tgindex

Ethio Digital Learning

описание

ETHIO DIGITAL LEARNING. Learn :- Video Editing Graphics design Coding Web Development Application Development Hacking From Scratch at Home

472
подписчиков
Охват к подписчикам
21,4%
ERR
Реакции к просмотрам
0,35%
7 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
1,49%
30
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 7 июн.የእንቁራሪቶች ባክቴሪያ ለካንሰር‼️ በአምፊቢያን (የውሃና የየብስ እንስሳት) ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የካንሰር ሕዋስ ማጥፋት የሚችል ባክቴሪያ ተገኝቷል። ​Ewingella americana የተባለው ባክቴሪያ የተገኘው በጃፓን የዛፍ እንቁራሪቶች አንጀት ውስጥ ነው። ይህ ባክቴሪያ በሰውነት ውስጥ በራሱ በመንቀሳቀስ የዕጢ ቦታዎችን በመፈለግ ያጠፋቸዋል፤ ካንሰሩም ተመልሶ እንዳይከሰት ያደርጋል። ​በአይጦች ላይ የተደረገ ሙከራ አስገራሚ ውጤት አስገኝቷል፦ አንድ ጊዜ ብቻ የተሰጠ የዚህ ባክቴሪያ መርፌ በአይጦቹ ላይ የነበሩትን የካንሰር ዕጢዎች በ100% ስኬት አጥፍቷል። ባክቴሪያው ሌሎች የሰውነት ክፍሎችን ስለማይጎዳ ደህንነቱ የተጠበቀ እንደሆነ ተገልጿል። ​ዕጢዎቹ በሦስት ቀናት ውስጥ ጠፍተዋል። ​እንደ ተመራማሪዎቹ ገለጻ፣ ይህ ዘዴ ከኬሞቴራፒ እና ከኢሚውኖቴራፒ የበለጠ አስተማማኝ ነው። ​ሳይንቲስቶች በአሁኑ ጊዜ በሰዎች ላይ ሙከራ ለማድረግ እየተዘጋጁ ነው። ይህ ሙከራ ከተሳካ በሕክምናው ዘርፍ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ግኝት ይሆናል።2,99%
  • 8 июл.I can't forget the line by the Morpheus character in the Matrix movie when Neo, experiencing a computer software program, asks: ‘This isn’t real?’ Morpheus replies: ‘What is real? How do you define “real”? If you’re talking about what you can feel, what you can smell, taste and see, then “real” is simply electrical signals interpreted by your brain.’1,45%
  • 19 мая♿️ከቻይና የመጣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የሚታገዝ ዘመናዊ ሮቦቲክ ዊልቸር፤ ሴንሰሮችን እና ተስማሚ ቁጥጥሮችን በመጠቀም ወጣ ገባ መንገዶችን መጓዝ እንዲሁም ደረጃዎችን መውጣት ይችላል። SHARE 🚀 @Ethio_tech_info1 @Ethio_tech_info11,18%
  • 19 мая🤖 Claude Opus 4.7 ሁሉንም የቪዲዮ ኤዲተሮች የሚተካ ነገር ይዞ መቶላ ! ​ይህ አዲሱ የቪዲዮ አብዮት (Claude) አሁን የሚከተሉትን ማድረግ ይችላል፦ ​• ረጅም ቪዲዮዎችን መተንተን (Analyze) • ምርጥ እና ተመራጭ የሆኑ አጫጭር ቅንጭብጭብ ትዕይንቶችን (Clips) መለየት • ሰዎችን የሚስቡ እና ተከታታይ የሚያደርጉ የፅሁፍ መግለጫዎችን (Captions) ማከል • ቪዲዮዎችን በራሱ ሰዓት መድቦ ፖስት ማድረግ (Schedule & Post) SHARE 🚀 @Ethio_tech_info1 @Ethio_tech_info10,69%
  • 26 маяFigure የተሰኘው ሰው መሰል ሮቦት ለ30 ሰዓታት ያለማቋረጥ በራሱ ሰርቶ አሳየ የሰው መሰል (Humanoid) ሮቦቶችን የሚያመርተው Figure ኩባንያ፣ ሮቦቱ ምንም ዓይነት የሰው እርዳታ ወይም ማቆሚያ ሳይፈልግ ለ30 ሰዓታት ያህል በተከታታይ ራሱን ችሎ (Autonomously) መሥራት መቻሉን ይፋ አደረገ።0,58%
