ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
Статистика✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ! ____________________________ ➠| የሃገር ቤት መረጃዎች ➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ➠| የዝውውር ዜናዎች __________________________________ 👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇 +251911196155 +251916389014 ✅ዳጉ ስፖርት➢2017 ዓ.ም
- Последний пост
- 20:25
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 434
- Всего постов
- 1 137
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Спорт (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 098
- 1/48двое суток
- 1 258
- 1/72трое суток
- 1 357
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
⚽️ አካዳሚዎች፣ የክረምት ልዩ ቅናሹ እንደቀጠለ ነው! የነገ ጀግኖቻችንን በዋናው ትጥቅ ለጨዋታ ብቁ ያድርጉና ልዩ የአካዳሚ ሽልማቶችን ያግኙ! 🎁 ነፃ ቢብሶች 🎁 የአሰልጣኝ ፖሎ ቲሸርቶች 🎁 ፕሮፌሽናል የእግር ኳሶች 🎁 በትዕዛዝዎ መጠን የሚወሰኑ ተጨማሪ አስገራሚ ስጦታዎች ኑ የነገን ጀግና ዛሬ በጋራ እንገንባ! 📞 8289 | +251901836858 🛒 ወይም በቀጥታ👇 ይህን በመጫን ይዘዙ https://t.me/m/2SEeLdHwZjg0
без подписи
የኦሮሚያ ቡድኖች እግር ኳስ ሻምፒዮና የጥሎ ማለፍ ጨዋታ መርሐ-ግብር ማክሰኞ ነሐሴ 12/2018 Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በሸገር ከተማ የፉሪ ሰመር ካፕ የክረም እግር ኳስ ውድድር ዛሬ በደማቅ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ተጀምሯል ! ውድድር በተለያዬ የዕድሜ ዕርከኖች በ38 ቡድኖች መካከል በተከታታይ ለ15 ቀናት የሚካሄድ ሲሆን ከ13 ዓመት በታች ፣ ከ15 ዓመት በታች ፣ ከ17 ዓመት በታች እና ከ20 ዓመት በታች እንድሁም የሴቶች ውድድር በማካተት እንድሁም ተጋባዥ ቡድኖች በመጨመር ዛሬ መክፈቻውን አድርጓል። በመክፈቻ መርሐ-ግብር የሸገር ከተማ ምክትል ከንቲባ ጉዮ ገልገሎ ፣ የፉሪ ክፍለ ከተማ ከንቲባ ዶክተር ሀለኬ ዋቆ ፣ የፉሪ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ፋካታ ገመዳ ፣ የፉሪ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ድሮባ መኮንን ፣ የፉሪ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሐሊማ ቱሉ ፣ የሸገር ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የውድድር ኃላፊ ታምራት አበበ እና የፉሪ ክፍለ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ነጋሳ ታደለ ጨምሮ በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንድሁም ስፖርት ወዳዲ ማህበረሰቦች በተገኙበት የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሂዷል። የመክፈቻ ጨዋታ ውጤት አብዲ ቦሩ 7-3 ብሩህ ተስፋ ነገም ውድድሮች በሁለት ሜዳዎች ቀጥሎ የሚካሄዱ ይሆናል። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ሸገር ከተማ ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል ! በአሰልጣኝ ዶ/ር ኢያሱ መርሐጽድቅ የሚመራው ሸገር ከተማ ከታችኛው ሊግ ሶስተት ተጨዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ሲደርስ በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ ከቻሉ ተጨዋቾች መካከል ከዝህ ቀደም በኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና 2016 ድሬዳዋ ላይ በተካሄደው ውድድር ለቸሃ የጆካ ተጫውቶ በማሳለፍ ያለፉትን ዓመታት በቡታጅራ ከተማ በግሉ ጥሩ ዓመት ማሳለፍ የቻለው የፊት መስመር ተጨዋች እንዳልካቸው ታደለ ፣ ከዝህ ቀደም በኑዌር ዞን ከዛም ቦሌ ክ/ከተማ በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ሊግ አንድ በፉሪ ክ/ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈው የፊት መስመር ተጨዋች ኡመድ ኡፒት እና በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ቡድን ወደ ከፍተኛ ሊግ ካሳደጉ ተጨዋቾች መካካል አንዱ የነበረው በጠናቀቀው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊግ ክስተት ለነበረው የካ ክፍለ ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈው ኢዩኤል አበባየሁ ሸገር ከተማ ለመቀላቀል ከስምምነት ላይ የደረሱ ተጨዋቾች ሆነዋል። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
без подписи