�
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
описание
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌: offers a massive library of past exams and concise note for all grade levels in all subjects.
21 529
подписчиков
Охват к подписчикам
25,8%
ERR
Реакции к просмотрам
0,15%
319 на 27 постов
Пересылки к просмотрам
0,76%
1 661
Постов в день
0,0
всего 27
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 2 авг.без подписи0,58%
- 18 мар.#BREAKING የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ ! #Haramain ቲክቫህ ኢትዮጵያ መጋቢት 9 ቀን 2018 @tikvahethiopia0,55%
- 29 июн. 2025 г.Wachamo University Hijab Ban Threatens 12th Grade Exam 🚨 Hadya Zone Wachamo University has made a troubling decision 😔 just hours before the 12th-grade national exam. According to Harun Media, students reported being told, "If you do not remove your Hijab, you cannot take the exam scheduled for tomorrow." This policy effectively prevents students from participating in an exam they have prepared for over 12 years. This last-minute move unfairly targets students’ religious identity and puts their hard work at risk. It is urgent that the authorities intervene to resolve this issue promptly 🙏. Wachamo University, which claims to promote inclusivity, has instead shown a lack of respect for diversity—an unfortunate and shameful stance 👎. #EducationForAll #DiversityMatters0,37%
- 1 авг.💥Coming Up Next... Condensed Note Designed for G- 11 and G-12 (summer) Phase 2 Check back shortly 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌0,37%
- 20 июл. 2024 г.#Addis Ababa News for 6th Grade Students (As you repeatedly ask us)... The Ministry has started the process of releasing your results online at each school. Perhaps your results will be officially available after a few hours. https://aa6.ministry.et/#/result Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋0,27%
- 2 авг.без подписи0,22%
- 1 авг. 2024 г.#Oromia የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ይፋ ሆነ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናዎች ውጤትን ይፋ አድርጓል፡፡ በክልሉ የ8ኛ ክፍል የማለፊያ ነጥብ 50 እና ከዚያ በላይ መሆኑን ቢሮው አሳውቋል፡፡ በክልሉ የገጠር አካባቢዎች ለተፈተኑ የማለፊያ ነጥብ ለወንዶች 48፣ ለሴቶች 45 ሲሆን፤ ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ለወንዶች 45 እና ለሴቶች 42 እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የ6ኛ ክፍል ውጤት ኦንላይን ለማየት https://oromia6.ministry.et/#result የ6ኛ ክፍል ውጤት በቴሌግራም ቦት ለማየት @emacs_ministry_result_qmt_bot የ8ኛ ክፍል ውጤት ኦንላይን ለማየት https://oromia.ministry.et/#result የ8ኛ ክፍል ውጤት በቴሌግራም ቦት ለማየት @emacs_ministry_result_qmt_bot Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋0,21%
- 27 июл. 2024 г.#Diredawa የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ አድርጓል። በአስተዳደሩ የ8ኛ ክፍል ፈተና የማለፊያ ነጥብ ለወንድ ተማሪዎች 50%፣ ለሴት ተማሪዎች 47% ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች 45% ውጤት ለመመልከት 👇 https://www.geight.diresrms.org/View_Result/get_result Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋0,18%
- 8 июл. 2024 г.#AddisAbaba #NationalExam “ፈተናው በሁለት አይነት መልኩ (በኦንላይንና በወረቀት) ይሰጣል። - ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ በኦንላይን ፈተና የሚወስዱት፦ - በኮተቤ ዩኒቨርሲቲ - በሲቪል ሰርቪስ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - በአዲስ አበባ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ - በጳውሎስ ሚሊኒየም የተመደቡ በዚያ ይወስዳሉ። እንዲሁም፣ በአብርሆት ላይብረሪ ላይ የተመደቡ ተማሪዎች፣ የሁለቱ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በኦንላይን ይወስዳሉ። የቀሩት ግን በሌላ መፈተኛ ጣቢያ ተመድበው የነበሩት ስለታጠፈ በወረቀት ይወስዳሉ። በወረቀት የሚወስዱት ዩኒቨርሲቲ ነው የሚገኙት በባለፉት ሁለት አመታት እንደተሰጠው ማደሪያቸውም፣ መዋያቸውም፣ መፈተኛቸውም እዛው ይሆናል። አድረው ሲጨርሱ ነው የሚወጡት። በኦንላይን የተመደቡት ግን ውሎ ገብ ነው። ተፈትነው ወደ ቤታቸው ሂደው አድረው ተመልሰው በጠዋት መጥተው ይፈተናሉ። ” ብለዋል። ትምህርት ቤቶች “ ቀርቷል ” ሲሉ ተስተውለዋል፤ ታዲያ መረጃውን ከየት አግኝተውት ነው ? ቢሮው ትዕዛዝ አውርዶ ነበር ? ስንል ኃላፊውን ጠይቀናል። “ በሙከራ ላይ እኛ ያጠፍናቸው ጣቢያዎች አሉ እንጂ ፈተና ይቀራል ብለን የሰጠነው መግለጫ የለም። በግልና በመንግስት ትምህርት ቤቶች ተይዘው የነበሩት በተለያዩ ምክንያቶች ተቀንሰዋል ” ብለዋል። አክለው፣ “ ለሙከራ ስንሞክርባቸው የነበሩ እርግጠኛ ያልሆንባቸውን ተማሪዎችና ቤተሰብ ላይ እንግልት እንዳይሆን እርግጠኛ ያልሆንባቸውን ቀንሰናል ” ያሉት ኃላፊው፣ “ በእርግጠኝነት ሊፈጸሙባቸው ተብሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በጋራ የተወሰኑት ላይ ግን ተወስኗል ” ብለዋል። በመሆኑም በተቀመጠው መርሀ ግብር መሠረት ተማሪዎች ከምንም አይነት ውዢምብር ራሳቸውን ጠብቀው ከቢሮውና ከትምህርት ሚኒስቴር በሚወርዱ መመሪያዎች ብቻ ተረጋግተው እንዲፈተኑ አሳስበዋል። Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋0,12%
- 2 авг.Condensed Note Designed for G-12 Phase 2 (summer) 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌0,00%
- 2 авг.без подписи0,00%
- 2 авг.без подписи0,00%