tgindex
E

Encodo College | ኢንኮዶ ኮሌጅ

описание

ይህ የኢንኮዶ ኮሌጅ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። የተለያዩ የመማር ማስተማር ማቴሪያሎችና የኮሌጁን ማስታወቂያዎች በዚህ ቻናል ይለቀቃሉ። 🙏🙏🙏 This is an official telegram channel of Encodo College. Learning modules, notices and vacancies related to the College will be posted here. 🙏🙏🙏

1 566
подписчиков
Охват к подписчикам
106,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,29%
127 на 23 постов
Пересылки к просмотрам
0,53%
229
Постов в день
0,0
всего 23

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 25 июл.#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡ 🙏 ኢንኮዶ ኮሌጅ 🙏0,69%
  • 12 июл.#ኢንኮዶ #ስምንተኛ_ዙር_የተማሪዎቻችን_የምረቃ_በዓል እሁድ ሀምሌ 12/ 2018 ዓ.ም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የኮሌጁ ስታፍ፣ ዕጩ ተመራቂዎች፣ የዕጩ ተመራቂ ቤተሰቦችና የአከባቢው ማ/ሰብ በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ እናስመርቃለን!!! ለሁሉም ዕጩ ተመራቂዎቻችን፣ የተመራቂ ቤተሰቦች፣ የኮሌጃችን ስታፍ እና የአከባቢው ማ/ሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ስንል ታላቅ ደስታ ይሰማናል! #ይምጡ #ይመዝገቡ #ይማሩ ከታች በተዘረዘሩት ሙያዎች በቂ #ዕውቀት አስጨብጠን ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጎታለን!!! በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሀ-ግብር #Management #Accounting_and_Finance #Information_Technology በመጀመሪያ ዲግሪ የርቀት መርሀ-ግብር #Management #Accounting_and_Finance በማስተርስ #Master_of_Business_Administration_MBA #Project_Planning_and_Management #MSc_in_Accounting_and_Finance #Master_of_Public_Health_MPH #እንዲሁም #የክረምት #አጫጭር_ስልጠናዎችን #መስጠት #ጀምረናል! አድራሻችን:- ወልድያ ከተማ አስ/ር ህንፃ አከባቢ ስልክ:- 0931123513 | 09898949330,64%
  • 18 июн.የምስራች ለክረምት አጫጭር ስልጠና ፈላጊዎች0,61%
  • 10 июн.без подписи0,55%
  • 8 июн.👉 ሰኔ ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተና መርሃ ግብር የ2018 ዓ.ም ሰኔ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲሁም በድጋሜ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ የቀድሞ ተመራቂዎቻችን፤ የመውጫ ፈተናውን የሚሰጥበት ቀን 🎓 ማኔጅመንት ሰኔ 05/ 2018 ዓ.ም ጧት 2:00 ጀምሮ 🎓 አካውንቲንግና ፋይናንስ ሰኔ 08/ 2018 ዓ.ም ጧት 2:00 ጀምሮ 🎓 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሰኔ 12/ 2018 ዓ.ም ጧት 2:00 ጀምሮ ሲሆን የፈተና ክፍል ምደባ ደርሶን እስከምናሳውቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። 🤲 መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! 🤲 🙏 ኢንኮዶ ኮሌጅ 🙏0,53%
  • 22 июл.የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት እንዴት ማመልከት እንችላለን? ይህን ቪዲዮ ይከታተሉ👇👇0,45%
