ማህደር Ethiol3
Статистика🧍♂️ለራሴና ለፍላጎቴ መቆም አለብኝ 🚫 ሰው ነኝ፤ እሳሳታለሁ 👉 የምችለውን ሁሉ እየጣርኩ ነው 👉ሁሉም ቀን ጥሩ አይሆንም 👉 ለምወዳቸው ነገሮች እታገላለሁ 💪 እድገት ያደክማል ግን ይሳካል
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 15
- Всего постов
- 39
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 371
- 1/48двое суток
- 425
- 1/72трое суток
- 458
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
500 ብር ካርድ ተለቀቀ
1GB ስንት MB ነው?
የአህያ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
💎 ብዛት ሳይሆን ጥራት! ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎯 የዕለቱ ማስታወሻ ⏳ ከ20 ሰዓታት ማሰብ 👉 የ20 ደቂቃ ተግባራዊ እርምጃ ይሻላል! 🚫 ከ30 የአይሆንም ሰበቦች፣ 🔥 1 የይሆናል ወኔ ይሻላል! 👏 ከ40 አጨብጫቢ እና ጊዜያዊ ወዳጅ 🛡 1 የክፉ ቀን ደራሽ ይሻላል! 🍔 በቀን ከ4 ግብስብስ እና ጎጂ ምግብ 🥗 1 ጤናማ ገንቢ ምግብ ይሻላል! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✨ ትልቁ ትምህርት፦ ብዛት ሳይሆን ጥራት ለህይወትህ የተሻለ ውጤት ያመጣል! 💯 💡 ለሌሎችም ያጋሩ!
🚀 ለአነቃቂ፣ ለትምህርታዊ እና ለስነ-ልቦና ቻናል አድሚኖች! 📚 ቻናልዎን በፍጥነትና በጥራት ማሳደግ ይፈልጋሉ? የአስተሳሰብ ዕድገት እና ትምህርታዊ ይዘት ያላቸውን ምርጥ ቻናሎች በአንድ ላይ Edu & Growth Wave Folder ልንጀምር ነው! 📌 መስፈርቶች፦ ቻናሉ ትምህርታዊ፣ አነቃቂ (Motivation) ወይም የስነ-ልቦና ይዘት ያለው ከ 2,000 (2k)+ በላይ እውነተኛ ተከታዮች ያሉት 💡 ያለ ምንም ክፍያ የጋራ እድገት (Cross-Promotion)! 📩 ለመሳተፍ አሁኑኑ በውስጥ መስመር ያውሩን 👉@LearnWaveEthio
ስለ ከንቱ ጊዜ መጸጸት ሌላ ከንቱ ጊዜ ማባከን ነው።
‼️‼️‼️DSTV ቤት መሆድ ቀረረረረረ‼️‼️‼️ ⚡️የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ🤩 🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥 😏 ጨዋታዎችን ለማየት 😮
❓ ስልክ ወይም ኮምፒተር መጥለፍ ፈልገው እንዴት እንደሚደረግ ግራ ገብትዎታል 👀⁉️ እኛ ጋር መፍትሔ አለ አዲስ ባመጣነው የ2025 ዘዴ ያለ ምንም እውቀት የማንኛውንም ሰው ኤሌክትሮኒክስ በቀላል ዘዴ መጥለፍ ይችላሉ ‼️‼️ #ምን_መጥለፍ_ይፈልጋሉ ❓👇👨💻 መርጠው 𝗝𝗢𝗜𝗡 በሉ 💯 ➡️ https://t.me/addlist/GXwdmIenXAQwYjc0 ➡️ https://t.me/addlist/GXwdmIenXAQwYjc0 ©➕ @Infinity_0A ➕😀
