tgindex
Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Статистика
@EBSDishрусский

🙏🏽እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Joinስላረጉ እናመሰግናለን!! 📍Fixtures 📆 📍New Bisskey's 🗝 📍Latest Software's 📥 📍 Audio & Video 🎞 Tutorial 📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት @EBSDISHG 👑 @eygff ⚜️ @abeze +251967825816

Последний пост
21 сент. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
3
Тип
открытый
Язык
русский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 012
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
756
3 постов
Вовлечённость
25,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 3
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 24 H ስፖርት የሚሰሩ SUN PLUS CHIP የሆኑ ብቻ ናቸው ሃገራችን ውስጥ ይህን ቻናል የሚሰሩ ቻናሎች የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር LEG N24 pro iron 🔣LEG N24 pro iron prime 🔣Popular T40  pro 🔣Popular T40  Extreme 🔣LEG A11 pro 4k Andriod 🔣GALAXY 520HD 🔣RONIX 🔣KINGSTAR 3939 🔣KINGSTAR 7700 PLUS 🔣KINGSTAR 9700 PLUS 🔣VEST 🔣MAY 🔣RING ይህ ቻናል Yahsat 52 e ላይ የሚገባ ሲሆን 4 ቻናሎች አሉት ፍሪኪዌንሲ ➗11093 H 30000➗ 🛠 አሰራሩ መጀመሪያ ቫርዚሽን 11766 V 27500 እንሰራለን ከዛ  ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ  11090 Hor 30000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል  ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11090 Hor 30000 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ። 24 H SPORT 3 m 500 BIRR 24 H SPORT 6 m 800 BIRR 24 H SPORY 1 YEAR 1300  BIRR ይህን ቻናል እንደ አዲስ ለመጠቀም ሪሲቨራቹ ሶፍትዌር የተጫነ መሆን አለበት ቻናሉን ሰርቨር ለማስሞላት ሲፈልጉ ሳሚ ዲሽ ጋር ያነጋግሩ ከ 10 በላይ ኮድ ለሚገዙኝ አስተያየት አለኝ እንደዚሁም ያላቹበት ሆናቹ በቀላሉ አንቴና ሳተገናኙ ቀጥታ አክቲቭ አረግላቹዋለሁ Server ለማስሞላት @Samidish_info ☎ለበለጠ መረጃ @Samidish_info 📲0911264380 📲0947383333

  • አዲሱ Blintersat@51e የ ገባው ቀዩ GSEEK የ Sport ቻናል አሰራር       ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች ✅1 ባለ 90 cm ዲሽ በ 60Cm ሰዐን አንዳንድ ቦታ ይሰራል ✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNBዎች 0.1& 0.2 DB ቢሆኑ ይመረጣሉ ✅1 swicth  ከኮኔክተር ጋር 🛠 አሰራሩ መጀመሪያ ቫርዚሽ ባለበት Yehsat 11766 V 27500 እንሰራለን ከዛ  ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ  10973 H 25000 or 11090 Hor 30000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል  ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11090 Hor 30000 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ። ⛔ማሳሰቢያ⛔ ➡️የመጨረሻውን Software ጭናቹ Factory አድርጋቹ ነው ቻናሉ ሚገባው ከዛ ቻናሉ በ Blintersat Satellite ስለሚገባ እሱን Port ማስተካከል ብቻ። ከዛ GSEEK 2HD ከፍታቹ መጠበቅ ይከፍታል። ሰርቨሩ ቀኑ አልቆሻቹ ሰርቨር ለማስሞላት ሳሚ ዲሽ ጋር በዚህ ይላኩ @Samidish_info አዲሱ ቻናል https://t.me/samidishinfoonew ☎ለበለጠ መረጃ @Samidish_info 📲0911264380 📲0947383333

  • ⚽️⚽️ዛሬ እሁድ የሚደረጉ የተለያዩ የሊግ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይከታተላሉ። 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 10:00 | በርንማውዝ ከ ኒውካስትል 10:00 | ሰንደርላንድ ከ አስቶን ቪላ 12:30 | 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ👑 🇪🇸 በ ስፔን ላሊጋ 04:00 | ባርሴሎና ከ ጌታፌ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኣ 07:30 | ላዚዮ ከ ሮማ 03:45 | ኢንተር ከ ሳሱሎ 🇩🇪 በ ጀርመን ቡንደስሊጋ 03:30 | ዶርትሙንድ ከ ዎልቭስበርግ 🇫🇷 በፈረንሳዬ ሊግ 1 03:45 | ማርሴ ከ ፒኤስጂ ➡️🔴ቀዩ ቻናል GSEEK HD1&2&3  Blintersat 51.5 East ➡️24H Sport 1 /2/3/4 HD Blintersat 51.5East ➡️ቤንSport &  ዴstv  🔠🔠🔠 🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷  ✔️❗ቀዩ 🔠SEEK       ✔️🥭 Mango Coin ✔️24H Sport                  ✔️VIP ✔️  Apollo                      ✔️  Etv pro iptv ✔️VIP                      ✔️  My HD ✔️Forever                      ✔️MorePlex ሁሉም አለን ።                    👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ      Inbox us @Samidish_info 📲0911264380 📲0947383333