የክርስትና መልስ
Статистикаሙስሊሞች በክርስትና ላይ የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች በመጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የሚመልስ ቻናል ነው። YouTube፡ https://www.youtube.com/@ChristianAnswersET
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 357
- 1/48двое суток
- 409
- 1/72трое суток
- 441
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የክርስትና መልስ.apk
የክርስትና መልስ pinned a file
አፑ ጊዜ ስለሌለ ምንም ማሻሻያ አላደረኩበትም ባለበት ሁኖ ከለያ እስካሁን የተጻፉ ያለተጨመሩበትን ወደ 13 ተጨማሪ አርቲክል ብቻ ተጨምሮበታል
ሎቃስ 19:27ትን ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግስ ያልወደዱትን ጠላቶቸን ወደዚህ አምጣቸው በፊቴም እረዷቸው ማለት ምን ማለት ነው? ጠላቶቹ የተባሉት በላያቸው ላይ እንዲነግሥ ያልወደዱት አይሁድና ክርስቶስን ያልተቀበሉ ነፍሳት ሁሉ እና ዓመፀኞች ክርስቲያኖችንም ያካትታል ። ወደዚህ አምጧቸውና በፊቴ እረዷቸው ማለቱ ግን በገሃነም እሳት ለሚሆን ለዘላለም ጥፋት አሳልፎ መስጠትን ያመለክታል። በፊቱ መታረዳቸውም መለኮታዊው ፍርድ ምንም ሳይሰወር በግልጽ የሚፈጸም መሆኑን ያሳያል።
በምድራዊ ሀብት ሌላው ሳይደኸይ አንዱ ሀብታም ሊሆን አይችልም፤ በመንፈሳዊ ሀብት ግን ሌላውን ባለጠጋ ካላደረገ በቀር ማንም ባለጠጋ ሊሆን አይችልም፤ በሥጋዊ ነገር መካፈል ሀብትን ያሳንሳል፥ በመንፈሳዊ ነገር ግን ያበዛል። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ካሁን በኃል እዚህ ቻናል ስለሥራ የማንለቅ ስለሆነ ስለሥራ የምትፈልጉ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ በቅርቡ ሥራ የምታገኙባቸው በታችሁ ሁናችሁ የምትሰሯቸው ሥራዎች እንለቅ አለን እንዲሁም ትሬደር ከሆናችሁ ሴት አፕ በነጻ ነው የምንለቀው @CryptotradersEth
አሰራሩን https://youtu.be/fayKctXeeW0?si=eh9m9xJ9-lXl2O7R
አሰራሩን https://youtu.be/fayKctXeeW0?si=eh9m9xJ9-lXl2O7R
ምንም እውቀት የሌለው ሰው ጥራ ብባል የምጠራው ሰው የመናፍቃን መዶሻ ተብሎ ሲጠራ ስታይ አልቻልኩም😁
የአንዳድ ክርስቲያኖች ቅድስና እኮ ለዬት ይላል አንተን ማን ፈራጅ አደረግህ ይሉና አንተ ፈሪሳዊ አንተን ብሎ ክርስትያን ብለው ጥንብ እርኩስህን ያወጡታል የነዚህ ቅድስና የትም የለም😁
FB ላይ ካገኘውትና ካሳቀኝ ግን ደግሞ እውነታ😁
