tgindex
E𝙡𝙖 T𝙚𝙘h

E𝙡𝙖 T𝙚𝙘h

Статистика

ElA TECH የቴክኖሎጂ እውቀትና የኦንላይን ስራ ስልቶች የሚጋሩበት ቦታ ነው! 🚀 አዳዲስ አፖች | ዲጂታል ስራዎች | የቴክኖሎጂ መረጃዎች ከእኛ ጋር ወደ ዲጂታሉ ዓለም ይሻገሩ! 👉App work 👉 Airdrops Alert 👉 Make money online 👉 Best earing website 👉 Forex Trading 👉 ለማንኛውንም ጥያቄ መልስ ያገኛሉ

Последний пост
8 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Криптовалюты
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
504
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
40
20 постов
Вовлечённость
7,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
29
1/48двое суток
33
1/72трое суток
35

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ቴሌግራም ስትጠቀሙ የማትፈልጉት ግሩፕ ላይ ወይም channel ላይ Add እያደረጉ ካስቸገርዋቹ ይህን አስተካክሉ :: ➡️ ከላይ 3 ቷን ሰረዝ ንኩ ➡️ Setting የሚለውን ንኩ ➡️ ከዛ ከታች "Privacy & Security" የሚለውን ንኩ ➡️ ከዛ ወደ ታች ወረድ በሉና "Invites" የሚለውን ነክታቹ በመግባት "Nobody" ላይ አድርጉት ::

  • ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤️🙏

  • እዚህ አፕ ላይ ስሩ ገንዘብ በደንብ ታገኙበታላቹ 🥇 ✅ ይሄ App አሁን ድረስ Valid ለሆነ Referral 1$ እየሰጠ ነው በአንድ ሰው 1$ እንደማለት ነው 👀 ✅ minimum withdrawal 10$ ብቻ ነው ... 🥇 አፑ Download ያድርጉ 🥈  Face verification ያስፈልጋል 🥉 ስራው ሰው invite ማድረግ እና Game መጫወት ነው ... Face verification እንዴት አደምጨርሱ Video ሰራላው ለመጀመር 👇👇 https://playbb.fun/u/24447255 https://playbb.fun/u/24447255

  • ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው።🎉

  • 📌Video Guide👆 💵Dream Party App አሰራር. ☑️ለመጀመር 👇👇 💵Verify አደራረግ✅ ለአንድ ሰው አንድ አካውንት ብቻ ነው የሚቻለው! then ME የሚለው ጋር Verify☑️ የሚል አለ እሱን በመንካት Face verify አድርጋችሁ ስራውን መጀመር ትችላላችሁ ☑️ ☑️ለመጀመር👇 https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2136884&inviteType=2&t=1 React👍

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 💵Verify አደራረግ✅ ለአንድ ሰው አንድ አካውንት ብቻ ነው የሚቻለው! then ME የሚለው ጋር Verify☑️ የሚል አለ እሱን በመንካት Face verify አድርጋችሁ ስራውን መጀመር ትችላላችሁ ☑️ ☑️ለመጀመር👇 https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2136884&inviteType=2&t=1

  • видео или голосовое, без подписи

  • 📌ማንም ያልጀመረው አዲስ ስራ Viral ሳይውጣ, ሳያመልጣቹህ ጀምሩት💵 ከ 50$…በላይ እየተሰራበት ያለ አዲስ App ነው 🔥 ☑️ይህ App 🇪🇹 ኢትዮጵያዊያን ገና አልገቡበትም ከ10$ ጀምሮ በ🤑Binance, በ🏦Tele birr እና በ🏦CBE ባንክ ብር WITHDRAW ማድረግ ይቻላል ቀደማቹህ ግቡ💸 🔎App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create account በgoogle  ታደርጋላችሁ, ለአንድ ሰው አንድ አካውንት ብቻ ነው የሚቻለው! then ME የሚለው ጋር Verify☑️ የሚል አለ እሱን በመንካት Face verify አድርጋችሁ ስራውን መጀመር ትችላላችሁ ☑️ 💵Family ይህንን ስራ በደንብ ስሩ ምርጥ app በብዙ መንገዶች ገንዘብ ማግነት ትችላላችሁ በአንድ task ከ$0.5💵 ጀምሮ አለ☑️ ☑️ለመጀመር👇 APP LINK👇 https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2136884&inviteType=2&t=1 👇Full Guide ከስር Post አደርጋለሁ👍

