𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑
описание
🅲𝖔𝖓𝖙𝖆𝖈𝖙 @Debol_Che 🅼𝖊𝖉𝖎𝖈𝖎𝖓𝖊'𝖘 🅲𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖎𝖙𝖞 & 🅻𝖊𝖆𝖉𝖊𝖗𝖘𝖍𝖎𝖕 🅷𝖚𝖇! . 🅳𝖊𝖇𝖔𝖑="ደቦል"=የአንበሳ ግልገል=የሚያድጉ ስራዎች እና ምልከታዎች በሐኪሞች... . የፈጠራ ስራዎችን እናበረታታለን!
18 673
подписчиков
Охват к подписчикам
30,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,80%
3 766 на 49 постов
Пересылки к просмотрам
0,21%
1 001
Постов в день
1,7
всего 88
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 21 мая 2025 г.без подписи4,15%
- 21 мая 2025 г.без подписи3,98%
- 14 авг.Discussion Point Is a GP equivalent to a BSc or MSc? Is a Specialist qualification equivalent to an MSc or PhD? This is worth discussing. A common misunderstanding with the H.R. people. @debolteam3,52%
- 20 мая 2025 г.без подписи2,88%
- 11 авг.አንዳንድ ሰዎች ግን...? አንተዛዘብ ... እኛ የምንችለውን ሞክረን ፣ መስዎትነት ከፍለን ቀሪውን ለቀጣይ ትውልድ አስረክበናል። ከ 2018 በፊት የነበረ ሲኒየር ፣ ዝም ብትሉ ያምርባችኋል። ለምን እንደዛ እንደሆነ እኛም ሲኒየር ስንሆን ገብቶናል። ውስጥ ውስጡን ብናወራው ጉዳችሁን መንግስት ማንቁርታችሁ ላይ ነው የሚቆመው። (የኢትዮጲያ ሲኒየሮች) በኢትዮጲያ ውስጥ የጤና ስርዓት መውደቅ ከሲኒየር…2,79%
- 1 июл.без подписи2,58%
- 11 авг.አንዳንድ ሰዎች ግን...? አንተዛዘብ ... እኛ የምንችለውን ሞክረን ፣ መስዎትነት ከፍለን ቀሪውን ለቀጣይ ትውልድ አስረክበናል። ከ 2018 በፊት የነበረ ሲኒየር ፣ ዝም ብትሉ ያምርባችኋል። ለምን እንደዛ እንደሆነ እኛም ሲኒየር ስንሆን ገብቶናል። ውስጥ ውስጡን ብናወራው ጉዳችሁን መንግስት ማንቁርታችሁ ላይ ነው የሚቆመው። (የኢትዮጲያ ሲኒየሮች) በኢትዮጲያ ውስጥ የጤና ስርዓት መውደቅ ከሲኒየር ውጭ ተጠያቂ መሆን ያለበት አካል የለም። አሁን ተዎውቀናል! ኢንተርን ፣ ሬዚደንት ከመንግስት ሳይሆን ከሲኒየር አናት እንዳትወርዱ። በተለይ University Hospital ከምታስቡት በላይ ነው ሲኒየሮች ገንዘብ የሚሠሩ። ካስፈለገ እናሳውቃችኋለን። @debolteam2,33%
- 24 мая 2025 г.без подписи2,03%
- 7 авг."የጤናዉ ዘርፍ #ሪፎርም ዋና ዓላማ የጤና #አገልግሎትን ማሻሻል እና የዘርፉ የሰው ሀብት #ብቃት ያለው፣ ተገቢ #ክፍያ የሚያገኝ እና #ተነሳሽነት ያለው ማድረግ ነዉ።" የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ 🔬1-12-18 ፣ ባህር ዳር @debolteam1,63%