🎯 ውሳኔህ ህይወትህን ይጽፋል — ማን እንዲመርጥልህ ትፈቅዳለህ? ከጠዋት ቁርስ እስከ ህይወትህ ትልቁ ምርጫ፣ በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ውሳኔዎችን ታደርጋለህ። አንዳንዶቹ ቀላል ናቸው ሌሎቹ ደግሞ የወደ ፊትህን መንገድ ሙሉ በሙሉ ሊቀይሩ ይችላሉ። ግን ውሳኔ ማለት በትክክል ምንድነው? ሦስት እይታዎችን እንመልከት። --- ▎1️⃣ 🌿 መንፈሳዊ እይታ ውሳኔ የነጻ ፈቃድ መገለጫ ነው። ሰው በጎውንና ክፉውን የመምረጥ ሙሉ ነጻነት አለው። በጸሎት፣ በህሊናዎትና በውስጥ ድምጽ ተመርተህ ምረጥ፤ የምትዘራውን ታጭዳለህና። ▎2️⃣ 🧠 ሳይንሳዊ እይታ አንጎላችን በሁለት ኃይሎች ይመራል፦ – ምክንያት (Prefrontal Cortex) → ጥቅሙንና ጉዳቱን ይመዝናል። – ስሜት → ብዙ ጊዜ ፊት ሮጦ ውሳኔውን ይወስናል። ሳይንስ ይመክራል፦ ዋና ውሳኔዎችህን በጥዋት ውሰድ — ከውሳኔ ድካም ለመዳን! ▎3️⃣ 🤔 የፍልስፍና እይታ እንደ ዣን ፖል ሳርትር ያሉ ፈላስፎች ሰው የመምረጥ ነጻነት አለው። ስለዚህ ለውሳኔው ሙሉ ኃላፊነትም አለበት። ሥነ-ምግባር ደግሞ ይጠይቃል፦ ይህ ውሳኔ ለራሴና ለሌሎች መልካም ነው? --- ▎💡 ማጠቃለያ ውሳኔዎቻችን እኛን ይፈጥሩናል፤ በኋላ እኛም የፈጠርናቸውን ውሳኔዎች እንኖራቸዋለን። --- ▎💬 አሁን የእርስዎ ተራ ነው፦ ውሳኔ ሲወስኑ በየትኛው እይታ ይመራሉ? በመንፈሳዊነት፣ በሳይንስ ወይስ በፍልስፍና? ልምድዎን በአስተያየት ያካፍሉን! 👇 🔔 እንደዚህ ያሉ ጠቃሚ ጽሑፎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
ውሳኔዎቻችን እኛን ይፈጥሩናል በኋላ ደግሞ እኛ የፈጠርናቸውን ውሳኔዎች እንኖራቸዋለን።
#ነፀብራቅ በሕይወታችን የሚያጋጥሙን ነገሮች በአብዛኛው የራሳችን ማንነት ነፀብራቅ ናቸው። ምንም እንኳን ከእኛ ቁጥጥር ውጭ የሆኑ አጋጣሚዎች ኢ-ፍትሐዊነቶችና የሌሎች ሰዎች ውሳኔዎች ቢኖሩም የእኛ አመለካከትና ባህሪ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ከፍተኛ ነው። ለምሳሌ፡- ታማኝ፣ ሰው አክባሪና እውነተኛ ከሆንን እነዚህን እሴቶች የሚያከብሩ ሰዎችን የመሳብ እና ጤናማ ግንኙነት የመገንባት እድላችን ይሰፋል። #ስለምታስበው_አስብ 🤔 🫡 #ማኅደር #share_ማድረግን_አትርሱ 🔄 🔗 Join Us: @Ethiol3 | @Ethiol3 📲
ህይወት እንደ ብስክሌት መጋለብ ናት ሚዛንህን ለመጠበቅ ወደፊት መንቀሳቀስ አለብህ! Albert Einstein
🎯 የህይወት ቀመር፡ ምን እንቀንስ? ምን እንጨምር? ብዙ ጊዜ ህይወታችን የሚካበደው ባልተገቡ ነገሮች በመሙላቱ ነው። ሰላምና ስኬት ለማግኘት ሁልጊዜ አዲስ ነገር መጨመር አያስፈልግም፤ አንዳንዴ አላስፈላጊውን መቀነስ በራሱ ትልቅ እርምጃ ነው! 🔻 መቀነስ ያለብን | 🔺 መጨመር ያለብን 📺 ቲቪ ቀንስ ➖ 📚 ንባብ ጨምር ➕ 🛍️ ሸቀጥ ቀንስ ➖ 🌟 ልምድ ጨምር ➕ 🏃♂️ መጣደፍ ቀንስ ➖ 🧘♂️ ስክነት ጨምር ➕ 📦 ማግበስበስ ቀንስ ➖ 🎨 ፈጠራ ጨምር ➕ 🔊 ጫጫታ ቀንስ ➖ 🕊️ ጽሞና ጨምር ➕ 🔮 ስለነገ ጭንቀት ቀንስ ➖ ⏳ ዛሬ ላይ መኖር ጨምር ➕ ———————— 💬 የሕይወት ውይይት መድረካችንን መቀላቀል ይፈልጋሉ? ከእኛ ጋር በመሆን በህይወት አኗኗር በግል እድገት እና በውስጥ ሰላም ዙሪያ ሀሳብ ለመለዋወጥና ለመወያየት አሁኑኑ በውስጥ መስመር @YehiwetTebeb (Inbox / DM) ያውሩን! 📩 👉 ለበለጠ አስተማሪ መረጃዎች ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ! 🔗 Join Us: @Ethiol3 | @Ethiol3 📲
💡እያንዳንዱ ምሽት የታሪክ ማጠቃለያ ነው እያንዳንዱ ጥዋት ደግሞ የአዲስ ተስፋ መጀመሪያ ነው። — ማርክ ቴይን
