C
CN TV
описание
🔥ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሰራል 🔥መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ደጋግመህ ኢየሱስን አሳየኝ The Official Channel of CNTV -Where you meet the Holy Spirit . Christ Nation TV telegram channel is created to spread the gospel to everypart of the world. 👍Awash Bank 013201668714900 Sinan Belay
15 057
подписчиков
Охват к подписчикам
9,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,43%
234 на 32 постов
Пересылки к просмотрам
0,31%
168
Постов в день
0,3
всего 32
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 17 авг.CJ YOUTH CONFERENCE እንዴት ነበር ?5,13%
- 8 авг.2026 youth Conference at CJ church1,47%
- 6 июл.በጣም ከሚያናድዱኝ ሰዎች መካከል ልሳን የሚሸመድዱ ወይም የሚኮረጁ እና ልሳን የለም በለው የሚያምኑ ሰዎች ናችው 🤷♂️🗣️ እንዲሁም በጣም የሚያሳዝኑኝ ደሞ ለሰዎች ለማሰማት ወይም ነገሮችን ማድመቂያ ለማድረግ ልሳን የሚናገሩ ሰዎች ናችው 🙃💬። 𝙬𝙤𝙧𝙙 - 𝚜𝚒𝚗𝚊𝚗 𝚋𝚎𝚕𝚊𝚢 ▷ @CHRISTNATIONTV◁ ▷@CHRISTNATIONTV◁ sʜᴀʀᴇ ◈Join1,00%
- 5 июл.ችርች ላለምሄድ ምክንያት አትድርድሩ0,84%
- 15 июн.🛑ሲኦል እውነት ነው እኔ ደሞ እዛ እንድትሄድ አልፈለግም ጌታም እንድትሄድ አይፈለግም ስለዚህ በቀላሉ ጌታን በማመን ዳን ። ኢየሱስ በቶሎ ይመጣል 🪅2017 በእግዚአብሔር የምንሰራበት አመት። 💯sʜᴀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 ▷ @CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁ 💫ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሰራል!!!0,72%
- 8 июн.🛑የእግዚአብሔር ፍቃድ ፓርት 1 📌የእግዚአብሔር ፍቃድ ምንድነው 📌ለእኔ የእግዚአብሔር ፍቃድ ምንድነው 📌የሚግርም የእግዚአብሔር ፍቃድ 📌የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ማወቅ ይችላል 📌አስችኳይ መልእክት 📌የእግዚአብሔርን ፍቃድ ታውቃላችሁ 🪅2017 በእግዚአብሔር የምንሰራበት አመት። 💯sʜᴀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ ▷ @CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 💫ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሰራል!!!0,71%
- 17 июл.Month of july is month of Ruach0,69%
- 24 июл.🛑የተሰወረ መዝገብ / 🅃🄷🄴 🄷🄸🄳🄳🄴🄽 🅃🅁🄴🄰🅂🅄🅁🄴 📍እግዚአብሔር ሰለ እናንተን እናንተ ከምታስቡት በላይ ያስባል ይህ ማለት ያሰባችሁትን ሁሉም ይሳካል ማለት ሳይሆ እሱ ያሰበው እናንተ ካሰባችሁት ይበልጣል ስኬት ካላችሁት እሱ ስኬት የለው ይበልጣል ። 📍እመኑኝ እግዚአብሔር ጥሏችሁ ሳይሆን እሱ ሌላው ያላየውን ስኬት እድል ሊያሳያችሁ የተሰወረውን መዝገብ ሊሰጣችሁን ነው ። ⚡️የተሰወረ መዝገብ በቀላሉ አይገኝም ምቹ አይደለም ያለፋል ከሰው ሁሉ የተሰወረ ሰለ ሆነ መንገዱ የከበረ ነገር የሚገኝበት አይመስልም ነገር ግን እግዚአብሔር ይህን መዝገብ ለተወደደው ይሰጣል ። 📍አሁን እርግጠኛ መሆን ያለባችሁ የእግዚአብሔርን አብርሆት ነው እንጂ የመንገዱን አይነት አደለ እግዚአብሔር አሁን የምታዩትን አሻግሮ የከፍታን ቦታ ያደርሳቸዋል ነገር ግን የእግዚአብሔር ድምፅ መሰማት እና መከተል እጅግ ውሳኝ። ⚡️ብልሆች ሁኑ አሁን ያላችሁበትን መንገድ እወቁ አሁን ያላችሁበት መንገድ ከአቅማችሁ ከእውቀታችሁ ከጠበቃችሁት ውጪ ከሆነ እግዚአብሔርን ከመስማት ውጪ አማራጭ ዬለም ምክንያቱም መንገዱን ከእግዚአብሔር በቀር የሚያውቅ ዬለም የተሰወረው ሃብትም ዬት እንዳለ የሚያውቅ ዬለም ስለዚህ እግዚአብሔርን መስማትና በድምፁ መመራት የስኬታችሁ ቁልፍ ነው ። 📌ላንተም ላንቺ መልእክት ነው እግዚአብሔር ብቻ ባለህበት/እያለፍክበት ባለው መንገድ ካንተጋር መሆኑን እርግጠኛ ሁን!! 💯sʜᴀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 ▷ @CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሰራል!!!0,62%
- 22 июн.🧩የእግዚአብሔር መሆን እንዴት ደስስስ የሚል ነገር ነው !!! ▷ @CHRISTNATIONTV◁ ▷@CHRISTNATIONTV◁ sʜᴀʀᴇ ◈Join0,55%
- 9 июн.🛑የእግዚአብሔር ፍቃድ ፓርት 2 📌የእግዚአብሔር ፍቃድ ምንድነው 📌ለእኔ የእግዚአብሔር ፍቃድ ምንድነው 📌የሚግርም የእግዚአብሔር ፍቃድ 📌የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ማወቅ ይችላል 📌አስችኳይ መልእክት 📌በእግዚአብሔር ፍቃድ ታውቃላችሁ 🪅2017 በእግዚአብሔር የምንሰራበት አመት። 💯sʜᴀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ ▷ @CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 💫ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሰራል!!!0,52%
- 16 июн.🧩የእግዚአብሔር ድምፅ መዝሙር 29 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል። ⁸ የእግዚአብሔር ድምፅ ምድረ በዳውን ያናውጣል፥ እግዚአብሔር የቃዴስን ምድረ በዳ ያናውጣል። ⁹ የእግዚአብሔር ድምፅ ዋላዎችን ያጠነክራቸዋል፥ ጫካዎቹንም ይገልጣል ሁሉም በመቅደሱ፦ ምስጋና ይላል።0,52%
- 20 июн.🚨ተለቀቀ 🚨ተለቀቀ 🎤በክርስቶስ የሆነ ቅድስና 😇😇 📍ቅድስና በክርስቶስ 📍ቅድስና አዲሱ ዘፍጥረት 📍ተቀደሰ ወይስ በቅድስና ኑር 📍እንዴ ነው ቅድስና ራሱ 🛑ካንተ/ካንቺ የሚጠበቀው ይሄን መስማት እና share ማድረግ ነው። 💯jone 👇👇👇 🪅2017 በእግዚአብሔር የምንሰራበት አመት። 💯sʜᴀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ ▷ @CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 💫ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሰራል!!!0,48%