ ስራ በመስራትና የተያዙ ግቦችን በማሳካት የህዝባችንን ተጠቃሚነት ይበልጥ ማሳደግ ይገባል ፦ከንቲባ አቶ አብዱ አህመድ (ሐምሌ 24/2018) በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ወቅታዊ የመንግስትና የፓርቲ የንቅናቄ ተግባራት አፈፃፀም የአመራር የግምገማ መድረክ ተካሄዷል። የቡታጅራ ከተማ ከንቲባ አቶ አብዱ አህመድ በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ አድርጎ ስራን በማሳካት የህዝባችንን ተጠቃሚነት ይበልጥ ማሳደግ እንደሚገባ ገልፀዋል። ከንቲባ አቶ አብዱ አህመድ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ሰላምን ማስጠበቅ የሚያስችሉ የፀጥታ ስራዎችን በእጅጉ ማጠናከር እና  በቁርጠኝነት መስራት ይገባል ብለዋል። ገቢን አሟጦ በመሰብሰብ ከተማን ማልማት ያስፈልጋል። የገቢ መሠረት ከማስፋት ጀምሮ የገቢ አሰባሰብ ተግባርን በቅንጅትና በቁርጠኝነት መምራት ይገባል። ለዚህም ለስራው ውጤታማነት የተሰጡ ስምሪቶችን በሚገባ መወጣት አለብን ብለዋል። የኑሮ ማረጋጋት ስራን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራት የሰንበት ገበያዎችን ማጠናከር ህገ-ወጥ ንግድን መከላከል እና የዋጋ ጭማሪን መቆጣጠር እንዲሁም የንግድ ፍቃድ ዕድሳት ተግባርን በልዩ ትኩረት ተፈፃሚ ማድረግ ይገባል ሲሉም አፅንኦት ሰጥተዋል። የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊና ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ሳሙኤል ማርቆስ ተልዕኮን በአግባቡና በወቅቱ በቁርጠኝነት መወጣት ይገባል ብለዋል። የተያዙ ፕሮጀክቶች እንዲሳኩ ገቢን በተገቢው መሰብሰብና እያሳኩ ማስቀጠል ይገባል። ስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ከልየታ ጀምሮ ትኩረት አድርጎ በመስራት ወጣቶችን በስፋት ወደ ስራ ማሰማራት እንደሚያስፈልግ አቶ ሳሙኤል ገልፀዋል።

  • የአንድ ጀምበር ሀገር አቀፍ የተከላ መርሃ-ግብር ​"እኛም ለሀገራችን እናበርክታለን!" ሀገርን በዕንቁ ችግኞች የማልበስ ታሪካዊ ስራ ሊከናወን 4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ​በዕለቱ በንቃት እንሳተፍ፣ ትውልድ የሚረከበውን አረንጓዴ አሻራ እናኑር! ​#GreenLegacy #Ethiopia #አረንጓዴአሻራ#EthiopianGreenLegacy

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ከመደበኛ ትምህርት በተጨማሪ ተማሪዎችን በሙያ ማሰልጠን ዘርፍ ብዙ ፋይዳ አለው ፦የቡታጅራ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት (ሐምሌ 22/2018) ከመደበኛ ትምህርት ጎን ለጎን ተማሪዎችን የሙያ ስልጠና ትምህርት መስጠት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እንዳለው የቡታጅራ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዶ አሊ ገለፁ። በቡታጅራ ከተማ መቅቾ ማሊኒየም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመደበኛ ትምህርታቸው ጎን ለጎን የሙያ ትምህርት የሰጣቸውን 246 ተማሪዎች አስመርቋል። ትምህርት ቤቱ ከመደበኛ ትምህርታቸው ጎን ለጎን ማርኬቲንግና ሴልስ ማናጅመንት ፣አካውንታንግና ፋይናንስ እና ኮምፒውተር ሜንቴናንስ በደረጃ አንድ አስተምሮ አስመርቋል። በሀገር አቀፍ ደረጃ ተማሪዎች ስራ መፍጠር እና ለቀጣይ የትምህርት ጉዟቸው የሚያግዙ የሙያ ስልጠናዎችን ለመስጠት የተያዘው ዕቅድ በትምህርት ቤቱ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል። የትምህርት ጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ አብዶ አሊ ተማሪዎችን በእውቀት በክህሎትና በስነ-ምግባር ብቁ መሆን እንዲችሉ መሠራት እንዳለበት ገልፀዋል። በመሆኑም በዚህ ስልጠና በመማር ማስተማሩ ለሰሩ እና ለትምህርት ቤቱ አስተዳደር ምስጋና አቅርበዋል። የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ፈቱዲን ኑሪ ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው ጎን ለጎን የሙያ ትምህርት መውሰዳቸውን ገሌፀዋል። በቀጣይም ማሳደግ እና በቀጥታ በሚቀጥለው ደረጃ በመማር ማሻሻል የሚያችላቸው መሆኑን ጠቁመዋል።

  • видео или голосовое, без подписи

Butajira City Communication Office — tgindex