EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
описание
"Live as if you were to die tomorrow learn as if you were to live forever" Mahatma Gandhi...
1 017
подписчиков
Охват к подписчикам
76,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,06%
10
Постов в день
0,6
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ 05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹0,00%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ለአፀደ ህፃናት(ኬጂ) ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ 05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹0,00%
- 3 авг.ለኢቢ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ➡️ በቅድሚያ እንኳን ለምረቃ በአላችሁ አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ከዚህ በመቀጠል እሁድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በሀገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ የምርቃት ስነስርዓቱ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በመሆኑም የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በእለቱ ከልጆቻችሁ ጋር በጥሪው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዎን ሐሙስ እና አርብ በ23 እና 24/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ተገኝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ➡️ 👉 1100 /አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ለጋዎን ማስያዧ 👉 ጋዎን መመለሻ ዕለት በ27/11/2018 ዓ.ም 👉ጋዎኑ ቢቀደድ ወይም ቢጠፋ መተካት ይኖርባችኋል። 👉ጋዎን ስትመልሱ 1000(አንድ ሺህ) ብሩ ተመላሽ ይሆናል። 👉 በዕለቱ ማንም ተመራቂ ተማሪ መቅረት አይኖርበትም። 👉በዕለቱ ተገኝቶ የመመረቂያ ሰርተፊኬቱን ላልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ትምህርት ቤቱ አይወስድም። 👉የመፅሄት ክፍያ ያልከፈላችሁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች በነገው እለት ልትከፍሉ ይገባል መፅሄቱ የታዘዘው በተማሪ ቁጥር በመሆኑ በናንተ ምክኒያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ተጠያቂ እንዳትሆኑ ቶሎ ክፈሉ ። 👉በቀን 23እና24 ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ ለወላጆች የመግቢያ ካርድ አብሮ ይሰጣል። 👉በዕለቱ ፕሮግራሙ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ሰዓት ይከበር። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ት አስተዳደር 20/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹0,00%
- 3 авг.без подписи0,00%
- 25 июл.без подписи0,00%
- 25 июл.ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ በተመደባችሁት ደረጃ ከ1-30 በቤተለሔም ት/ቤት እንዲሁም በት/ቤታቹ የተመደባቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርቱ እንደተጀመረ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን ወደ ትምህርቱ እየመጣቹ አይደለም ከሰኞ ጀምሮ በተመደባችሁበት ት/ቤት በቤተለሔም እንዲሁም በትምህርትቤታቹሁም የተመደባቹ ከዚህ በታች ስም ዝርዝር ውስጥ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርታችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ እያሳወቅን በትምህርቱ ላይ በማይገኝ ተማሪ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ እናሳስባል።0,00%
- 25 июл.без подписи0,00%
- 25 июл.без подписи0,00%
- 25 июл.ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ የተያዘለት የጊዜ ገደብ ሊያበቃ ጥቂት ቀን ስለቀረው ከዚህ በታች በየክፍል ደረጃ ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ሲሆን ወላጆች በቀረው ጊዜ ልጆቻችሁን ሳታስመዘግቡ ቀርታቹ ቦታው በሌላ ተማሪ ቢያዝ ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳስባለን👉0,00%
- 21 июл.🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ 16/11/2018 ዓ.ም🇪🇹0,00%