tgindex
Linklayer Crypto

Linklayer Crypto

Статистика

welcome to our channel in this channel you will get best online works ,websites ,make money online tips,airdrop - Technology - crypto news - airdrop information - Forex trading - crypto hub Buy ads: https://telega.io/c/Digitallayer

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Криптовалюты
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 784
−97 за 4 дн.
Сутки
−23
−0,19%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 407
35 постов
Вовлечённость
11,9%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 35
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
531
1/48двое суток
608
1/72трое суток
656

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • ነገሩ ወዴት እየሄደ ነው 😜😜 💣

  • без подписи

  • የ crypto አፖች ተጨማሪ verification እየጠየቁ ነው 🙄

  • ዛሬ meteor shower ይታያል ዳመና ከሌለ ለማየት ሞክሩ

  • 7 авг.1 29799

    የቴሌግራም ፓኬጅ ከዝታቹ ለሁለም social media መጠቀም ትችላላችሁ 👉APP...HTTP INJACTER 👉 .... ETHIOTELECOM

  • 7 авг.1 1588

    ሰላም እንዴት አደራቹ family Telegram pacakage ባበደ SPEED 🔥መትዋል በ Xray መሞከር የምፈልጉ የ 2 ብር ፓኬጅ ግዙ እና ጠብቁኝ 👌👍

  • 7 авг.1 1695

    መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል። መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል። ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት…

  • 6 авг.1 26333

    መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል። መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል። ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል። በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉን አሳውቋል። በተጨማሪ በተደራጀ መንገድ ከንግድ ባንክ ደንበኞች አካውንት ላይ በማጭበርበር ገንዘብ የወሰዱ 36 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው የባንክ ሒሳባቸው እንዲታገድ ተደርጓልም ብሏል። ከዚህ ባለፈ፣ ከቤቲንግ እና ፊንቴክ ቢዝነሶች ጋር በተገናኘ የደንበኞችን መረጃ በመደበቅ መንግሥትን ግብር ያጭበረበሩ፣ ገቢያቸውን የሰወሩ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በፈጸሙ 38 የቤቲንግ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዶ ባለቤቶቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና የእነዚህ ሕገ-ወጥ ተቋማት የባንክ ሒሳብ መታገዱን መንግሥት አሳውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • 6 авг.1 0343

    без подписи

  • 6 авг.1 13713

    ሰላም family ✌️ እንደ ጠፋዉ አዉቃለዉ work ላይ ሆኜ ነዉ በአሁኑ ሰዓት በርካታ የኦንላይን ስራዎችን ይዤ እየመጣሁ ስለሆነ፤ ላይክ በማድረግ እና ሀሳባችሁን በማካፈል አበረታቱኝ።

  • 29 июл.2 1237

    Family እንዴት ናቹ ✌️

  • 24 июл.2 657171

    እረ ስጦታው ይቅርብኝና በደንብ ይስራ internet 😡

  • 24 июл.2 03613

    Ethiopia 😡 ቆይ ሰው ሲሰራ አይመቸውም እንዴ ይሄ መንግስት Voice Credit = 433 crypto

  • 24 июл.1 9025

    በጠዋቱ መጥፎ ዜና ልንገራቹ National Bank of Ethiopia ትላንትና ስለP2p የሆነ መረጃ ለቆ ነበር እና ከመረጃው የተረዳሁት ነገር p2p'ን ሙሉ ለሙሉ እንደ ህገ-ወጥ ስራ አይተውታል so p2p እንዳይመለስ እየሰሩ ይገኛሉ። እና አሁን ላይ p2p ላይ የሚሰሩ merchant'ኦች አካውንት እየተዘጋ ስለሚገኝ p2p trade ባታረጉ ተመራጭ ነው።

  • 24 июл.1 9692

    በጠዋቱ መጥፎ ዜና ልንገራቹ National Bank of Ethiopia ትላንትና ስለP2p የሆነ መረጃ ለቆ ነበር እና ከመረጃው የተረዳሁት ነገር p2p'ን ሙሉ ለሙሉ እንደ ህገ-ወጥ ስራ አይተውታል so p2p እንዳይመለስ እየሰሩ ይገኛሉ። እና አሁን ላይ p2p ላይ የሚሰሩ merchant'ኦች አካውንት እየተዘጋ ስለሚገኝ p2p trade ባታረጉ ተመራጭ ነው።

  • 23 июл.1 769121

    ኢትዮ ቴሌኮም በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት 215 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ 😁😁

  • 21 июл.2 3931

    💰Gmail pay ይባላል አዲስ gmail task መስሪያ bot ነው። በአንድ gmail account ከ$0.19 እስከ $0.27 usdt መስራት ትችላላቹ🔥 💲Gmail ያለ 2FA = $0.19 💲Gmail ከነ 2FA ከከፈታቹ ደሞ = $0.27 🚨Email ከከፈታቹ በኋላ እስከ 3 ቀን hold ውስጥ ይቆያል የዛኔ የፈጠነ remove ማረግ ትችላላቹ እና በዚህ bot የከፈታቹትን email አትሽጡት ምክንያቱም ቀጥታ ነው ban የሚያረጓቹ። 🫂Referral commission ፥ የጋበዛቹት ሰው 2FA ካልጨረሰ $0.03 ይሰጣቿል የጋበዛቹት ሰው 2FA ከጨረሰ $0.06 ይሰጣቿል 🎁በየወሩ Top 3 referral ያላቸው ሰዎች ሽልማት አላቸው Email አከፋፈቱ ምናምን በፊት gmail farmer የሰራቹ ሰዎች ምንም አይከብዳችሁም ሙሉ ለሙሉ ተመሳሳይ ነው። 📤Withdrawal method ፥ Usdt bep20 ፣ Litecoin እና Dogecoin የመሰሳሰሉት አሉ (Usdt bep20 እና litecoin ትንሽ fee ስላላቸው በነሱ ተጠቀሙ) Withdrawal'ኡ 100% የተረጋገጠ ነው ከ3-5 ሰዓት ይደርሳቿል✅ 👉🏾https://t.me/Gmailpaybot?start=uFZDEAYwaFRm2 👉🏾https://t.me/Gmailpaybot?start=uFZDEAYwaFRm2 ሙሉ አሰራሩ ከላይ ያለው ቪዲዮ ላይ አለ ተመልከቱት 🔗 Subscribe to the channel: Build a Telegram bot in minutes—no code. Tell AGNT what you need and get a clear build plan 🎯🛠️ | InsideAds

  • 21 июл.1 7905

    G mail farmer የምሰሩ ሰዎች አዲስ Bot መቷል ከነ አሰራሩ በቪዲዮ ጠብቁኝ ✌️ 0.19 0.27

  • 21 июл.1 9811

    የቴሌግራም አዲሱ update በጣም ገራሚ ነው🔥