"ዳዕዋ ሰለፍያ ጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو عاصمة أدس"ዳዕዋ ሰለፍያ በጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو في عاصمة أدس
Статистика↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በሐበሻ የሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የጎሮ ሰለፍዮች ኦፊሻል ቻናል ነው።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 214
- 1/48двое суток
- 245
- 1/72трое суток
- 264
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
እና መድረሳ አድስ የተጀመረ ደርስ 📚አል-ቀዋዒደል ሙስላ(القواعد المثلى) ✍የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ ሷሊህ አል -ኡሰይሚን ክፍል፦05 🎤በኡስታዝ አቡ መስዑድ ሰዒድ 👈🎤 بأستاذ أبي مسعود سعيد - حفظه الله تعالى ✅ርዝመት:46:18 ⏰ፕሮግራም፦ሮብ ከኢሻዓ صላት በኋላ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል : ---------👇-------👇--------- https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
የወንድማችን ግብዣ ነው ጀዛሁላሁ ኸይረን https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
👌ብዟችን ሰለዘነጋነው የሆነ ነገር 👌ስለ ለአላህ ብሎ መውደድ ለአላህ ብሎ መጥላት በሚል ሸይኻችን ባመረ ሁኔታ እየነገረን ነው
ተጀመረ በኡስታዝ አቡ መርዋን ሱልጧን 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer?livestream=5ecf821b4cbe938715
🟣 በአለም ባንክ [ ስልጤ ሰፈር ] ⤵️ ↪️ ልዩ ↪️ የሙሐደራ ↪️ ፕሮግራም ↪️ ጥሪ‼️ ⭕️👉 ነገ ዕሁድ (ነሐሴ 03/11/2018) ከዙሁር ሰላት በኋላ 🕌 በአለም ባንክ ስልጤ ሰፈር 🕌 👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው 🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️ እ ን ዳ ት ቀ ሩ!!! 👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል 👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል 🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም 🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሰላት በኃላ ነው 👈🔴 👇👇👇 👉https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer
በአድስ አበባ ቦሌ ጀርባ በኑር መስጅድ እና መድረሳ አድስ የተጀመረ ደርስ 📚አል-ቀዋዒደል ሙስላ(القواعد المثلى) ✍የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ ሷሊህ አል -ኡሰይሚን ክፍል፦04 🎤በኡስታዝ አቡ መስዑድ ሰዒድ 👈🎤 بأستاذ أبي مسعود سعيد - حفظه الله تعالى ✅ርዝመት:40:43 ⏰ፕሮግራም፦ሐሙስ ከኢሻዓ صላት በኋላ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል : ---------👇-------👇--------- https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
በአድስ አበባ ቦሌ ጀርባ በኑር መስጅድ እና መድረሳ አድስ የተጀመረ ደርስ 📚አል-ቀዋዒደል ሙስላ(القواعد المثلى) ✍የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ ሷሊህ አል -ኡሰይሚን ክፍል፦03 🎤በኡስታዝ አቡ መስዑድ ሰዒድ 👈🎤 بأستاذ أبي مسعود سعيد - حفظه الله تعالى ✅ርዝመት:41:39 ⏰ፕሮግራም፦ሮብ ከኢሻዓ صላት በኋላ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል : ---------👇-------👇--------- https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
በአድስ አበባ ቦሌ ጀርባ በኑር መስጅድ እና መድረሳ አድስ የተጀመረ ደርስ 📚አል-ቀዋዒደል ሙስላ(القواعد المثلى) ✍የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ ሷሊህ አል -ኡሰይሚን ክፍል፦02 🎤በኡስታዝ አቡ መስዑድ ሰዒድ 👈🎤 بأستاذ أبي مسعود سعيد - حفظه الله تعالى ✅ርዝመት:19:53 ⏰ፕሮግራም፦ሰኞ ከኢሻዓ صላት በኋላ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል : ---------👇-------👇--------- https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