  • 9 июл.ኣሪፍ እና ጠቃሚ የሆኑ ቴሌገግራም bots🤖 ✅@PinterestVideoDlBot ከ Pinterest ላይ video or photo ለማውረድ even dawnload የማይሆነውን ራሱ። ✅@translategrambot ከዚሁ ከ telegram ሳትወጡ ከ150 በላይ ቋንቋዎችን🌐 ይተረጉምላችኋል። ✅@Secret_Chatting_Xbot ከጓደኞቻችሁ ጋር በዚህ bot ❤️‍🔥በድብቅ ማውራት ያስችላችኋል። ✅@StylishFontMakerBot አንድን ፅሁፍ ከ30 በላይ ወደሆኑ ፎንቶች መቀየር የሚያስችላችሁ bot ነው። ✅@Tech_GPT_Bot telegram ላይ ካሉ ጥሩ 🤖Ai chat bots መካከል አንዱ ነው። ✅@wsavebot ከማንኛውውም social media 📱✅✅Video &Audiou Download ማድረግ ትችላላችሁ ✅@AI_Background_Remover_Bot የፎቷችሁን back ground remove ያደርግላችኋል ከወደዳችሁት react ኣይረሳ❤️0,00%
  • 20 июн.ARTIFICIAL INTELLIGENCE │ ├── Foundations │ ├── Mathematics │ ├── Logic │ ├── Statistics │ ├── Information Theory │ ├── Optimization │ ├── Computer Science │ ├── Neuroscience │ ├── Psychology │ └── Philosophy │ ├── Core Capabilities │ ├── Perception │ ├── Learning │ ├── Reasoning │ ├── Memory │ ├── Planning │ ├── Communication │ ├── Creativity │ └── Action │ ├── Major AI Paradigms │ ├── Symbolic AI │ ├── Statistical AI │ ├── Machine Learning │ ├── Deep Learning │ ├── Reinforcement Learning │ ├── Evolutionary Computation │ └── Hybrid AI │ ├── Specialized Fields │ ├── Natural Language Processing │ ├── Computer Vision │ ├── Speech AI │ ├── Robotics │ ├── Knowledge Representation │ ├── Expert Systems │ ├── Multi-Agent Systems │ └── Generative AI │ ├── Engineering Layer │ ├── Data Engineering │ ├── Model Training │ ├── MLOps │ ├── AI Infrastructure │ └── AI Safety │ └── Applications ├── Healthcare ├── Science ├── Education ├── Business ├── Finance ├── Government ├── Entertainment └── Autonomous Systems0,00%
  • 16 июн.የትራምፕ አስተዳደር አዲሶቹን Anthropic AI ሞዴሎች አገደ! 🚨 ​Anthropic እጅግ አስፈሪ አቅም ያላቸውን Fable 5 እና Mythos 5 ሞዴሎችን ይፋ ባደረገ በጥቂት ቀናት ውስጥ የአሜሪካ መንግስት ሙሉ በሙሉ እንዲታገዱ አዟል። ​🔥 የሞዴሎቹ ልዩነት በ2 መስመር ​🎭 Claude Fable 5: ጥብቅ የደህንነት መከላከያ ተገጥሞለት ለህዝብ ክፍት የተደረገ። ​🧠 Claude Mythos 5: ምንም ገደብ የሌለው፣ ለሳይበር ደህንነት እና ባዮ-ዲፌንስ ምርምር ብቻ የተሰራ። ​🛑 ለምን ታገዱ? የአሜሪካ የንግድ ሚኒስቴር "Fable 5 ን ሰብሮ በመግባት (Jailbreak በማድረግ) ለሳይበር ጥቃት መጠቀም ይቻላል" በሚል ስጋት፣ የውጭ ሀገር ዜጎች እንዳይጠቀሙበት አግዷል። Anthropic አቅርቦቱን አቋርጧል። ​💬 የAnthropic ምላሽ ​Anthropic በውሳኔው እንደማይስማማና ጉዳዩ "የመረዳት ክፍተት" እንደሆነ ገልጿል። አቅርቦቱን ለመመለስም ከመንግስት ጋር እየተነጋገረ ነው። (ሌሎች የቆዩ የClaude ሞዴሎች አሁንም ይሰራሉ) ​❓ እናንተስ ምን ታስባላችሁ? የአሜሪካ መንግስት የወሰደው እርምጃ ትክክል ነው ወይስ የAI እድገትን ያደናቅፋል? በኮሜንት አሳውቁን! 👇 SHARE 🚀0,00%