- 9 авг.#Gender_based_violence is not a private matter, not a family issue, and not something society should tolerate or normalize. As Ethiopians, we have a responsibility to stand together against all forms of gender-based violence. Silence protects violence. Speaking up protects people. We stand with the movement against gender-based violence in Ethiopia. No more excuses. No more silence. No more violence. @debolteam1,53%
- 2 авг.አሳዛኝ ታሪክ- የፔቲዲን ሱስ =================== ዶክተር ካሳ አደጋ ያጋጥመውና የእጁ አጥንት ይሰበራል። ወደ ድንገተኛ ክፍል ሲሄድ ለህመም ማስታገሻ ፔቲዲን የተባለውን መርፌ ይወጉታል። የስብራቱ ህመም ይጠፋና የደስታ ስሜት ይሰማዋል። ከስብራቱ ቢያገግምም ለህመም ማስታገሻ የወሰደው ፔቲዲን ሱስ ሆኖበት በየቀኑ ብዙ ብልቃጦች ራሱን ይወጋል። ፔቲዲን የሚፃፈው በልዩ የመድሀኒት ማዘዣ ነው። ዶክተር ካሳ ጓደኞቹ እንዲፅፉለት ይጠይቃቸዋል። መጀመሪያ ላይ ይፅፉለት ነበር። በኋላ ግን የሚወስደው መጠን ከፍ ስላለ "አንፅፍም!" ብለው ከለከሉት። አንዳንድ ባልደረቦቹ ግን እያዘኑለት ይፅፉለታል። የሚወስደው መድሀኒት መጠን ከፍ ሲል ልዩ የመድሀኒት ማዘዣውን ይዞ እራሱ እየፃፈ መግዛት ጀመረ። መድሀኒቱ ውድ ስለሆነ ዶክተር ካሳ አብዛኛው ደሞዙን በመድሀኒት ግዢ ነው የሚያጠፋው። ከባልደረቦቹም በተለያየ ጊዜ ብሮች ተበድሯል። ዶክተር ካሳ ሱሱን ለማቆም ሞክሮ ያውቃል። ነገር ግን ሳይወስድ ሲቀር ላብበላብ ይሆናል። ተረጋግቶ መስራት አይችልም። ይቅበጠበጣል። መድሀኒቱን ባለመውሰዱ የሚሰማውን ምቾት የሚነሳ ስሜት ለማጥፋት ውሳኔውን ሽሮ ፔቲዲን ይወጋል። አንድ ቀን ዶክተር ካሳ ሆስፒታሉ የሰጠው ቤት ውስጥ ራሱን ስቶ ተዘርሮ ወድቋል። ክፍሉ ውስጥ የፔቲዲን ብልቃጦች አሉ። መርፌና ሲሪንጅ አጠገቡ አለ.... ዶክተር ካሳ ልቦለዳዊ ስም ይሆን እንጂ ተመሳሳይ የፔቲዲን ሱስ ውስጥ ያሉ ብዙ ሰዎች አሉ። አብዛኞቹ ደግሞ የጤና ባለሞያዎች ናቸው። ነርሶች፣ የሰመመን ባለሞያዎች፣ ሀኪሞች፣ የፋርማሲ ባለምያዎች...። ህክምና ሞያ ውስጥ ጥቂት አመታት ያሳለፍን ሰዎች በዚህ ሱስ የሚቸገር የምናውቀው ሰው ወይም ወዳጅ አለን። በሱስ የሚቸገሩ ሰዎች ላይ ፍረጃ ከማድረግ ይልቅ ሞያዊ እገዛ እንዲያገኙ ብናደርግ ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች እንዳይከሰቱ ማድረግ እንችላለን። ሱስ ህክምና ያለው የአእምሮ ህመም ነው። እኔ የምወደውን ሰው በፔቲዲን ሱስ ምክኒያት አጥቻለሁ። ይመለከተኛል። ሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ነገር ውስጥ እንዳያልፉና ተገቢውን የአእምሮ ህክምና እንዲያገኙ የምችለውን ያህል ግንዛቤ ለመፍጠር እጥራለሁ። ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም! ዶ/ር ዮናስ ላቀው1,37%
- 30 мар.без подписи1,08%