👉በአድስ አበባ ቦሌ ጀርባ በኑር መስጅድ እና መድረሳ አድስ የተጀመረ ደርስ 📚አል-ቀዋዒደል ሙስላ(القواعد المثلى) ✍የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ ሷሊህ አል -ኡሰይሚን ክፍል፦01 🎤በኡስታዝ አቡ መስዑድ ሰዒድ 👈🎤 بأستاذ أبي مسعود سعيد - حفظه الله تعالى ✅ርዝመት:32:00 ⏰ፕሮግራም፦ሰኞ ከኢሻዓ صላት በኋላ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል : ---------👇-------👇--------- https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
👌አስደሳች ዜና 👌 ⭕️👉 አዲስ ደርስ ተጀመረ ተጀመረ 📗👌የቀዋኢዱል ሙስላ ደርስ 🕌 ጎሮ ወረገኖ ኑር መስጂድ ደርሱ የሚጀምረው ከኢሻዓ ሷላት ቦሀላ ነው 🔺------☝️-------🔺 🛑ቀዋኢዱል ሙثላ 🛑 👌ከሰኞ ___ሀሙስ 🔺======☝️======🔺 👈🎤 بأستاذ أبي مسعود سعيد - حفظه الله تعالى 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል : ---------👇-------👇--------- ⭕️https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
📢 የቂርአት ፕሮግራም ማስታወቂያ 🔵 በሸገር ከተማ (ከእንጦጦ ጀርባ) በታዳጊዋ መድረሳ የሚሰጡ የቂርአት ፕሮግራሞች ዝርዝር፦ 🌅 የጠዋት ደርሶች (ከሱብሒ ሶላት በኋላ) (ከሰኞ እስከ እሁድ — ከጁሙዓ በስተቀር) 1. ሚን ኡሱል ዓቂደቲ አህሊስ-ሱነቲ ወል-ጀማዐህ (من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة) • የሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን (ሐፊዘሁልላህ) 2. ሶርፍ (الصرف) 3. ኸጥ (الخط) 🔵👉የማታ ደርሶች (ከመغሪብ ሶላት በኋላ):- 📚ቡሉጉል መራም (بلوغ المرام) • የታላቁ ዓሊም አል-ሐፊዝ ኢብኑ ሐጀር አል-ዐስቀላኒ 🗓 ቀናት፦ ሰኞ | ማክሰኞ | ረቡዕ | ሐሙስ 🔵👉ኡሱሉ ሰላሳ (,الأصول الثلاثثة)እና ኪታቡ -ተውሒድ (كتاب التوحيد) • የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲልወሃብ 🗓 ቀናት፦ ጁሙዓ | ቅዳሜ | እሁድ 📲 እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው! መረጃውን ለሌሎች ወንድሞች Share በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ ። 🎙ትምህርቱ የሚሰጠው በወንድም አቡ ዓብዲሰላም 👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ 5⃣6⃣ ⭕️👉 አብራኝ የምሰራ ጓደኛ አለችኝ ሰለድን በጣም እነጨቃጨቃለን እናተ ታጠብቃላች ኒቃብ ዋጂብ ነው ትላላችሁ ሱና ሁኖ እያለ አታጥብቁ ነብዩ አያጠብቁም ትላለች እደትነው❓ ⭕️👉ሽንትቤት ውስጥ ልብስ እያጠብኩ በኤርፍንደእዋ አዳምጣለሁ ወንጀል ይሆንብኛልን❓ 🔴👉ፈርድ ሶላት ተሰግዶ ለሱና ሶላት ቦታ መቀየር እደት ይታያል❓ 🔴👉የጥቢ እህቴ ካፊር ናት ሁልግዜ አስባለሁ ካፊር በመሆኗ አጂነብይ ትሆንብኝ ይሆንዴ እያልኩ ኡስታዝ ምትለኛለህ❓ 🔴👉 ስቲንጃ እረስቼ ሶላቴን ሰግጀ እደቀየሁ ትዝ አለኝ አለማድረጌ ሶላቴን መድገም አለብኝን❓ 🔴👉 የፈጂር ሶላት ያመለጠው ሰው በነቃሰአት መስገድ አለበትን❓ 🔴👉 አንድ ኒቃብ የምለብስ ሴት ስራቦታ ኒቃብ ይከለከላል ማክስ መልበስ ትችላለችን❓ 🔴👉ሁለት(2)አመት አልጋ የለዩ ባልናሚስትን በተመለከተ❓ ⭕️👉አረብ ሀገር ነው ያለሁት ባሌ የሰራሺውን ካላመጣሽ ይለኛል ግን ሌላ አግብቶብኛል እቢ ማለቴ ወጀልነውን❓ ⭕️👉አንዳንድ ወንድሞች አገኙበት ቂርአት ይቀራሉ እነሱን ማኩረፍ እደት ይታያል ❓ ⭕️👉መስጂደሰላም ሲሰራ የሠጠሁት ሀብሌ ሁልጊዜ ትዝይለኛል ከዛም አምጡልበላቸውን እላለሁ ከሰሩን ደባ አፃር ምላድርግ ኡስታዝ ❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ 📱ቁጥር 5⃣6⃣ ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ➤------------------➤
ሳምንታዊ የእሁድ ፕሮግራም በውዱ ሸይኻችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse?livestream=482e6b7a1e0a9c98f1
Live stream finished (1 hour)
የጎሮው ወንድማችን አቡ አብዲላ ተውሂድን አጥብቀን እንያዝ በምል ርዕስ እየመከረን ነው
ይሰማል ግቡ
ወንድማችን አቡ ሱፍያን ጨርሶ ወንድማችን አቡ አብዱላህ ጎሮ ጀምሯል
የአነስ እብን ነድርን ታሪክ እያነገረን ነው ግቡ ግቡ ተጠቀሙ
ኢማናችንን ከምያጠናክሩልን ከሆኑት ውስጥ በሚል ርዕስ ወሳኝ የሆነ ምክር እየመከረን ነው አሏህ ተጠቃሚ ያድርገን