  • 16 июн.ይህንን ክፍተት ለመዝጋት ሲባል ቴሌግራም ህንድ ውስጥ የMessage Editing feature አጥፍቶታል። ነገር ግን የህንድ መንግስት በሀገሪቱ ውስጥ እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ ሙሉ በሙሉ አግዶታል። ​የህንድ ብሔራዊ የፈተና ኤጀንሲ (NTA) ውሳኔው በሚሊዮን የሚቆጠሩ መደበኛ የቴሌግራም ተጠቃሚዎችን እንደሚያስተጓጉል አምኖ ይቅርታ የጠየቀ ቢሆንም የፈተናውን ደህንነት እና ፍትሃዊነት ለመጠበቅ ሲባል እርምጃው እንደ የመጨረሻ አማራጭ የተወሰደ ጊዜያዊ እርምጃ መሆኑን ገልጿል።0,00%
  • 16 июн.ህንድ ቴሌግራምን እስከ ሰኔ 22 ድረስ በጊዜያዊነት አገደች። ​የህንድ መንግስት የቴሌግራም አፕሊኬሽንን በሀገሪቱ ውስጥ እስከ ሰኔ 22, 2026 ድረስ በጊዜያዊነት እንዲታገድ መወሰኑን የሀገሪቱ የትምህርት ሚኒስቴርና ብሔራዊ የፈተና ኤጀንሲ በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ​እገዳው የተጣለው June 21, 2026 በሚሰጠው አገር አቀፍ የህክምና መግቢያ ፈተና (NEET-UG 2026) ላይ የተደራጁ አጭበርባሪዎች የሐሰት የፈተና ወረቀቶችን ለማሰራጨት በስፋት እየተጠቀሙበት በመሆኑ ነው። ​አጭበርባሪዎች "PAPER LEAKED NEET" እና "Private Mafia" የመሳሰሉ የቴሌግራም ቻናሎችን በመክፈት ከተማሪዎችና ከቤተሰቦቻቸው በሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ በመቀበል የሐሰት ፈተናዎችን ሲያሰራጩ እንደነበር ተደርሶባቸዋል። ​ አጭበርባሪዎቹ የሚጠቀሙበት አስገራሚው የማታለያ ዘዴ የቻናል አድሚኖች ፈተናው ከመጀመሩ በፊት ቻናሉ ላይ ምንም ጉዳት የሌለው ተራ መልእክት ይለጥፋሉ። ፈተናው ተሰጥቶ ካለቀና ትክክለኛው የፈተና ወረቀት ይፋ ከሆነ በኋላ ያንን የድሮ መልእክት Edit በማድረግ ትክክለኛውን የፈተና ወረቀት attach ያደርጉበታል። በዚህ ጊዜ መልእክቱ የተለጠፈበት የድሮው ሰዓትና ቀን አይቀየርም። ከዚያም ፈተናው ሳይሰጥ በፊት ቀድሞ ወጥቶ ነበር የሚል የሐሰት ማስረጃ በማቅረብ ህዝብን ለማሸበር እና የፈተናውን ተዓማኒነት ለማጥፋት ይጠቀሙበት ነበር።0,00%
  • 16 июн.Claude Mythos ተለቀቀ 😭 Anthropic ኩባንያ "በጣም አደገኛ ነው፣ ሀኪንግ ላይ እጅግ የበላይ ነው" ብሎ ደብቆት የነበረው Claude Mythos ሞዴል፣ በመጨረሻ "Claude Fable 5" በሚል ስም ለቆታል 🤯 ​ማወቅ ያለባችሁ ዋና ዋና ነገሮች፦ ​The Beast is Out: በአሁኑ ሰዓት በዓለም ላይ ካሉ የAI ሞዴሎች ሁሉ እጅግ ኃይለኛው ነው። ​ይህ ሞዴል ከምታስቡት በላይ በጣም ጎበዝ ነው፣ ነገር ግን እንደ Cybersecurity፣ Biology እና Chemistry ያሉ በጣም ጥልቅ የሆኑ "አደገኛ" ጥያቄዎችን ስትጠይቁት ደህንነቱን ለመጠበቅ ሲል ወደ ቀድሞው Opus 4.8 ሞዴል ይመልሳቹሀል (Downgrade ያደርጋችኋል)። ​ ይህንን Model ተጠቅማቹ ምንም መስራት ትችላላችሁ literally anything የማንም እገዛ አያስፈልጋቹም ጥሩ ጎኑ እንዳለ ሆኖ መጥፎ ጎኑ የበዛ ይመስለኛል በተለይ በአሁኑ ሰአት የ AI መብዛትን ተከትሎ የ Hacking ጥቃቶችም በዛው ልክ እየተበራከቱ ይገኛሉ Even Hacking ላይ አውቀቱ የሌላቸው ሰወች የተለያዩ የ Jailbreaking method እና Uncensored AI በመጠቀም ብዙ አይነት Hacking Tool እየሰሩ ጥቃት እየፈፀሙ ይገኛሉ Now Imagine someone jailbreak this AI 🤔0,00%
  • 8 июн.🚀 Need a Professional Website? 🚀 ✅ Website Development ✅ Personal Websites ✅ Business Websites ✅ Fast & Mobile Friendly Design ✅ Affordable & Professional Service Inbox 📥 @brana_editor0,00%