ኢትዮ ዜና አርሰናል ⚽️
Статистикаስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #ETHIO_ZENA_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል ZENA ARSENAL በኢትዮጵያ | 2018 CEO | @wase_vip1
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 33
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 413
- 1/48двое суток
- 2 765
- 1/72трое суток
- 2 982
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
▪️|| ጋላታሳራይ ዛሬ ከአርሰናል እና ኤሴ ሚላን ጋ ጋብሪዬል ማርቲኔሊ እና ራፋኤል ሊያውን በተመለከተ አዲስ ግንኙነት አድርገዋል። [Yağız Sabuncuoğlu - Tier 1 Turkey Source] 🥇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
ቲዬሪ ሄንሪ ስለ 9 ቁጥር ቦታ👑🎙 ሰዎች ስላስቆጠርካቸው ግቦች ብዛት ይናገራሉ ነገር ግን ጨዋታው ከዝያም ያለፈ ነው።💯 ለቡድንህ ምን ታበረክታለህ? በቀኝ መጫወት? በግራ? ወደ ኋላ መመለስ እና ኳስን ከአማካይ ክፍሉ መቀበል? መዞር? እና ወደ ተጋጣሚው ቡድን ተጫዋቾች መሮጥ? በግራህ እና በቀኝህ ለክንፍ ተጫዋቾችህ ኳስን ማድረስ? ኳስን ሰንጥቆ ማቀበል? መያዝ? ከሜዳ ውጭ በሚደረግ ጨዋታ የፊት መስመር ላይ ለብቻ መጫወት 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨 ሰበር አርሰናል በማርቲኔሊ ጉዳይ ከጋላታሳራይ ጋር ሲነጋገሩ በዛው የቪክቶር ኦሲምሄን ሁኔታ ጠይቀዋል። Telegraph 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
ሳውዲ please እኛንም ተመልከቱን።🙏🇸🇦 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
ፒኤስጂዎች ለባርኮላ ዝውውር አርሰናል ይመጣል ብለው እየተጠባበቁ ነው። ፒኤስጂ አላማቸው ግልፅ ነው የተሻለ ነገር ነው እሚፈልጉት አርሰናል ወደ ዝውውሩ ቢገባ እንኳን ሊቨርፑሎች በበኩላቸው ባርኮላ እነሱን እንደሚመርጥ እምነት አላቸው። BEN JACOBS🥇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል በኢዝሪ ኮንሳ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አለው እና የተጫዋቹን ዝውውር በተመለከተ የቪላን አቋም ማወቅ ይፈልጋል። አርሰናል አሁን በዝውውሩ ላይ ዋጋ ለመጨመር እያሰበ ነው፣ እና ይህን ካደረጉ፣ ስምምነቱን የማጠናቀቅ ጥሩ እድል አለ። [ Ben Jacobs ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨| ጋላታሳራይ አሁን ገብርኤል ማርቲኔሊን ለማስፈረም በቁም ነገር እየሰራ ነው ። ተጫዋቹ ወደ ቱርክ ለመዛወር ከማሰቡ በፊት ሌሎች ጥያቄዎች እስኪመጡ ድረስ እየጠበቀ ነው። እስካሁን ድረስ አርሰናል ጋላታሳራይ ጋብሪኤል ማርቲኔሊን ለማስፈረም ላቀረበው 45 ሚሊዮን ዩሮ ምላሽ አልሰጠም። [ JacobsBen ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨BREAKING:_ ባርሴሎና ኩንደን ለመሸጥ ተዘጋጅቷል:: ተጫዋቹ ከእንግድህ ለባርሴሎና ወሳኝ ተጫዋች አይሆንም:: አርሰናል ተጫዋቹ ላይ ፍላጎት ሲያሳይ ባየርን ሙኒክም ሁኔታዉን እየተከታተለ ነዉ:: _SPORT 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
🎙️አርቴታ : " ተጫዋች ለማስፈረም እየሰራን ነው ግን ለደጋፊዎቹ ቃል መግባት አልፈልግም። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ብሩኖ ጊዩማሬስ በአርሰናል ማሊያ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል 🔥😍 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL