tgindex
Ethio Agri Media

Ethio Agri Media

Статистика

Ethio Agricultural Media Channel ኢትዮ አግሪ ሚዲያ ይቀላቀሉ ~ስለ ሀገራችን የግብርና ስራዎች ~ስለ እንስሳት እርባታ ቢዝነስ ~Job Vacancy & News ~ Advertising For more info @Salah_8 +251913375491

Последний пост
29 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 927
−3 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
520
20 постов
Вовлечённость
27,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
219
1/48двое суток
250
1/72трое суток
270

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ሌላ አንድ የስኬት እርምጃ ... ለወጣቶቻችን፣ ለሀገራችን! 🇪🇹🤝🇸🇦 ዛሬ የተካሄደው ቃለ መጠይቅ (Interview) ከተለመደ የስራ ቅጥር ሂደት በላይ ነው፤ ይህ የወጣቶቻችን ህልም፣ ትጋት እና ብቃት ወደ ዓለም አቀፍ መድረክ የወጣበት ታሪካዊ ቀን ነው። በሳውዲ አረቢያ በሚገኝ ግዙፍ የዶሮ እርባታ ድርጅት ለመስራት ከተመዘገቡ ብዙ አመልካቾች መካከል በብቃት ምርጫ ተደርጎ 12 ወጣት የእንስሳት ሀኪሞች ከሳውዲ አረቢያ ከመጡ የድርጅቱ ከፍተኛ ኃላፊዎች ፊት ለፊት ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። በዚህ አጋጣሚ አንድ እውነት በግልፅ ታይቷል፤ ኢትዮጵያ በእውቀት፣ በትጋት እና በሙያ የተገነቡ ብቁ ወጣቶች ያሏት ሀገር ናት። ይህ ለዩኒቨርሲቲዎቻችን፣ ለመምህራን እና ለታታሪ ወጣቶቻችን የሚገባ ክብር ነው። 📢 አሁንም ተጨማሪ ቅጥር በመካሄድ ላይ ነው! ✅ Sales Man (English or Arabic mandatory) ✅ Farm Technical Person ✅ Farm Supervisor ✅ Mechanical Engineer ✅ Electrical Engineer ✅ Labor (English or Arabic mandatory) 📞 ለመመዝገብ: 0986 26 27 20 📍 በአካል: መገናኛ – ቫምዳስ ሲኒማ

  • 1 июл.43011из ethioagromedia

    የሰልጣኞቻችን ምስክርነት ❤ አድራሻ: መገናኛ ሲቲ ሞል 7ተኛ ፎቅ👇 0908915767/0946461558 ኢትዮ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያና የዶሮ እርባታ

  • 28 июн.4671из ethioagromedia

    የኢትዮ የእንስሳት መኖ ለማገኘት በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ። አዲስአበባ 0908915767/0960752162

  • без подписи

  • без подписи

  • 3 июн.6102из ethioagromedia

    ከተገኘ ደግሞ permethrin 1% ቅንቅን ፋርም ላይ ላገጠማችሁ ዶሮ አርቢዎች ተጠቀሙት... ቅንቅን ቢያንስ ከ5-20% የምርት መቀንስ በፋርም ውስጥ ሊያስከትል ይችላል።

  • 28 мая783из Salahadin Ali

    без подписи

  • 28 мая582из Salahadin Ali

    без подписи

  • 28 мая546из Salahadin Ali

    без подписи

  • 28 мая493из Salahadin Ali

    без подписи

  • 28 мая469из Salahadin Ali

    без подписи

  • ሀረር 😍 በዚች ከተማ የሚገኙ ዶሮ አርቢዎች በእርባታዎቻቸው ላይ የሚያሳዩት Insane ትጋት በጣም ገርሞኛል። የRecord አያያዝ ሌሎች ሌሎች ስራዎቻቸው በጣም ያኮራል። በከተማ ያለው የፋርም ሁኔታም በእጥፍ እያደገ እንደሆነ መረዳት ችያለሁ።ከ10 ፋርሞች በላይ በነፃ ሙያዊ ድጋፍ ሰጥተናል። ምርቶቹን የሚያሻሻሉበት እና ውጤታማ የሚሆኑበትን መንገድ አሳይተናል። ሀረር ለስራ እንደሄድኩብሽ ለጉብኝት መመለሴ አይቀርም🤗😍

  • 26 мая5171из ethioagromedia

    🥰🥰ኢድ ሙባረክ🥰🥰 🙏 መልካም ስራዎቻችንን አላህ ይቀበለን 🙏 በዚህ ኢድ የቲሞችን ምንዘይርበት 🙏የአልጋ ቁራኛ የሆኑ ወገኖችን ምንዘይርበት አስታዋሽ ያጡ ችግርተኞችን ፈልገን ምንደግፍበት ይሁን!!! "በምድር ላይ ላለ እዘኑ ሰማይ ላይ ያለው ጌታችሁ ያዝንላችኋልና።" ነብዩ መሀመድ( ሠ.ዐ.ወ)

  • ሀረር ላይ በድርጅታችን የጫጩት ማሳደጊያ መኖ ያደጉ ቄቦች

  • 25 мая461из ethioagromedia

    без подписи

  • 20 апр.64811из ethioagromedia

    https://youtu.be/v_4BR-4yJts

  • ለክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹሁ ❤️❤️በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር እንዲሆን እመኛለሁ 💐💐💐መልካም በዓል 🙏🙏🙏