  • 5 июн.👉 ማስታዎቂያ ለቀድሞ የዲፕሎማ (ደረጃ - III እና IV) ተመራቂዎቻችን (በድጋሚ የተለጠፈ) በ2008 ዓ.ም እና በ2009 ዓ.ም በአካውንትስ ኤንድ በጀት ሰርቪስ በደረጃ III እና IV ተመዝግባችሁ በ2010 ዓ.ም እና በ2011 ዓ.ም የተመረቃችሁ የድሮ ተማሪዎቻችን፤ ማንኛውም የዲፕሎማ መረጃችሁን አገልግሎት ከወልድያ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እንድታገኙ እና መረጃችሁን ወደ ኮሌጁ እንድናስተላልፍ የሰ/ወሎ ዞን ስራ እና ስልጠና መምሪያ ስላሳወቀን ከታች የተዘረዘሩትን የትምህርት መረጃችሁን ዋናውን እና ኮፒውን እስከ ማክሰኞ ሰኔ 02/ 2018 ዓ.ም ወደ ኮሌጃችን ሬጂስትራር እንድታቀርቡ እናሳውቃለን። የሚቀርቡ መረጃዎች የሚከተሉት ናቸው ✔️ ከ 8 - 10 ያሉትን ካርዶች ✔️ ከ 9 - 10 ያሉትን ትራንስክሪፕቶች ✔️ ስትመዝገቡ ያስያዛችሁት ተጨማሪ የዲፕሎማ መረጃዎች ካሉ ✔️ ከኮሌጁ የወሰዳችሁትን የዲፕሎማ መረጃዎች ✔️ የሲኦሲ ካርዶች ማሳሰቢያ:- ማስታዎቂያው መረጃዎቻቹን እስካሁን ላላቀረባችሁ ተማሪዎች ቀኑ ተራዝሞ በድጋሚ የወጣ በመሆኑ ከተጠቀሰው ቀን አዘግይቶ የሚያቀርብ ባለጉዳይ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። 🙏 ኢንኮዶ ኮሌጅ 🙏0,42%
  • 10 июн.👉 አስቸኳይ ማስታዎቂያ ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የወጣ ተማሪዎች ሰኔ ወር 2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገባችሁ ይታወቃል። ቢሆንም ግን የማንነት ማረጋገጫ ፎርሙን (Identity Verification) ባለሞሙላታችሁ ፈተናውን መውሰድ ስለማትችሉ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Verification ዛሬ እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት እንድትጨርሱ እና ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን ይኸ ሳይሆን ቢቀር እና ፈተናውን ባትወስዱ ኮሌጁ እንደማይጠየቅ እናሳውቃለን። 🙏 ኢንኮዶ ኮሌጅ 🙏 https://verify.ethernet.edu.et/0,42%
  • 18 июл.🎓 ለ2018 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎቻችን በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ደስ ያላችሁ ደስ ያለን እያልን 8ኛ ዙር የተማሪዎቻችን የምረቃ መርሃ - ግብር የሚከናወነው እሁድ ሐምሌ 12/ 2018 ዓ.ም ጧት 2:00 በወልድያ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (High School) መሆኑን አውቃችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እያሳሰብን ዝግጅታችን ያማረ ይሆን ዘንድ አሰላፊዎቻችን በሚያዘጋጁልን ቦታ በየዲፓርትመንታችን መቀመጥ የሚጠበቅብን መሆኑን እናሳውቃለን። 🎓 ኢንኮዶ ኮሌጅ 🎓0,40%
  • 23 июн.🔈🔈🔈🔈🔈🔈 ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። 💠ትክክለኛ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎችን ለሌሎች ያጋሩ! @education_Minstry_ET @education_Minstry_ET0,39%
  • 10 июн.🚨🚨የመንግሥት እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና #በድጋሚ ተፈታኝ የሆናችሁ (Re-sitters) የፈተና መግቢያ ትኬታችሁን https://verify.ethernet.edu.et/ ላይ በመግባት አውርዳችሁ ፕሪንት ማለት ይኖርባችኋል። (ከላይ በምስል የተያያዘውን ቅደም ተከተል በመጠበቅ ያውርዱ።) 💠ትክክለኛ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎችን ለሌሎች ያጋሩ! @education_Minstry_ET @education_Minstry_ET0,37%
  • 11 июн.👉 አስቸኳይ ማስታዎቂያ የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች ዛሬ ሰኔ 04/ 2018 ዓ.ም በተጀመረው የመውጫ ፈተና የምትወስዱ ተማሪዎች ከወሰዳችሁት Username እና Password በተጨማሪ የፈተና መግቢያ ትኬታችሁን ፕሪንት አድርጋችሁ ካልያዛችሁ ወደ ፈተና ክፍል መግባት ክልክል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር በጥብቅ አሳስቧል። በመሆኑም የሚከተለውን ቅደም ተከተል በመተግበር የፈተና መግቢያ ቲኬታችሁን ፕሪንት አድርጋችሁ እንድትይዙ እናሳውቃለን። Steps to Download Exit Exam Entrance Ticket Step 1: Go to https://verify.ethernet.edu.et. Step 2: Click on the option that says 'Completed Verifications? Get your entrance ticket here' Step 3: Enter your username and password that you received from your respective heads. Step 4: Click on 'Download Entrance Ticket' 🙏 ኢንኮዶ ኮሌጅ 🙏 https://verify.ethernet.edu.et/0,36%