tgindex
Grade 12 Entrance Exam

Grade 12 Entrance Exam

Статистика

💡ለ 12 ተኛ ክፍል ተፈታኞች የሚጠቅሙ 🏅የማትሪክ ፈተናዎች ፣ 🏅ቲቶሪያሎች ፣ 🏅መለማመጃ ፣ 🏅ትህምህርታዊ መረጃዎች ፣ ጠቃሚ የንባብ ስልቶች ያገኙበታል ። 💡

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
31
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 786
−6 за 5 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 218
29 постов
Вовлечённость
43,7%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 31
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
106
1/48двое суток
121
1/72трое суток
131

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!

  • ምክር ከእኛ ለ ኢንትራንስ ውጤት በመጠባበቅ ለምትገኙ! ከቅርብ ጊዜ በኋላ የዩኒቨርሲቲ ምርጫ እንድትሞሉ ትጠየቃላችሁ። ዩኒቨርሲቲ ለብዙ ዓመታት የምትቆዩበት ቦታ ስለሆነ፣ ምርጫችሁን በትንሽ ጊዜ ሳይሆን በጥንቃቄ አድርጉ። እነዚህን ነገሮች ብታስቡ ጥሩ ይሆናል፦ 1. በመጀመሪያ ምን መማር እንደምትፈልጉ (Department/Field) ወስኑ፤ ከዚያም የምትመርጡት ዩኒቨርሲቲ ያንን ዘርፍ እንደሚሰጥ አረጋግጡ። 2. ስለ ዩኒቨርሲቲው የትምህርት ጥራት፣ በተለይም በምትፈልጉት ዘርፍ መረጃ አሰባስቡ። 3. ዩኒቨርሲቲውንና ከተማውን YouTube ላይ ተመልከቱ፣ እዚያ የሚማሩ ተማሪዎችንም ጠይቋቸው። 4. አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች እና ዲፓርትመንቶች በጣም ተፈላጊ ስለሆኑ መግባት ፉክክር ይኖራል። ስለዚህ አማራጭ ምርጫዎችም ቢኖሯችሁ ጥሩ ነው። 5. ምርጫችሁን ብቻችሁን ከመሙላት ይልቅ ከጓደኞቻችሁ፣ ከወንድም/እህቶቻችሁ ወይም ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ተማከሩ። 6. ከቤታችሁ ውጭ የምትማሩ ከሆነ፣ ስለ ከተማው ደህንነትና ጸጥታ ቀድማችሁ መረጃ አሰባስቡ። 7. የአየር ጸባይንም ከግምት ውስጥ አስገቡ፤ ለብዙ ዓመታት የምትኖሩበት ቦታ ስለሆነ ምቾታችሁን ሊነካ ይችላል። የት ዩኒቨርስቲ ለመማር አስባችኋል? Comment ላይ አጋሩን

  • 3 авг.887410

    አሁን ላይ አሪፍ እየከፈለ ያለ ስራ ነው 👌 ቡዙ ሰው ችላ እየለቹት ነው ✅ እሄ አዲስ App ነው እሄ App ትንሽ ከ Taka ይለያል✅ በየቀኑ 10 Spin ይሰጣል ብዙ Task አሉ 🔥🔥 እንደ ገባቹ verification complete አድርጉ በሚሰጣቹ spin 8$ ወይም 7$ ተቀበሉ Withdraw method ወደ ✅ቴሌብር እና       ✅Crypto 8$ = 1300ብር 10 free Spin daily 🔥🔥🔥 App link 👇👇👇 Make Money https://os8.me/rHiCGN

  • ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ 173,699 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል። ውጤት ለማየት 👇 https://amhara.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check your result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇 @emacs_ministry_result_qmt_bot  የቴሌግራም ቦት ላይ ከገቡ በኋላ Start የሚለውን ይጫኑ፣ ክፍልዎን ይምረጡ፣ ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ፣ የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤትዎን ማየት ይችላሉ። ቅሬታ ለማቅረብ 👇 https://amhara.ministry.et/#/complaint VPN የምትጠቀሙ ከሆነ በቅድሚያ ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡ በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል።

  • 🤑ዛሬ በድጋሚ Whada 1,200 ብር ከፈለኝ☑️ ⚡️በድጋሚ $7.5 (1,200 ETB) Withdrew አድርጌው ተቀብያለሁ ☑️ ✔️በሁሉም ባንክ አማራጮችም መቀበል ትችላላችሁ 💸 💸 አዲስ App ስለሆነ ቀድማችሁ ገብታችሁ በደንብ ስሩበት ⚡️ ⚡️ 3spin ማድረጊያ መጀመሪያ ይሰጣችኋል ከዛ spin ማድረግ ነው ከ$4-$7 ይሰጣቹሀል ☑️ ⚡️ከ $5 ጀምሮ Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ 🔥🔥 ⚡️ከዚህ…

  • без подписи

  • без подписи

  • 🤑ዛሬ በድጋሚ Whada 1,200 ብር ከፈለኝ☑️ ⚡️በድጋሚ $7.5 (1,200 ETB) Withdrew አድርጌው ተቀብያለሁ ☑️ ✔️በሁሉም ባንክ አማራጮችም መቀበል ትችላላችሁ 💸 💸 አዲስ App ስለሆነ ቀድማችሁ ገብታችሁ በደንብ ስሩበት ⚡️ ⚡️ 3spin ማድረጊያ መጀመሪያ ይሰጣችኋል ከዛ spin ማድረግ ነው ከ$4-$7 ይሰጣቹሀል ☑️ ⚡️ከ $5 ጀምሮ Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ 🔥🔥 ⚡️ከዚህ App የተመቸኝ ነገር ብዙ Task አለው Spin በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ !! ⚡️ልክ እንደገባችሁ face verification ጨርሱና spin አድርጉ ☑️ ለመጀመር 👇👇