✏️ ዛሬ የሚዘራው ልማድ የነገው ሕይወት መከር አብዛኛው ሰው ከ5 ዓመት በኋላ ስኬታማ ለመሆን የተሻለ የፋይናንስ አቅም ለመገንባት ወይም በጥሩ የጤና ደረጃ ላይ ለመገኘት ይመኛል። ነገር ግን ጥቂቶች ብቻ ናቸው ያንን ህልም እውን የሚያደርጉት። ልዩነቱ ያለው በተመኙት ምኞት ትልቅነት ሳይሆን ዛሬ በሚኖሩበት የዕለት ተዕለት ልማድ ውስጥ ነው። ጊዜ የማይቆም ወንዝ ነው 5 ዓመት ደግሞ የዓይን ጥቅሻ ያህል በፍጥነት ያልፋል ዛሬ የምታነበው አንድ ገጽ መጽሐፍ ዛሬ የምትቆጥበው ትንሽ ገንዘብ ወይም ዛሬ የምታደርገው የ30 ደቂቃ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በአንድ ጀምበር ትልቅ ለውጥ አያመጣም። ነገር ግን እነዚህ ትንንሽ ድርጊቶች በየቀኑ ሲደጋገሙ የውህደት ውጤት (Compound Effect) ይፈጥራሉ። የዛሬ አምስት ዓመት የሚኖረውን የኑሮ ደረጃህን ለማወቅ ወደ ፊት መመልከት አያስፈልግህም ዛሬ የምታሳልፍበትን ውሎ መመርመር በቂ ነው፦ ⦁ አእምሮህን በምን ዓይነት እውቀትና ሀሳብ እየመገብከው ነው? ⦁ ጊዜህን የሚያጠፋው አላማ ያለው ስራ ነው ወይስ ዋጋ የሌለው መዝናናት? ⦁ ጤናህንና ገንዘብህን እንዴት እየያዝከው ነው? ነገን ለመቀየር የዛሬን ልማድ መቀየር ግዴታ ነው ትልቅ ለውጥ በአንድ ጊዜ አይመጣም ነገር ግን በየቀኑ በሚደረጉ ትንንሽ መልካም ልማዶች ይገነባል ዛሬ ያዳበርከው ልማድ ከ5 ዓመት በኋላ የጥላ ዛፍ ይሆናል። #ስለምታስበው_አስብ 🤔 🫡 #ማኅደር #share_ማድረግን_አትርሱ 🔄 🔗 Join Us: @Ethiol3 | @Ethiol3 📲
የዛሬ 5 ዓመት ማንነትህ እና የኑሮ ደረጃህ ዛሬ በየቀኑ የምትደግመው የትንንሽ ልማዶችህ አጠቃላይ ውጤት ነው።
እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ የህይወት ሰዓት አቆጣጠር የራሱ ውጣ ውረድ እና መንገድ አለው በሌላ ሰው መንገድ ላይ እየሮጥክ የራስህን ውድድር ማሸነፍ አትችልም የትላንትናው ማንነትህ ላይ ትኩረት ማድረግ ሲገባህ የሌሎችን ጉዞ መከታተል የራስህን ጉዞ ማስተናቀል ነው
видео или голосовое, без подписи
የ 30 ቀን የ"ሕይወት" ውይይት መድረክ — 2ኛ ቀን! በነፃው ቻናላችን ከ3,000 በላይ አባላት አብረውን አሉ። አሁን ደግሞ 48 አባላት በልዩ የ30 ቀን የትራንስፎርሜሽን ጉዟችን ላይ ተቀላቅለውናል! 📌 የመድረኩ ዋና ትኩረት፦ • አወንታዊ አስተሳሰብን መገንባት • ጎጂ ልማዶችን በአዳዲስ መተካት • የህይወት አቅጣጫን ማስተካከል 💡 በ30 ቀን ውስጥ እራስዎን በአዲስ መልክ ማየት ይፈልጋሉ? ክፍያው በቀን ከ 7 ብር ያነሰ (በጠቅላላው 200 ብር ብቻ) ነው! ቦታዎች ሳይሞሉ አሁኑኑ ተመዝገቡ! 📩 ለመመዝገብ 👉 @YehiwetTebeb
🌟 ልዩ የ30 ቀን የሕይወት ውይይት መድረክ! 🌟 ውድ የማህደር Ethiol3 ቤተሰቦች ህይወታችንን በተሻለ እይታ እንድንመራ እና እርስ በእርስ እንድንማማር የተዘጋጀው የ"ሕይወት" የውይይት መድረካችን ዛሬ 2ኛ ቀኑ ላይ ይገኛል! 📌 መድረኩ ምን ይዟል? ⦁ ለአንድ ወር (30 ቀናት) ሙሉ በየቀኑ የሚለቀቁ አነቃቂ ጽሁፎች ⦁ በጥልቀት የምንወያይባቸው የህይወት ርዕሶች ⦁ ከአዳዲስ ሰዎች ጋር ልምድ የምንለዋወጥበት መድረክ 💰 የምዝገባ ክፍያ፡ 200 ብር ብቻ (ለሙሉ 30 ቀን) ⏳ ዛሬ 2ኛ ቀናችን ስለሆነ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📥 ለመመዝገብ እና ለመቀላቀል በውስጥ መስመር ያናግሩን @YehiwetTebeb