አንድን ትውልድ በጠመንጃ ሳይሆን በሃሳብና በሞራል መግደል ይቻላል። እነዚህ ሰዎች ዝም ሲባሉ የሚከተሉት ጥፋቶች ይከሰታሉ፡- ዝሙትና ምንዝርና የሚበረታታበት ማኅበረሰብ ውስጥ ጠንካራ ቤተሰብ ሊኖር አይችልም። ቤተሰብ ካልኖረ ደግሞ የተረጋጋና በሥነ-ምግባር የታነጸ ዜጋ አይወጣም። ይህ በቀጥታ የአገርንና የወደፊቱን ትውልድ መሠረት መናድ ነው። ባለሀብት ቢደፍረኝ በደስታ እቀበላለሁ" የሚለው ንግግር ለገንዘብ ሲባል ክብርን አሳልፎ የመስጠትን፣ ለቁስ መገዛትንና ራስን አለማክበርን ያስተምራል። ይህም ወጣቶች ለሥራና ለጥረት ሳይሆን ለብልሹ አቋራጭ መንገድ እንዲጓጉ ያደርጋቸዋል። ለክፉ ሰዎች መበራከት ምክንያት የሚሆነው የደግ ሰዎች ዝምታ ነው" እንደሚባለው፣ እንዲህ ያሉ አሳሳች ንግግሮች ሲሰሙ ዝም ማለት እንደ መተባበር ይቆጠራል። እውነትን ይዞ ዝም ማለት ሐሰት እንዲነግሥ መፍቀድ ነው። ዝም ስንል ወጣቱ ትውልድ "ይህ ነገር ትክክል ስለሆነ ነው ማንም የማይቃወመው" ብሎ እንዲያስብ እናደርገዋለን። እንደነዚህ ያሉ አስተማሪዎች ትውልድን የሚገድሉት በዝግታ በሚሰራ መርዝ ነው። ፍቅርን ከዝሙት፣ ደስታን ከኃጢአት፣ ክብርን ከውርደት ጋር በማደባለቅ ወጣቱን ግራ ያጋባሉ። ስለዚህ እንዲህ ያሉ አሳሳች ትምህርቶች ሲሰሙ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትና በማኅበራዊ ዕውቀት መቃወም፣ ትውልዱን ደግሞ ከእንዲህ ዓይነት "መንፈሳዊ መርዝ" መጠበቅ የሁላችንም ድርሻ ነው። Ezekiel 33 አማ - ሕዝቅኤል 8: ኃጢአተኛውን፦ ኃጢአተኛ ሆይ፥ በእርግጥ ትሞታለህ፡ ባልሁ ጊዜ፥ ኃጢአተኛውን ከመንገዱ ታስጠነቅቅ ዘንድ ባትናገር ያ ኃጢአተኛ በኃጢአቱ ይሞታል፥ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ። አይ በአደባባይ ልጅቷን ምናምን እንዴት የሰው ኃጢአት የሚሉ ሰውን ቀና ብለው የማያዩ ጻድቃን እና ትሁታን ሊኖሩ ይችላሉ ልጅቷ እኮ በአደባባይ ኃጢአቷን የገለጸችው እራሷ ነች የተገለጠን ኃጢአት እሸቱ እንደገለጠው አድርጎ ማቅረብ ምን ማለት ነው 😁 ኃጢአትን ልክ አድርጕ ለትውልድ ያቀረበን አካል መንግሥት ቢኖረን እንደውም ይች ልጅ መታሰር ነበረባት
እሸቱ እንዳለው ከሆነ እኔ ስለማላቃት እሸቱ ልክ ነው እሸቱ ልክ አይደለም ማለት ግልሙትና ልክ ነው እንደማለት ነው😁ለጋለሞታ ሰው እንዴት ጥብቅና ይቆማል ትውልድ በካይ ቫይረሶችን መደገፍ ነፍስ ከማጥፋት አይተናነስም
የክርስትና መልስ.apk
https://youtube.com/playlist?list=PLauKSCsZrzHSFTpuFYWOFQQAYI-qMvo28&si=eFaBvo-i5VawD7eH
4000 በላይ ሰው እያለ ግን watch hour መቸገር ነበረብኝ ያሳዝናል የምር 😁 https://www.youtube.com/@ChristianAnswersET ሰሞኑን ካልሞላችሁት ልሸጠው ነኝ በቃ ስለዚህ ቢያንስ 2300 ሰው አንድ አንድ ስዓት ቢያይ እንኳን ይሞላ ነበር እኮ