Лучшие посты
за три месяцабез подписи
без подписи
без подписи
- 11 авг.3 360 просмотров
ይኽ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም ዝም ብላችሁ ያያችሁ የሃይማኖት አባቶች የሀገር ሽማግሌዎች በምድርም ሆነ በሰማይ ከፍርድ እንደማታመልጡ እንድታውቁ።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
እንደዚህ እናድርግ በአከባቢያችን ኦርቶዶክሳውያንን፦ የሚገድል ፣የሚያፈናቅል፣ከገዳዮች ጋር የሚተባበር፣ለገዳዮች መረጃ የሚሰጥ፣የትኛውንም የመከራ ዓይነት በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚያደርስ ሰው መዝግባችሁ ያዙ ቀን ሲወጣ የፍትሕ ፀሐይ ስትወጣ እንፋረደዋለን።
без подписи
https://www.facebook.com/share/1HSUvQJfZe/
- 11 авг.1 328 просмотров
https://www.facebook.com/share/1HSUvQJfZe/
ኦርቶዶክሳውያን ከ20ሺ እስከ 30ሺ ብር እየተሸጡ ነው በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ዲያቆናት እና ነጠላ ለብሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚሄዱ ወጣቶች አፈሳ እየተፈጸመባቸው ነው።እስካሁን ድረስ ከአምስት(5)በላይ አጥቢያዎች አገልጋይ ዲያቆናት ታፍሰውባቸዋል። አብዛኞቹ ዲያቆናት ቤተ ክርስቲያን ለመክፈት ቁልፍ ይዘው የወጡ በመሆናቸው አገልግሎት ተስተጓጉላል። እነዚህ ዲያቆናት ከአንዱ ቀበሌ ወደ ሌላ ቀበሌ ተወስደው ከ20ሺ እስከ 30ሺ ብር ይሸጣሉ።አቅም ያለው ቤተሰብ ከሆነ ከ50ሺ እስከ 80ሺ ከፍሎ ልጁን ያስወጣል።መክፈል የማይችሉ ከሆኑ ግን ወደ ውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ይወሰዳሉ።ዲያቆናቱ አብዛኞች ከ13 እስከ 16እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ናቸው። ከላይ መግቢያው ላይ ለመግለጽ እንደሞከርሁኝ አፈናውና ሽያጩ ከዲያቆናት በተጨማሪ ነጠላ ለብሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን በሚሄዱ ወጣቶችንም ያካተተ ነው።ሰሞኑን የወረዳው ከተማ ፖሊስ ጣቢያ በኦርቶዶክሳውያን ተጨናንቋል። ልጆቻችን ልቀቁልን የሚሉ ወላጆች ቁጥራቸው ቀላል አይደለም። በዚህ ወረዳ ተለይተው የሚታፈሱት ኦርቶዶክሳውያን ናቸው።ይኽ ደግሞ ታቅዶበት የሚሠራ ነው።ከእርድ የተረፉትን ወደ ጦር ሜዳ ወስዶ ማስጨፈጨፍና ብቻቸውን የሚቀሩ ሽማግሎችን ሴቶንና ህጻናትን እያፈናቀሉ ርስት ጉልታቸውን ለማፈናቀል ነው።
"መግደል መሸነፍ ነው " ያሉን ሰዎች የመግደያ ኮድ እየሰጡ ፈጁን
без подписи
እየሆነ ያለው ይኽ ነው።በእንግድነት የተቀበልናቸው ሰዎች ኦርቶዶክስ ጠሉን ሥርዐት ተደግፈው ኢትዮጵያን " ዐረብ ካላደረግናት"እያሉ ነው።
እኔ የማወራው ስለ ፖለቲካ አይደለም።ስለ ኅልውናችን ነው(የመኖርና ያለ መኖር ጉዳይ)።ከዚህ ጨካኝና አረመኔ ሥርዐት ጋር የሚተባበር ማንም ይሁን ማን ነፍስ ገዳይ ነው። ©ኀይለሚካኤል
የእኛ የኦርቶዶክሳውያን ንዝህላልነት እኛንም ሀገርንም ዋጋ እያስከፈላት ነው።
- 12 авг.1 247 просмотров
https://youtu.be/x_9kTbOVwK4?si=SCJ4_7wRiwF9_F4M
በውጭ ሀገር ያለችሁት ምን ትላላችሁ? እኛስ መሄጃው ጠፍቶናል