  • Argentina- ❤️ Spain- 🔥 Who Win Today?? 🇦🇷 🇪🇸

  • የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን ለመክፈት ስትሞክሩ እንደዚህ "Suspicious Accessibility Service" እያለ አልከፍት ካላችሁ ለማስተካከል ⚫Settings ውስጥ ግቡና Accessibility የሚለውን ምረጡ። ⚫Installed Apps ውስጥ ስትገቡ ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ On የሆነ ካለ Off አድርጋችሁ ውጡ። የከፈታችሁትን CBE አፕሊኬሽን ዘግታችሁ እንደገና ስትከፍቱት ይሰራላችኋል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ❇️ የንግድ ባንክ አፕሊኬሽናችሁን ስትከፍቱት ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው 'Update Required' የሚላችሁ ከሆነ የድሮውን አፕ መጠቀም ስለማትችሉ የግድ Update Now የሚለውን በመጫን Update ማደረግ ይኖርባችኋል። Update ካደረጋችሁት በኋላ Open ብላችሁ የሚስጥር ቁጥራችሁን (PIN) በማስገባት አዲሱን አፕ መጠቀም ትችላላችሁ። 🔺 የአብዛኞቹ ሰዎች ሞባይል Update ከተደረገ በኋላ በቀጥታ ይከፍታል። አንዳንድ ሞባይሎች ላይ ደግሞ ከፍቶ ወዲያው ይጠፋል (Crash ያደርጋል)። 🔺 በራሱ Update አድርጎ አፑ Crash እያደረገ ወይም Freeze እያደረገ የሚያስቸግራችሁ ደግሞ ችግሩ በደንብ እስኪስተካከል በትእግስት በ USSD *889# በኩል እየተጠቀሙ ይቆዩ። ⚠️ አፑ የፈለገ ቢያስቸግራችሁ በፍፁም Delete ወይ Uninstall እንዳያደርጉት። Uninstall ካደረጉት ድጋሚ ለማስተካከል የግድ አካውንቱን የከፈታችሁበት ቅርንጫፍ በአካል መሄድ ይኖርባችኋል። ⚠️ ጥንቃቄ:-  ከዚህ ቀደም የነበረውን የሂሳብ ደብተርን ከፋይዳ ጋር ማያያዝን እና አሁን ያጋጠመውን የCBE አፕሊኬሽንን Update መሆንን ተከትሎ የተፈጠሩ ችግሮችን አጭበርባሪዎች እንደ መልካም አጋጣሚ  በመጠቀም ስልክ በመደወል፣ በአካል፣ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በመጠቀም የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ገንዘብዎንና መረጃዎን ሊዘርፉ ስለሚችሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ። ⚠️ በፍፁም ለማንም ሰው የሚስጥር ቁጥርዎን (PIN Number) እና OTP Number አያጋሩ። 🔷 Update ካደረጋችሁ በኋላ በትክክል የሰራላችሁ ቤተሰቦች የስልካችሁን ሞዴል በ Comment ብታሳውቁን ደስ ይለናል። ⚠️ ሁሌም ንቁ እና ጠንቃቃ በመሆን ገንዘብዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ! ‎

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🔒ለማንኛውም ክረምት መግባት የታወቃል አብዛኞቻቹ class ጨርሳቹዋል ✨ እዚህ channel ላይ ሆኖ በትንሹ 5💷 እስከ 500💷 ማይስራ አይኖርም Promise 🙌 ብቻ ፍላጎት ይኑራቹ 😍(በአንዴ ማፈስ ሚባል ነገር ግን የለም )🚫 እኔ Social media ላይ ገና ምንም አልሰራሁም ከናንተው እኩል ነኝ ብዙ ነገር እንሰራለን 📱📱📱📱📱📱📱📱 ✌️So✌️ ሁሉንም የ Online ስራ ከ Zero ጀምረን…

  • ⚡️ የዛሬ የCrypto Market የምታዩትን መስሏል 👀

  • 🚨 Kucoin ላይ ከእነዚህ ከተዘረዘሩት Tokens ውስጥ Hold ያደረጋችሁት ካለ አሁኑኑ አውጡ Delist ሊደረግ ነው ⚠️