  • 27 июл.1 3545

    በተፈጥሮ ሳይንስም ሆነ በ ማህበራዊ ሳይንስ የሚመደቡ የ መጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የሚወስዷቸው የ Freshman የ ጋራ ትምህርቶች አኚህ ናቸው! 📌 𝟷. ᴀɴᴛʜʀᴏᴘᴏʟᴏɢʏ 📌 𝟸. ᴇᴍᴇʀɢɪɴɢ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ 📌 𝟹. ᴘsʏᴄʜᴏʟᴏɢʏ 📌 𝟺. ɢʟᴏʙᴀʟ ᴛʀᴇɴᴅs 📌 𝟻. ɪɴᴄʟᴜsɪᴠᴇɴᴇss 📌 𝟼. ᴄɪᴠɪᴄs 📌 𝟽. ᴇɴᴛʀᴇᴘʀᴇɴᴇᴜʀsʜɪᴘ 📌 𝟾. ᴇᴄᴏɴᴏᴍɪᴄs 📌 𝟿. ɢᴇᴏɢʀᴀᴘʜʏ 📌 𝟷𝟶. ʜɪsᴛᴏʀʏ 📌 𝟷𝟷. ʟᴏɢɪᴄ 📌 𝟷𝟸. ᴇɴɢʟɪsʜ 1 📌 13. ᴇɴɢʟɪsʜ 2 እኒኸን Courses የተወሰኑትን በመጀመሪያው Semester የተቀሩትን በ ሁለተኛው Semester ትዎስዷቸዋላችሁ። 📚

  • 21 июл.1 41923

    #ጥቆማ   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!   የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering   መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለመመልከት 👇 https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/

  • 14 июл.1 5781

    በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሚሰጠው 4ኛው ዙር የወረቀት ፈተና ፕሮግራም ይፋ ሆኗል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በአብዛኛው በበይነ መረብ እየሰጠ ይገኛል። ከትናንት ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ አራተኛ ዙር የበይነ መረብ ፈተና እየሠጠ ይገኛል። በተመሳሳይ በተወሰኑ አካባቢዎች በወረቀት በተለያዩ አራት ዙሮች ማለትም ለተፈጥሮ ሳይንስ፣ ለማህኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት ለተማሩ እና የትግራይ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች በስድስቱ ዙር ላልተፈተኑ ተፈታኞች ከበይነ መረቡ ፈተና ጎን ለጎን በወረቀት ፈተና እየተሠጠ ይገኛል። በዚሁ መሠረት አገልግሎቱ ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም በትግራይ ብሔራዊ ክልል በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና በአክሱም ዩኒቨርሲቲዎች በወረቀት የሚሰጠው አራተኛው ዙር ፈተና ፕሮግራም መርሐግብርን ይፋ አድርጓል። በመርሐግብሩ የተፈጥሮ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን በወረቀት የሚወስዱ ይሆናል። (መርሐግብሩ ከላይ ተያይዟል። )

  • 14 июл.1 27222

    Addis Ababa University (AAU) — Undergraduate Admission Guide Addis Ababa University (AAU) is Ethiopia’s flagship and first autonomous university, with its main campus near 6 Kilo by Yekatit Square and a total of about 13 campuses across Addis Ababa and Bishoftu. Undergraduate Admission Test (UAT) - Purpose: The UAT is an aptitude test for candidates seeking undergraduate study at AAU. - Structure: Two sections, Verbal Reasoning (55 questions, 60 minutes) and Quantitative Reasoning (45 questions, 90 minutes), for a total of 100 questions in 2.5 hours. - Scoring: AAU sets the passing mark. Admission is competitive, especially for government-funded scholarships. Registration - How to register: Apply through the AAU portal at https://portal.aau.edu.et. - Fee: Pay the registration fee of 750 Birr via Telebirr. - Timing: The portal opens after Grade 12 examination results are released. Scholarships and Financial Support - Fully funded scholarships are highly competitive. - To be considered, provide a Kebele support letter (from your Kebele, Woreda, or school) that confirms low economic status. - Strong Grade 12 results significantly increase your chances. Selection and Admission - AAU combines your Grade 12 result and UAT score, each contributing 50% of the final admission score (except for Law and Medicine, which have different criteria). - Meet or exceed the passing mark for your chosen stream to be admitted. Preparation Tips - Study both verbal and quantitative aptitude topics thoroughly. - Practice under timed conditions to build speed and accuracy. - Obtain the necessary documentation (Kebele letter, transcripts) early if you need scholarship consideration. Be prepared, work hard on both your Grade 12 results and your UAT performance, and gather required documents to increase your chance of joining AAU.

  • The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!

  • The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!

  • You have successfully bound 🎉🎉🎉 Please proceed to the next step at @argoX.

  • Grade 12 Entrance Exam pinned Deleted message

  • Grade 12 Entrance Exam pinned Deleted message

  • 3 июл.2 6504

    без подписи

  • 3 июл.2 3864

    без подписи